Fana Media Corporation S.C (FMC)
前往频道在 Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
显示更多2025 年数字统计

208 025
订阅者
-7124 小时
-2437 天
-82430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 3👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 10👍 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 1👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው አሉ። “ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ስለ ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በጉባ ተካሂዷል። አቶ ጌታቸው ረዳ በዚህ ወቅት ÷ የታላቁ የኢትዮጵያ…
https://www.fanamc.com/archives/306871
❤ 34👍 13👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ቤተ ክርስቲያኗ ያከናወነችው የማኅበራዊ ልማት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ቀይሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው አስተዋጽኦ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የቀየረ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሸገር ከተማ ለቡ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ኢኩስታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅትም የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው…
https://www.fanamc.com/archives/306868
❤ 20👏 7
照片不可用在 Telegram 中显示
የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷…
https://www.fanamc.com/archives/306865
❤ 26👍 7
00:53
视频不可用在 Telegram 中显示
የሀገር ክህደት፤ ሸምቅና ፀረ ሽምቅ በኢትዮጵያ- ነገ ምሽት ይጠብቁን
Andedilspot160418final.mp465.24 MB
👏 8❤ 4🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ብሩክ እና ጌታነህ ከበደ አስቆጥረዋል፡፡ ሸገር ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ…
https://www.fanamc.com/archives/306861
❤ 11👏 9😁 2🤬 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የገና በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የፈረንጆች ገና) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን ÷ በመላው ዓለም የሚገኙ የበዓሉ አክባሪዎች የተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶችን ያከናውናሉ። በዓሉን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፖላንድ፣ ስፔን፣ ኖርዌይ እና…
https://www.fanamc.com/archives/306854
❤ 18👍 8👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል “ስፖርት ብዝሃነትና እወቀት ለልህቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 9 እስከ 24 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በሁለቱም ጾታ በ15 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን፥ የስታዲየም፣ የመዋኛ ገንዳ እድሳትን ጨምሮ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
https://www.fanamc.com/archives/306851
❤ 18👏 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በቆላማ አከባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በረዓኖ እና ጎዴ ወረዳ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ በክልሉ 10 ሚሊየን ሔክታር የሚጠጋ መሬት ለእርሻ የሚውል መሆኑንና…
https://www.fanamc.com/archives/306848
👍 6❤ 3🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሼፍ መክብብ ዘውዴ የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ሼፍ መክብብ ዘውዴን የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር አድርጓል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ በዘርፉ ሲሰራ የቆየው ሼፍ መክብብ ዘውዴ “ምርጡ ገበታ” በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በዳኝነት የሚሳተፍ ሲሆን፥ ከማይ-ክሽን ጋር በርካታ ስራዎችን ለመስራት ማቀዱን ተናግሯል። የሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ኃላፊዎች እንዳሉት፥ ኩባንያው በምግብና ቅመማቅመም…
https://www.fanamc.com/archives/306838
❤ 23👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 13👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ በርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን ብርቱ ፉክክር የሚያሳዩበት የፋና ላምሮት ውድድር በመጪው ቅዳሜም ለሁለት ወራት በ2 ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የቆዩት ስምንት ምርጦች ይገናኙበታል። በቅዳሜው ውድድር ዳዊት ኪ/ማሪያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት፣ የአብስራ ዘውዱ፣…
https://www.fanamc.com/archives/306831
❤ 17👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በመዲናዋ ለሚከናወኑ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች የሀይማኖት ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀይማኖት ተቋማት በመዲናዋ እየተከናወኑ ለሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር ይመር ከበደ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር በበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ማህበራዊ ኃላፊነት ደንብ ዙሪያ ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ…
https://www.fanamc.com/archives/306826
👍 6❤ 5👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ፕሬዚዳንት ታዬ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት÷ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡
https://www.fanamc.com/archives/306823
❤ 25👏 3👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ከ29 ዓመታት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሀሰን አሊ ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚህ ወቅት÷አቶ ሀሰን አሊ ከሶስት አስርት ዓመታት ቆይታ…
https://www.fanamc.com/archives/306819
❤ 22🤔 3👍 2👏 2
