en
Feedback
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

Open in Telegram

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
63 172
Subscribers
-5024 hours
-2527 days
-80230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ከዳባት ከተማ በቅርብ ርቀት ፋኖ ባካሄደው የቆረጣ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመደምሰስ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ‼️ ውጊያው በዳባት ከተማ ዙሪያ በሁለት አቅጣጫዎች የተደረገ ሲሆን፡ የአገዛዙ ኃይል ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መመከት አቅቶት ከባድ የሆነ የሰብአዊ፣ ቁሣዊና ሞራላዊ ኪሳራን ተከናንቦ መፈርጠጡን መረብ ሚዲያ ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዕዝ ለማረጋገጥ ችሏል። ©መረብ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
93👍 18👏 9🙏 3
🔥#ሻለቃ_አብዬ_ተፈራ💪 ብዙ ጀግኖችን ያፈራው ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ከሚተማመንባቸው መካከል ጀግና እሳት ተራምዶ ጉሮሮ የሚጨብጥ አያሌ ጀብዶችን የፈፀመው ርር ያለው የእሳት  ወላፈን ሻለቃ አብዬ ተፈራ ልቡን አምኖ የመነነው ታማኝ የአማራ ልጅ ክበርልን!!   የነ ደርምስ ልጅ የጎንደሬ በጋሻው ክንድ ጎንደር ከተማ፣ወገራ፣ደንቢያ፣በለሳ፣ኪንፋዝ፣አርማጭሆ፣ወልቃይት ጠገዴ፣ደጎማ ማክሰኝት፣አይባና ስሁር እንዴት ውሎ አደረ? ታማኝ፣ደፋር፣ቀና ህዝባዊ አገልጋይ ታጋያችን አብዬ ተፈራ በቀጠናው አንተና ጓዶችህ እየሰራችሁ ላላችሁት ስራ ታሪክ ሁሌም ይዘክራችኋል። በተለይ ከጓዶቻችሁ ሻምበል ሙሉሰው፣ወርቁ ዘገየ፣ደመላሽ ስመኝ እና ገብርዬ ጌታሁን እና ሌሎች ጋር ተናባችሁ እንደተለመደው ታሪክ ስሩ።   የሰረገው የሞፈሪያት ካሚል የጎንደር ከተማ ኮሚቴ አናግሩት አነጋግሩት።               ©ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
92👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አረመኔው አሸባሪ ዘር አጥፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን እረሸነ‼️ ═════════❁✿❁═══════════ (ታኅሣስ 15/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) በዐፋብኀ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድረው ቀጠና በገነት አቦ ከተማ የመሸገው አረመኔው አሸባሪ ዘር አጥፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን በግፍ ረሽኗል። አገዛዙ እነዚህን ሁለት አባላት በአደባባይ የረሸነው "ከድታችሁ ፋኖን ልትቀላቀሉ አስባችኋል" በሚል ምክንያት መኾኑን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ያሳወቁ ቢኾንም፤ ለማኅበረሰቡ ግን "በአስገድዶ መድፈር እና በዝርፊያ ወንጀል የተገኘባቸው ናቸው" በማለት ለማስተባበል ሞክረዋል። በሟቾች ሬንጀር "ደፋሪና ዘራፊ" የሚል ጽሑፍ ጽፈው ማንም እንዳያነሳቸው በመከልከል አስከሬናቸው በአደባባይ ውሏል። በመጨረሻም በአካባቢው ቅን የሀገር ሽማግሌዎች ተማፅኖ እምነታቸውን ግምት ውስጥ ያስገባ ሥርዓተ ቃብር ሊፈጸምላቸው ችሏል። ✔ በሁለት አቅጣጫ ተሰልፈን ከምንሞት በአንድ አቅጣጫ ታግለን ሞትን እንግደል‼ ✔ ሰላም ለሁሉም ፥ ሞት ለማንም‼ ✔ ዐማራዊ አንድነት ያሸንፋል‼ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
