en
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Open in Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
208 033
Subscribers
-7124 hours
-2437 days
-82430 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የማርበርግ ቫይረስ ዕለታዊ ሁኔታ
Show all...
25👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተ ክርስቲያኗ ያከናወነችው የማኅበራዊ ልማት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ቀይሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው አስተዋጽኦ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የቀየረ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሸገር ከተማ ለቡ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ኢኩስታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅትም የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው… https://www.fanamc.com/archives/306868
Show all...
20👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷… https://www.fanamc.com/archives/306865
Show all...
26👍 7
00:53
Video unavailableShow in Telegram
የሀገር ክህደት፤ ሸምቅና ፀረ ሽምቅ በኢትዮጵያ- ነገ ምሽት ይጠብቁን
Show all...
Andedilspot160418final.mp465.24 MB
👏 8 4🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ብሩክ እና ጌታነህ ከበደ አስቆጥረዋል፡፡ ሸገር ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ… https://www.fanamc.com/archives/306861
Show all...
11👏 9😁 2🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የፈረንጆች ገና) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን ÷ በመላው ዓለም የሚገኙ የበዓሉ አክባሪዎች የተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶችን ያከናውናሉ። በዓሉን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፖላንድ፣ ስፔን፣ ኖርዌይ እና… https://www.fanamc.com/archives/306854
Show all...
18👍 8👏 2
01:09
Video unavailableShow in Telegram
መደመር መተግበሪያ
Show all...
video_2025-12-25_16-49-38.mp49.31 MB
6👍 4🎉 3💩 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል “ስፖርት ብዝሃነትና እወቀት ለልህቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 9 እስከ 24 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በሁለቱም ጾታ በ15 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን፥ የስታዲየም፣ የመዋኛ ገንዳ እድሳትን ጨምሮ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት… https://www.fanamc.com/archives/306851
Show all...
17👏 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቆላማ አከባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በረዓኖ እና ጎዴ ወረዳ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ በክልሉ 10 ሚሊየን ሔክታር የሚጠጋ መሬት ለእርሻ የሚውል መሆኑንና… https://www.fanamc.com/archives/306848
Show all...
👍 6 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሼፍ መክብብ ዘውዴ የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ሼፍ መክብብ ዘውዴን የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር አድርጓል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ በዘርፉ ሲሰራ የቆየው ሼፍ መክብብ ዘውዴ “ምርጡ ገበታ” በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በዳኝነት የሚሳተፍ ሲሆን፥ ከማይ-ክሽን ጋር በርካታ ስራዎችን ለመስራት ማቀዱን ተናግሯል። የሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ኃላፊዎች እንዳሉት፥ ኩባንያው በምግብና ቅመማቅመም… https://www.fanamc.com/archives/306838
Show all...
23👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል! በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Show all...
13👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ በርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን ብርቱ ፉክክር የሚያሳዩበት የፋና ላምሮት ውድድር በመጪው ቅዳሜም ለሁለት ወራት በ2 ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የቆዩት ስምንት ምርጦች ይገናኙበታል። በቅዳሜው ውድድር ዳዊት ኪ/ማሪያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት፣ የአብስራ ዘውዱ፣… https://www.fanamc.com/archives/306831
Show all...
17👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ ለሚከናወኑ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች የሀይማኖት ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀይማኖት ተቋማት በመዲናዋ እየተከናወኑ ለሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር ይመር ከበደ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር በበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ማህበራዊ ኃላፊነት ደንብ ዙሪያ ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ… https://www.fanamc.com/archives/306826
Show all...
👍 6 5👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሬዚዳንት ታዬ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት÷ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ https://www.fanamc.com/archives/306823
Show all...
25👏 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ከ29 ዓመታት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሀሰን አሊ ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚህ ወቅት÷አቶ ሀሰን አሊ ከሶስት አስርት ዓመታት ቆይታ… https://www.fanamc.com/archives/306819
Show all...
22🤔 3👍 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19 ይከበራል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19/2018 ዓ.ም በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል። በኢትዮጵያ አየር ኃይል የ1ኛ አየር ምድብ አዛዥና የበዓሉ አስተባባሪ ብ/ጄነራል ብሩክ ሰይፉ በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ “የኢትዮጵያ አየር ኃይል የነፃነትና የአንድነት ምልክት” በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚከበር ገልጸዋል፡፡ “የአንበሶች ሰማይ! ኢትዮጵያ”… https://www.fanamc.com/archives/306816
Show all...
8👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ እና የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። አቶ አሻድሊ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ መድረኩ የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬነት… https://www.fanamc.com/archives/306810
Show all...
11👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየታየ ያለው ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሒደት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡ እንደ ሀገርም ሆነ በክልሉ እየተመዘገበ ያለው ሁለንተናዊ የልማት እመርታ የዜጎችን… https://www.fanamc.com/archives/306807
Show all...
13👍 4👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በ6 ሺህ 386 ተፋሰሶች ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 193 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብሩ እንዳሉት ÷ የአካባቢ ሥነ ምሕዳርን መጠበቅ የሚያስችለውን የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ በስኬት ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/306802
Show all...
12👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
Show all...
41👍 12😁 9👏 3💩 1