en
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

Open in Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
155 471
Subscribers
-5824 hours
-3317 days
-27130 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
B 24 ሰዓት 5.25 ዶላር ሰርቻለሁ👌👌 አሁኑኑ Buzzer አኳንት ይክፈቱ!! buzzerን ያልጀመራችሁ ፥ https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616 ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ ካወረዳቹ በኋላ Create account ውይም continue with google ብላቹ referral code " 84B09C " ይሄን አስገቡ ፥ ✅እንደ ቲክቶክ አኳንት ከፍታችሁ Video Post በማድረግ ብር ማስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ገብታችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ! Video ተለቋል!! https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0 https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
Show all...
30🤣 14👍 3🥰 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ አቆመች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገዱ። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው በአውሮፓውያኑ 2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አገሪቱ የገባ ሲሆን ግሪን ካርድም ተሰጥቶታል። የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር የሆኑት ክሪስቲ ኖም " በዚህ አስከፊ ፕሮግራም አሜሪካውያን ከእንግዲህ እንዳይጎዱ ለማረጋገጥ " በሚል ትራምፕ በሰጡት መመሪያ መሠረት የቪዛ መርሃ ግብሩን ለጊዜው እንዲቋረጥ መደረጉን ተናግረዋል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተጠርጣሪው የ48 ዓመቱ ክላውዲዮ ኔቭስ ቫለንቴ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የማሳቹሴትስ የቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰር ኑኖ ሉሬሮንም ገድሏል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራሙ በአሜሪካ በስደተኝነት በቂ ድርሻን ላላገኙ አገራት ዜጎች በየዓመቱ 50 ሺህ ቪዛዎችን ይሰጣል። ይህ ደግሞ የአሜሪካ ዜግነትን ለማግኘትም በር ከፋች ነው። ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የቢቢሲ ነው። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
51😭 39😁 11👍 7🤩 4🔥 1
#ExitExamUpdates በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባችሁን በተቋም ደረጃ በተጠቀሱት ቀናት አድርጋችሁ መረጃችሁ በምትማሩበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም አማካኝነት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ⏩ የክፍያ ጉዳይ፦ ቴሌብር በመጠቀም Payment የሚለውን በመጫን ከዛም Education fee የሚውን በመንካት ከሚመጡ ዝርዝሮች "Educational Assessment and Examinations Service" የሚለውን በመጫን የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ (ምስል 2) ⏩ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et ⏩ የመፈተኛ Password እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜው ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል፡፡ ⏩ Username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ⏩ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም Username ያሳያል፤ አንዱን በቻ ይዛችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
43👍 4🥰 1
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
Show all...
11
አሁኑኑ Buzzer አኳንት ይክፈቱ!! እንደ ቲክቶክ አኳንት ከፍታችሁ Video Post በማድረግ ብር ማስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ገብታችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ! Video ተለቋል!! https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0 https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
Show all...
👍 5 4👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ አንድ ጊዜ 2000 ብር  ከ Buzzer App  😳😳😳( ተረጋግጧል) 💡ቤተሰብ ዛሬ ነገር በደንብ  መሞከርና መስራት ያለባችሁ ነገር  ነው። 🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው 🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ 🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ 🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616 ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ 🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ 🔻በመቀጠል username, first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ 🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ "57CDD0" ይሄን አስገቡት 🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0 https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
Show all...
24👍 6👎 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የመምህራን የሥራ ቦታ ዝውውር በቅርቡ ያስጀምራል፡፡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ከታህሳስ 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት የዝውውር ፎርም እንደሚሞሉ ተገልጿል። ዝውውሩ ገቢራዊ ከመሆኑ በፊት ዝውውሩን ለማስፈፀም ተሻሽሎ በተዘጋጀ መመሪያ ላይ በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል፡፡
Show all...
47
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
Show all...