104💔 19😢 10🎉 2👏 1
🔥#ረሃብና_ጥሙ_ጊዜ_አይሰጥም‼️ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ‼️ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን መኖራቸው ይታወቃል። በተለይ በስደተኞች መጠለያ ያሉ፣ በድርቅ ምክንያት ማምረት ያልቻሉ፣ በአጠቃላይ ክልሉ እጅግ አውዳሚ ከኾነ ጦርነት ማግስት ውስጥ መገኘቱና መሰል ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀሬ በመኾኑ ቅድመ ጥንቃቄና ሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ አፋጣኝ መድረሻ የመፍትሔ አማራጮች ማስቀመጥና ከቁጥጥር ውጭ ከመኾናቸው በፊት መድረስ ይገባ ነበር። አኹን ላይ በተለይ ሕፃፅ በሚባለው መጠለያ ጣቢያ ያሉ ዜጎች በረሃብና መድኃኒት እጦት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው በመኾኑ መላው ኢትዮጵያውያን ተረባርበው የዕለት ጉርሳቸውንና በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ኹኔታ መፍጠር የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ኾኖ አግኝተነዋል።  በትግራይ ያለውን እጅግ የባሰበትና ጊዜ የማይሰጠውን ኹኔታ አነሳን እንጂ ችግሩ በአማራ ክልል ባሉ እንደ ደብረ ብርሃን፣ ጃራ፣... መጠለያ ያሉ ወገኖቻችን በመኖርና በመሞት መሐል ኾነው ቀናቸውን እንደሚገፉ ይታወቃል። ስለኾነም፣ 1. በውጭም በውስጥም ያሉ ኢትዮጵያውያን በሚቻለው አቅም ኹሉ ተረባርቦ በረሃብና መድኃኒት እጦት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እንዲታደጋቸው፣ በዘላቂነትም እንዲያቋቁማቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን።  2. ዓለምአቀፍና ረጂ ተቋማት ለእነዚኽ በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ላሉ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታና ዘላቂ መቋቋሚያ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ ተማጽኗችንን እናቀርባለን። 3. የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እነዚኽን ወገኖች የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ፣ እርዳታዎችን በቀናነት እንዲያሳልጡ እንዲኹም ወደዳግም ግጭት ከሚገፋ አባባሽ ምክንያቶች እንዲቆጠቡ በአደራ ጭምር እናሳስባለን። በመጨረሻም እናት ፓርቲ ለእነዚኽ በሰቆቃ ላሉ ወግኖቻችን ለመድረስ በሚደረገው ርብርብ ከዚኽ ቀደም ስናደርግ እንደቆየነው የድርሻችንን እንደምንወጣ ለማሳወቅ እንወዳለን። ©እናት ፓርቲ ታኅሣስ 15/2018 ዓ/ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
97😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ጥብቅ_ጥንቃቄ‼️ በምስራቅ ጎጃም #እነማይ ወረዳ ዲማ፣ ቅድስጌ እንዲሁም ሸበል በረንታ ወረዳ ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም #በደብረ_ኤልያስ ወረዳ በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ #የድሮን_ቅኝት ተካሂዷል። መረጃውን ሸር በማድረግ ለፋኖ አመራር እና አባላት እንዲሁም ህዝባችን ጥብቅ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
61👍 22🙏 6
