🇪🇹ኢትዮ University
Kanalga Telegram’da o‘tish
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

155 472
Obunachilar
-3924 soatlar
-2767 kunlar
-14430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
B 24 ሰዓት 5.25 ዶላር ሰርቻለሁ👌👌
አሁኑኑ Buzzer አኳንት ይክፈቱ!!
buzzerን ያልጀመራችሁ ፥ https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616
ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ
ካወረዳቹ በኋላ Create account ውይም continue with google ብላቹ referral code " 84B09C " ይሄን አስገቡ ፥
✅እንደ ቲክቶክ አኳንት ከፍታችሁ Video Post በማድረግ ብር ማስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ገብታችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ!
Video ተለቋል!!
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
❤ 30🤣 14👍 3🥰 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ አቆመች።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገዱ።
ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው በአውሮፓውያኑ 2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አገሪቱ የገባ ሲሆን ግሪን ካርድም ተሰጥቶታል።
የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር የሆኑት ክሪስቲ ኖም " በዚህ አስከፊ ፕሮግራም አሜሪካውያን ከእንግዲህ እንዳይጎዱ ለማረጋገጥ " በሚል ትራምፕ በሰጡት መመሪያ መሠረት የቪዛ መርሃ ግብሩን ለጊዜው እንዲቋረጥ መደረጉን ተናግረዋል።
የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተጠርጣሪው የ48 ዓመቱ ክላውዲዮ ኔቭስ ቫለንቴ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የማሳቹሴትስ የቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰር ኑኖ ሉሬሮንም ገድሏል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።
የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራሙ በአሜሪካ በስደተኝነት በቂ ድርሻን ላላገኙ አገራት ዜጎች በየዓመቱ 50 ሺህ ቪዛዎችን ይሰጣል። ይህ ደግሞ የአሜሪካ ዜግነትን ለማግኘትም በር ከፋች ነው።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የቢቢሲ ነው።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 51😭 39😁 11👍 7🤩 4🔥 1
#ExitExamUpdates
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባችሁን በተቋም ደረጃ በተጠቀሱት ቀናት አድርጋችሁ መረጃችሁ በምትማሩበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም አማካኝነት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡
⏩ የክፍያ ጉዳይ፦ ቴሌብር በመጠቀም Payment የሚለውን በመጫን ከዛም Education fee የሚውን በመንካት ከሚመጡ ዝርዝሮች "Educational Assessment and Examinations Service" የሚለውን በመጫን የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ (ምስል 2)
⏩ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et
⏩ የመፈተኛ Password እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜው ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል፡፡
⏩ Username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
⏩ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም Username ያሳያል፤ አንዱን በቻ ይዛችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 34👍 3
#ጥቆማ
👨🏫👩🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ.
📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️
🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል።
ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓
📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።!
። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ።
ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ለመመዝገብ 👇👇👇
@Aplusstutorialbot
ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇
@ContactAplusbot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇
@Aplustutorialofficial
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class!
©A+ Tutorial Class.
❤ 11
አሁኑኑ Buzzer አኳንት ይክፈቱ!!
እንደ ቲክቶክ አኳንት ከፍታችሁ Video Post በማድረግ ብር ማስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ገብታችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ!
Video ተለቋል!!
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
👍 5❤ 4👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ አንድ ጊዜ 2000 ብር ከ Buzzer App 😳😳😳( ተረጋግጧል)
💡ቤተሰብ ዛሬ ነገር በደንብ መሞከርና መስራት ያለባችሁ ነገር ነው።
🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616
ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ
🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
🔻በመቀጠል username, first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ "57CDD0" ይሄን አስገቡት
🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ
በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ
ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
❤ 24👍 6👎 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የመምህራን የሥራ ቦታ ዝውውር በቅርቡ ያስጀምራል፡፡
መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ከታህሳስ 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት የዝውውር ፎርም እንደሚሞሉ ተገልጿል።
ዝውውሩ ገቢራዊ ከመሆኑ በፊት ዝውውሩን ለማስፈፀም ተሻሽሎ በተዘጋጀ መመሪያ ላይ በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል፡፡
❤ 47
#ጥቆማ
👨🏫👩🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ.
📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️
🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል።
ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓
📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።!
። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ።
ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ለመመዝገብ 👇👇👇
@Aplusstutorialbot
ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇
@ContactAplusbot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇
@Aplustutorialofficial
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class!
©A+ Tutorial Class.
❤ 16
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የግእዝ ጉባኤ ከሚያዚያ 15-17/2018 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡
ለጉባኤው የሚሆኑ የምርምር ጽሑፎችን ከስር በተገለፁት የምርምር ጭብጦች ዙሪያ እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል፡፡
የምርምር ጭብጦች፦
➫ የጊዜ እሳቤ እና የዘመን መንፈስ በፍልስፍና እና በግእዝ ሥነ ጽሑፍ፣
➫ የዘመን ስሌትና ጥንታዊ የሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ምርምር፣
➫ ሰው መሆን፣ ባህል፣ እምነት እና ጊዜ በግእዝ ሥነ ጽሑፍ፣
➫ የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር በግዕዝ ድርሳናት፣
➫ የአቡሻኽር የዘመን አቆጣጠርና የእቆጣጠሩ ብልኃት፣
➫ የዘመን አከፋፈልና የጊዜ እሳቤ በሥነ ተፈጥሮ ጥናት በቅዱስ ያሬድ ሥራዎች፣
➫ የግዕዝ የሒሳብ ስሌት ከዘመናዊ የሒሳብ ስሌት ጋር ሲነፃፀር፣
➫ የግዕዝ ፊደልና ቀመረ ፊደል፣
➫ የገዳማት አስተዋጽኦ በጥንታዊው የዘመን ስሌት፣
➫ የግእዝ ስነ-ጽሁፋዊ ሀብቶች ጥበቃ ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር፣
የአኅጽሮተ ጽሑፍ ማስረከቢያ ጊዜ፦
ከታህሳስ 1-20/2018 ዓ.ም
የተመረጡ የምርመር ጽሑፎች ማሳወቂያ ጊዜ፦
ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም
ሙሉ ጽሑፍ ለጉባኤው አዘጋጆች የሚላክበት ጊዜ፦
ከመጋቢት 25-30/2018 ዓ.ም
የምርምር ሥራዎች የሚላኩበት አድራሻ፦
➫ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አቶ መኮንን ከፋለ
ስልክ ቁ. 0933225306
ኢሜይል፦ mokewwa@gmail.com
➫ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ የባህል፣ ታሪክ እና ቋንቋ ልማት ማዕከል
ኢሜይል፦Zemeneworkyohannes19@gmail.com
የሚቀርቡ ጥናቶች ከዚህ በፊት ያልቀረቡና ያልታተሙ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
❤ 72👍 5👏 5