16
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የግእዝ ጉባኤ ከሚያዚያ 15-17/2018 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡ ለጉባኤው የሚሆኑ የምርምር ጽሑፎችን ከስር በተገለፁት የምርምር ጭብጦች ዙሪያ እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል፡፡ የምርምር ጭብጦች፦ ➫ የጊዜ እሳቤ እና የዘመን መንፈስ በፍልስፍና እና በግእዝ ሥነ ጽሑፍ፣ ➫ የዘመን ስሌትና ጥንታዊ የሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ምርምር፣ ➫ ሰው መሆን፣ ባህል፣ እምነት እና ጊዜ በግእዝ ሥነ ጽሑፍ፣ ➫ የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር በግዕዝ ድርሳናት፣ ➫ የአቡሻኽር የዘመን አቆጣጠርና የእቆጣጠሩ ብልኃት፣ ➫ የዘመን አከፋፈልና የጊዜ እሳቤ በሥነ ተፈጥሮ ጥናት በቅዱስ ያሬድ ሥራዎች፣ ➫ የግዕዝ የሒሳብ ስሌት ከዘመናዊ የሒሳብ ስሌት ጋር ሲነፃፀር፣ ➫ የግዕዝ ፊደልና ቀመረ ፊደል፣ ➫ የገዳማት አስተዋጽኦ በጥንታዊው የዘመን ስሌት፣ ➫ የግእዝ ስነ-ጽሁፋዊ ሀብቶች ጥበቃ ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር፣ የአኅጽሮተ ጽሑፍ ማስረከቢያ ጊዜ፦ ከታህሳስ 1-20/2018 ዓ.ም የተመረጡ የምርመር ጽሑፎች ማሳወቂያ ጊዜ፦ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም ሙሉ ጽሑፍ ለጉባኤው አዘጋጆች የሚላክበት ጊዜ፦ ከመጋቢት 25-30/2018 ዓ.ም የምርምር ሥራዎች የሚላኩበት አድራሻ፦ ➫ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አቶ መኮንን ከፋለ ስልክ ቁ. 0933225306 ኢሜይል፦ mokewwa@gmail.com ➫ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ የባህል፣ ታሪክ እና ቋንቋ ልማት ማዕከል ኢሜይል፦Zemeneworkyohannes19@gmail.com የሚቀርቡ ጥናቶች ከዚህ በፊት ያልቀረቡና ያልታተሙ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
Show all...
72👍 5👏 5
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
Show all...
18
#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል። እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማቸው ለየትምህርት ክፍላቸው መላክ ይጠበቅባቸዋል። የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
76👍 13🤔 7🥰 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በህክምና ዲግሪ ያላቸውንና የስፔሻሊቲ ስልጠና በ2018 ዓ.ም መከታተል የሚፈልጉ አመልካቾችን በብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ መግቢያ ፈተና አወዳድሮ ለማሰልጠን ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የዘንድሮው ስልጠና በ22 የማሰልጠኛ ተቋማት እና በ23 የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ይሰጣል፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ (https://www.moh.gov.et) ላይ በመግባት በምትፈልጉት የጤና ስፔሻሊቲ መስክ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
29
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
Show all...
17
Photo unavailableShow in Telegram
#MekelleUniversity በ2018 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (ሪሚዲያል ፕሮግራም) መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተዘጋጀውን የGoogle Form (https://forms.gle/FYhfCg3dLhTFyQ477) በመጠቀም መረጃችሁን እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት መግለጫ፣ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ፓስፖርት መጠን ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን በማድረግ በተዘጋጀው ሊንክ https://forms.gle/FYhfCg3dLhTFyQ477 ላይ ማያያዝ/መላክ ይጠበቅባችኋል። የለሊት አልባሳት ማለትም አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
36👍 2
በጥር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ምሩቃን ዝርዝርና ሙሉ መረጃ መሙያ ቅፅትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
DATA_TEMPLATE_LATEST_2018_UPDATED_PRIVATE.xlsx0.20 KB
36🕊 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ETA የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር ገልጿል፡፡ በዚህም አስፈታኝ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምዝገባ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ተፈታኞች እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን እንዲያደርጉ ጠይቋል፡፡ ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከታች በተያያዘው ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን በተጠቀሱት ቀናት ከዚህ በፊት በምታስገቡበት ሲስተም እንደታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
39👏 2🕊 1
#ጥቆማ 👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ. 📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️ 🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል። ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓ 📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።! ። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ። ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇👇👇 @Aplusstutorialbot ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇 @ContactAplusbot ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇 @Aplustutorialofficial ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው! Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class.
Show all...
27👍 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
81👏 10🤔 7😱 4🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድራችሁ ያለፋችሁና በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ወደ ትምህርት ቤታችሁ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ለ9ኛ ክፍል የሚያስፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ወዘተ) ➫ የመኝታ አልባሳት (አንሶላ እና ብርድ ልብስ) ➫ ስትማሩ ከነበረበት ትምህርት ቤት መሸኛ እና የትምህርት ውጤት ዩኒፎርም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ውል ከያዘበት አቅራቢ ድርጅት በራሳችሁ ወጪ የሚሸፈን መሆኑ ተመላክቷል። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ወደ ትምህርት ቤቶቹ መሔድ እንደማይቻል ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
43👍 2🏆 2👏 1
Repost from TgId: 2336691359
Photo unavailableShow in Telegram
💯 ነፃ የ 30 ቀን ስልጠና! 🔥     በ Grace Academy Ready to transform your future in just 30 days? 🔥 Become a Python Expert from Zero to Pro! 🔸 Learn Python step-by-step 🔸 Build automation & real-world projects 🔸 Hands-on exercises + expert support 🔸 Beginner-friendly, no experience needed! 💯 Course Fee: Absolutely FREE 📝 አሁኑኑ ይመዝገቡ :https://forms.gle/3YdeGMvkwEsi7EE48 📞 Contact: 0992046832 📢 Telegram: https://t.me/graceacademy1 🌍 Website: https://www.gracelearninghub.com 🚀 Start your tech journey today! #LearnPython #TechSkills #GraceAcademy
Show all...
15🔥 2👍 1