🔥የሁለት ወረዳ አመራሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ! በጥቃቱ አጃቢዎቻቸው ሲገደሉ አመራሮች ክፉኛ ቆስለዋል‼️ በትናንት በስቲያው የገነቴ ከተማ አቅራቢያ የደፈጣ ጥቃት የብልጽግና ቁልፍ አመራሮች መመታታቸው ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጤና ተቋም ከተገኘ ምንጭ ማረጋገጥ ተችሏል:: ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ወደ ወግዲ እና መካነሰላም አቅጣጫ ሲጓዙ በነበሩ የወረዳ አመራሮች ላይ ከትናንት በስቲያ ማለትም ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ በርካታ ጠላት ተመቷል:: የቦረና ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበያው በቀለ ጭንቅላቱ ላይ ክፉኛ መቁሰሉ የታወቀ ሲሆን የቦረና ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው ስዩም ጭምር ወገቡ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳስተናገደ ተረጋግጧል:: የወረዳው ብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱሮህማን ደረሰ ደግሞ የግለሰብ ቤት ውስጥ ገብቶ ተደብቆ ሊተርፍ ችሏል:: ከዚህ በተጨማሪ የወግድ ወረዳ የብልጽግና ፅ/ቤት  ኃላፊ አቶ ሙሀመድ ግዛውም መቁሰሉ ታውቋል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይመር ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል:: በኮሎኔል ጠጁ ሙላቴ የሚመራው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር እና አድማ ብተና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር በመሆን የእጀባ ስራ እሰራለሁ ብሎ ዙሪያውን ቢያንዣብብም እንኳን የወረዳ አመራሮችን ሊያተርፍ ራሱ የጥይት እራት ሆኗል:: የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ (ሸዋንግዛው ካሣ) ሻለቃ ፋኖዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 33 የጠላት ኃይል ያቆሰሉ ሲሆን 13 ጠላት ደምስሰዋል:: በሰሞኑ ውጊያ ተተኳሽ እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ወደ ፋኖ ገቢ ሆኗል:: የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ የወረዳ አመራር መምታት ኮሎኔል ከመደምሰስ ጋር እኩል ነው ምክንያቱም ዋና አስገዳዮቻችን የወረዳ አመራሮች ናቸው ያለ ሲሆን በአመራሮች ላይ የምንወስደው እርምጃ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል ብሏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 15/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
61👍 22🏆 3🎉 1
ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በሸዋ ቀጠና የምዕራብ ወሎ አዋሳኝ ቦታዎች የድሮ ቅኝት ተካሂዷል ጥንቃቄ ይደረግ!! ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም
Show all...
44👍 25🙏 10
01:04
Video unavailableShow in Telegram
🔥#ይሄንን_ጉድ_ተመልከቱ👉የአገዛዙ ወታደሮች የቤተክርስቲያኑ ደጃፍ ላይ የሰሩት ምሽግ‼️ ከመርሣ በቅርብ ርቀት የሚገኘው ጠዶት ሚካኤልን እንደምሽግ በመጠቀም ሞርተርና ድሽቃ እንዲሁም መድፍና ሌሎች ከባባድ መሣሪያዎችን ተክሎ የዘፈቀደ ተኩስ በመክፈት ንፁኋንን ሲገድል፣ ሀብት ንብረት ሲያወድም የነበረው የጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደራዊ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል! የብልፅግናን እድሜ ለማራዘም እየተላላከ የሚገኘው እራሱን "መከላከያ ሰራዊት" ብሎ የሚጠራው የመንደር ዱርየ ስብስብ መስጂድን እና ቤተ ክርስቲያንን እንደ ሁነኛ ምሽግ መጠቀም ከጀመረ ዋል አደር ብሏል። ፋኖም እነዚህ ቅዱሳን ስፍራዎችን የሚያረክሱ ፀረ ሐይማኖት፣ ፀረ ሕዝብና ፀረ ሰላም ኃይሎችን የማፅዳት ኃላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ ይገኛል። ጠዶት ሚካኤል ላይ የሆነው ይሄው ነው። እጅግ ጥንቃቄ እና ከንፋስ የቀደመ ፍጥነት የተሞላበት ነው በተባለው በዛሬው ማጥቃት፡ ቅዱሱ የሐይማኖት ስፍራ ፀድቷል። የጠላት ኃይልም ሙትና ቁስለኛውን አዝረክርኮ ወደ መርሣ ሸሽቷል። ©መረብ ሚዲያ #ፋኖ #በቤተክርስቲያንና በዬ #ዋሻ ነው የተደበቀ መባሉ መከራ😂😂😂 #ቤተክርስቲያን#መስጂድ ተሸጉጠው ሚገኙ እነሱ🤔🤔🤔 ፋኖ💪💪💪💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
20.26 MB
110😍 5🫡 5🎉 4👏 2
🔥በዛሬው አስደናቂ ጀብድ በሉማሜ ከተማ ብቻ 18 ሚኒሻዎች ተቀበሩ‼️ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ልጆቻችሁን አምጡ እነሱ ካልመጡ እናተን ጥቁር ልብስ እንኳ አናስለብሳችሁም እያለ ሲደነፋ የነበረው የአረመኔው ሰራዊት በ24 ሰዓታት ውስጥ 18 አስክሬን በሉማሜ ከተማ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ/ክርስቲያን ቀብሯል። በአምበር ፣ወጀል፣ሉማሜ የተቋቋመው አስለቃሽ ኮሚቴ ከተሞችን በተኩስ እያናወጠ ፊቱን ሲነጭ፣በሉማሜ ፣አምበር ከተሞች ባሉ የጤና ተቋማት የተዘረጉ ከባድ ቁስለኞች ከጣረ ሞት ጋር በሚያደርጉት ግብግብ ጩኸታቸው አድማስ ተሻግሮ ይሰማል። እነዚህ እንከፎች በአንድ ጉድጓድ የተቀበሩ ሚኒሻዎች መካከል ሲሆኑ፦ 1.ሀይማኖት ሙንየ ----   እነቢ ጭፋር 2.ደራጅ ሺፈረው   ----    ወጀል 3.ወድምነህ ጫኔ ------    የዳበና 4.አስጨንቅ ባድማው   ----የዳበና 5.ዋልቴ   መሠረት   -------   ዝንዳ 6.አበዋ    ሞስነህ    --------     ፅ/ማሪያም 7.በቃሉ  እውነቱ  --------  የደዋራች, 8.አዱኛው መጌ   ----------      ፅ/ማሪያም 9.አሻግሬ/ዘንጉ/ ---------     ፅ/ማሪያም 10.ደመላሽ   ሙላት  --------   ሉማሜ 11.መብት     -----------         ሉማሜ 12.ደሴ አላምር  ---------      ሉማሜ 13.ናቄ አባተ  ---------------        ሉማሜ 14.ሞላ መቅጫ    -------------   ከ ሉማሜ ይገኙበታል እስከ አሁን ከሆስፒታል በወረፋ እየወጡ ያሉ ሟቾች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ አሰክሬን አከፋፋይ ኮሚቴው ስራ በዝቶበት አምሽቷል ። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
132🙏 20💔 12🎉 10👍 9💯 1
00:27
Video unavailableShow in Telegram
🔥#የድሀ_ኢትዮጵያን_ልጆች_በሜዳ_ቀርተዋል‼️ "እዛው ጠዶት ሚካኤል ግንባር ላይ ነን! ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎቹ የእግር መረገጫ እስኪጠፋ ድረስ ምሽጉን በጠላት አስከሬን ሞልተውታል።" #ሀገር_ለማፍረስና_ለአብይ_አህመድ_የተከፈለ_ዋጋ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
34.27 MB
87👍 24👏 21🎉 13😢 8💔 8🙏 5
ለማስተማሪያነት ይጨመር ወይንስ ለትምህርት ይሄ በቂ ነው???
Show all...
👍 37🙏 12 7💔 5
🔥#ሰበር_ዜና‼️ ጠዶት ሚካኤል ላይ የጠላት ኃይል አልቋል! ዛሬ ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም በምስራቅ አማራ ቀጠና መርሣ ዙሪያ ልዩ ቦታው ጠዶት ሚካኤል ላይ በተደረገ ተጋድሎ የጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደሮች ልክ እንደ ደረቀ ዛፍ ቅጠል እረግፈዋል። በውጊያው ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮቹ መካከል የተመረጡ ጥቂት የአስከሬን ምስሎችን ተመልከቱ‼️ ©መረብ ሚዲያ #እጅ_ስጥ_ለአብይ_ወንበር_አትለቅ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
100🙏 14👍 12💔 4👏 1🏆 1
🔥ሞት አይፈሬው 206ኛ ኮር ከጠላት ጉሮሮ 27 ክላሽ  ማርኳል"‼️ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ሞት አይፈሬው 206ኛ ኮር በተለያዩ ግንባሮች በዛሬው ዕለት ባደረገው ተጋድሎ እጅግ አስደናቂ በሆነ ትንቅንቅ ከጠላት ጉሮሮ 27 ክላሽ ማርኳል። በራሱ ፍላጎት እየተክለፈለፈ ከአምበር ከተማ በመነሳት ወደ ጃማ ከተማ በማቅናት ጥቃት ለማድረስ በተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል ላይ የ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሐንዲስና ደጃች ተድላ ጓሉ ሻለቃ በፈፀሙት የማጥቃት ውጊያ ጠላትን ከምድር ደባልቀው 27 ክላሽ ፣በርካታ ካዘና፣የደረት ትጥቅና ልዩ ልዩ ወታደራዊ ቁሳቁስ ማርከዋል። ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ቀትር 6:00 ስዓት በወሰደው ጠንካራ ውጊያ ጠላትን ያጋደሙት የ206ኛ ኮር አሃዶች 45 በላይ ጠላት የደመሰሱ ሲሆን ከ22 በላይ የጠላት ኃይል ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል። የአረመኔው ሰራዊት፣አድማ ብተና እና ሚኒሻ በታጨደበት ውጊያ ጠላትን ቅስም በመስበር አስደናቂ ጀብድ የፈፀመው 34ኛ ክ/ጦር ተደጋጋሚ ድል ያስመዘገበ ጠንካራ ክ/ጦር ሲሆን በዚህ ስዓት 15 የጠላት ከባድ ቁስለኞች በጫካ ወድቀው እንደሚገኙ ታውቋል። በተያያዘ ውጊያ 206ኛ ኮር የ14 ኛ ክ/ጦር  ቃኝና መሐንዲስ ከሻለቆች ጋር በመቀናጀት ከደብረ ኤልያስ ተነስቶ ማርዘነብ ከተማ ላይ በደረሰው የጠላት ኃይል ላይ  በፈፀሙት ፈጣን ማጥቃት ተመሳሳይ ድል የተገኘ ሲሆን የአረመኔው ሰራዊት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዶ 23 አስክሬን ተሸክሞ ተመልሷል። አዲስ ትውልድ !አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ ©የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
109🙏 9👍 6👏 1
🔥ቆቦ ከተማ መሬት ወረራ ላይ የተሰማሩት የብልፅግና ካድሬዎች ዘረፋቸው በተጨባጭ ማስረጃ ተጋለጠ‼️ ምኒልክ ዕዝ ባለፉት ጊዜያቶች በመመሪያ የተደገፈ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥበት የኖረውና አገዛዙ በሰፊው ተሰማርቶበት ያለው የመሬት ወረራና ዘረፋ አሁንም ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የህዝብ ሃብት የሆነው ሁለገብ አዳራሽ የፋኖን መመሪያ በመጣስ አቶ ደጀኔ መንገሻ የተባለ ግለሰብ አረብ አገር ለሚኖር ወንድሙ 100000000 (አንድ መቶ ሚሊየን) ብር እንደገዛው ለማወቅና ለማረጋገጥ ችለናል:: አዳራሹ የተሸጠበት የገንዘብ መጠን ከፍ ያለ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች የገለፁ ቢሆንም ይፋ ከሆነው ከዚህ 100000000 (አንድ መቶ ሚሊየን) ብር ገንዘብ ውስጥ 80000000 (ሰማኒያ ሚሊየን) ብሩን ገቢዎችና ሌሎች ቢሮዎች የሚያውቁት ሲሆን 20000000 (ሃያ ሚሊየን) ብሩ በየደረጃው ላሉ የብልፅግና ካድሬዎችና ለደላላ የተሰጠ ገንዘብ ነው:: መጠኑ ያልተገለፀ ገንዘብም በየደረጃው ላሉ የመከላከያ አመራሮች እንደተሰጠ ለማወቅ ችለናል:: ቆቦ ከተማን ጨምሮ በራያ ቆቦ ህዝብ ሃብት እንደተገነባና በደርግ ዘመን ውድቀት ተጀምሮ በኢህአዴግ ዘመን መባቻ 1984 ዓ.ም እንደተጠናቀቀና አገልግሎት እንደጀመረ የሚነገረው ቆቦ ከተማ ሁለገብ አዳራሽ ዛሬ ላይ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ "የአማራን ህዝብ በአማራ ህዝብ ሃብት" በሚል መርህ መሰረት መሬት ሽጦ በሚገዛው ጦር መሳሪያና ተተኳሽ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ላለው ፋሽስታዊ አገዛዝ መጠቀሚያ ሆኗል:: በዚህም ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በፋኖ ትግል ተንኮታኩቶ የገንዘብ አቅሙም ሊጠገን በማይችል ሁኔታ የወደቀ ሲሆን ይህንን የገንዘብ ችግሩን ለመፍታት በሁሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች ላይ የመሬት ወረራና ዘረፋ እየፈፀመ በህገወጥ ጨረታና ሌሎች መንገዶች እየሸጠ ይገኛል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም የህዝብ ሃብት የሆነውን ቆቦ ሁለገብ አዳራሽን ሸጠው ገንዘብ የተከፋፈሉና በሰውና በሰነድ ማስረጃ የተረጋገጠባቸው የቆቦ ከተማ እና የሰሜን ወሎ ዞን አመራሮች የሚከተሉት ናቸው፦ 1.አቶ ከድር ሙስጠፋ ---- የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ሃላፊ 1000000 (አንድ ሚሊየን) ብር -ሻምበል እንዳየነው በተባለ ግለሰብ 1 ሚሊየን ብር የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 2.አቶ ሃይለአብ ወንድሙ ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ 6000000 (ስድስት ሚሊየን) ብር -ንጉስ አያሌው ጌታሁን በተባለ ግለሰብ 2.5 ሚሊየን እና እስጢፋኖስ እምሩ ዘለቀ በተባለ ግለሰብ 2.5 ሚሊየን እና 1 ሚሊየን በድምሩ 3.5 ሚሊየን ብር የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 3.አቶ ይርጋ ወዳጆ ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ፅ/ቤት ሃላፊ 6200000 (ስድስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሽ) ብር -ሙሉ ታከለ ገ/ስላሴ በተባለች ግለሰብ 5.3 ሚሊየን ብር እና መቅደስ መለሰ ይመር በተባች ግለሰብ 9 መቶ ሽ ብር የተላለፈበት የባንክ ደረሰኞች ከስር በማስረጃነት ተያይዘዋል:: 4.ዶ/ር አዲሱ ወዳጆ ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ፅ/ቤት ሃላፊ 1000000 (አንድ ሚሊየን) ብር -መሳይነሽ ደጀን ተገኘ በተባለች ግለሰብ 1 ሚሊየን ብር የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 5.አቶ አበበ ይመር ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ 200000 (ሁለት መቶ ሽ) ብር -ሁለት መቶ ሽ ብር በግል አካውንቱ በስሙ የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 6.አቶ ሙለታ መሃመድ ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንክ ቡድን መሪ 150000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሽ) ብር -አንድ መቶ ሃምሳ ሽ ብር በግል አካውንቱ በስሙ የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 7.አቶ ሃይለማርያም አትክልት ---- የቆቦ ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ፅ/ቤት ም/ሃላፊ 100000 (አንድ መቶ ሽ) ብር -ደሳለ ፈንታው መንገሻ በተባለ ግለሰብ መቶ ሽ ብር የተላለፈበት የባንክ ደረሰኝ ከስር በማስረጃነት ተያይዟል:: 8.ቦታውን ያሻሻጠው ደላላ ወይም ግለሰብ 5350000 (አምስት ሚሊየን ሶስት መቶ ሃምሳ ሽ) ብር በአጠቃላይ ለፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ካድሬዎች 14650000 (አስራ አራት ሚሊየን ስድስት መቶ ሃምሳ ሽ) ብር የተሰጠ ሲሆን 5350000 (አምስት ሚሊየን ሶስት መቶ ሃምሳ ሽ) ብር የህዝብን ሃብት ደላላ ሆኖ ላሻሻጠው ግለሰብ የተሰጠ ገንዘብ ነው:: በመጨረሻም የአማራ ህዝብ ሆይ ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ነውና ብሂሉ ግፈኞች ተመቸን ብለው በጉልበት ሃብትህን ተቀራምተው ታንክና መድፍ ጄትና ድሮን ታጥቀውበት ብሎም ለአራዊት ሰራዊታቸው ደመወዝ እየከፈሉበት መልሰው አንተው ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙበት እንደሆነ አለም ያወቀው ሐቅ ነውና በትግልህ ነፃነትህን በነፃነትህ ፍትህና ርትዕን ትጎናፀፍ ዘንድ ዛሬም መልክታችንን እናስተላልፋለን! በመጨረሻም ግፈኞች መሬቱን ተሸክመውት የትም አይሄዱምና "የህዝብ ሃብት ጊዜውን ጠብቆ የህዝብ ነው!" የሚለው መመሪያችን እንደተጠበቀ መሆኑን እየገለፅን ህዝባችን ከግፈኞችና ይሄ ጊዜ የማያልፍና የማይነጋ ከመሰላቸው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰዎች ህገወጥ መሬት ባለመግዛት ራሳችሁን ከክስረት ብሎም ከጥፋትና ተጠያቂነት እንድትታደጉ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን! ማስታወሻ፦ በሌሎች የቤተ-አማራ አካባቢዎችም ላይ ያሉ የመሬት ወረራና ዘረፋዎች በጥብቅ ክትትላችን ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ ሲሆን ማስረጃዎች እንደደረሱን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ ይሆናል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
103👍 22😢 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ታላቁ እና ታሪካዊው ድብር ጨጨሆ መድኃኔዓለም በመከላከያ ሰራዊት ተዘረፈ‼️ በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በላይ ጋይንት ወረዳ የፈለገ ፀሐይ በቅሎ አግት ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዝግ ሙዳየ ምፅዋት በመከላከያ ሰራዊት ዘረፋ እንደተፈፀመባቸው ተሰምቷል። ነፍሰጡር እናቶችንና ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል፣ የስምንትና የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ልጆችን ሳይቀር ሴቶችን በደቦ መድፈር፣ አዝመራ ማውደም ልዩ መገለጫው የሆነው መከላከያ ሰራዊቱ ከደቡብ ጎንደር ዞን ካቢኔዎች ጋር በጋራ በመሆን በታላቁ እና በታሪካዊው ድብር ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ላይ ፍተሻ በሚል ሰበብ፡ ተጓዥ መንገደኞች ለደብሩ የሚሰጡትን ምፅዋትን ጨምሮ በዝግ ሙዳይ ምፅዋት የተቀመጠን ገንዘብና ሌሎች የቤተክርስቲያኗን ሀብት መዝረፉን የአይን እማኞች ገልፀዋል። ወታደሮቹ ከሙዳየ ምፅዋቱ በተጨማሪ የቤተክርስቲያኗ ታሪካዊ ቅርሶችንም ዘርፈው መውሰዳቸው ነው የታወቀው። በ5ኛው ክፍለዘመን እንደተመሠረተች የሚነገርላት ቤተክርስቲያኗ ከሁለት ዓመታት በፊት አገዛዙ ከሕወሓት ጋር ባደረገው ጦርነት የመድፍ ጥቃት ተፈፅሞባት የነበረ ሲሆን፡ አሁን ደግሞ በመከላከያ ሰራዊቱ እና በዞኑ ካድሬዎች የተቀናጀ የዘረፋ ጥቃት ተፈፅሞባታል። የቀድሞ ነገስታቶች በስጦታና በእጅ መንሻነት ለቤተክርስቲያናት የሰጡትን የወርቅና ሌሎች ውድ ስጦታዎችን ቤተክርስቲያኗ እስከ ዛሬ ጠብቃ ያቆየች ሲሆን፡ እነዚህ ውድ ስጦታዎች በአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች እየተመዘበሩ በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ መቅረባቸው ሲዘገብ መቆየቱ ይታወቃል። ©መረብ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
48💔 36😢 15👍 11🎉 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥የብአዴን ባለሃብት አጨብጫቢዎች ስልካችን busy አታድርጉት እንጅ‼️ " ቅድም ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ ፣ አሁን ምን ያደርጋል ወጪት ጥዶ ማልቀስ። ይላል አማራው ! የNBC Ethiopia (National Media S.C.) የቦርድ አባላትና ዋና ባለአክሲዮኖች ከምኔው አክቲቪስቶችንና ጋዜጠኛ ነን ባዮችን ቤት ማንኳኳት ጀመራችሁ? ጉዳዩ እኮ የአማራ ህዝብ ህልውና እንጅ የግለሰብ ጥቅም ጉዳይ አይደለም። በደንብ ወደ ውስጥ ሳንገባ ገና በአንድ ሻት ጋዜጠኛን ከተኛበት ቀስቅሰህ አድነኝ ብለህ የምትድንበት የማርያም መንገድ የለህም እኮ። የአማራ ህዝብ ያለ እነዚህ የብአዴን ባለሃብቶች ነበረ፤ ለወደፊትም ይኖራል። የእነሱ ቢዝነስ ግን በአማራ ህዝብ ላይ ብቻና ብቻ የተንጠለጠለ ነው። እናማ አማራውያን እነዚህ ፊት ተሰላፊ የብአዴን ባለሀብቶች ምን እየሰሩ ነው የሚለውን በዝርዝር እንሄድበታለን። አክቲቪስት አያድንህም፤ ከእንቅለፉ ቀስቀሰህ የለሁበትም ያልከው ጋዜጠኛ አያድንህ...ስግብግብ ከርሳም ሁላ። ከግብፅ የሚመጣው ኦማር ዘይት ቡሬ ከሚመረተው ዘይት በዋጋም በጥራትም እንደሚሻል እያወቅን ዝም ስንል ንግዳችሁን ለአማራ ህዝብ በጎ አድራጎት አድርጋችሁ የምትቆጥሩት ነገርስ የማይገርመን ይመስላችኋል እንዴ? አማራ ሁኖ በአማራ ህዝብና በአማራ ምርት ሀብት ከሰበሰበ በኋላ ከአማራ ጠላቶች ጋ አብሮ የሚሰራ ሁሉ ለአማራ ጠላቱ እንጅ ወገኑ ሊሆን ከቶ አይችልም። ሌላው ቀርቶ የክልሉ ህዝብ እንዳይጠቀም እንኳን ግብር የሚከፍሉት ድሮን አየገዛ አማራ ህዝብን ለሚጨርሰው የፌደራል መንግስት እንደሆን እኮ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ዛሬ እኔና እኛ ከዚህ ሚዲያ የለንበትም እያለ ጥሩንባ የሚያስነፍው የብአዴን ባለሃብት እኮ የመጀመሪያ ጥፍቱ የአማራ ህዝብ የራሱ ሚዲያ ያስፈልገዋል በሚል እንደዛ ላይ ታች ሲወረድና ሲወጣ ጀሮ ዳባ ልበስ ብሎ ከርሞ ስልታዊ በሆነ መንገድ ሚዲያ አቋቁሞ ለጠላት ያበረከተ ስብስብ ነው ( ማበርከቱን በግልፅ ባናውቅም በተከላካዮቹ በኩል እንደሰማነው ከሆነ ማለቴ ነው )። የአማራ ባለሃብት የተባለ ሁሉ በእያንዳንዱ አማራ ትዝብት ውስጥ ከወደቀ ከርሟል። የኦሮሞ ተፈናቃዮችን መጠለያ ሰርቶ ሲሰጥ አማራ ምድር ላይ ምን አድርጓል? የአምቦን ትምህርት ቤት ማጠናከሪያ ረብጣ ገንዘብ ሲያሸክም አማራ ምድር ለይ ምን አድርጓል..... እያልን ብንዘረዝር የምናተርፈው እህህህ ማለት ብቻ ነው። ለማንኛውም ልክ እንደ አቶ በላይነህ ክንዴ ሁሉ ሌሎች ባለአክሲዮኖች የሚመሯቸው ድርጅቶች በኢኮኖሚው ውስጥ ትልቅ ድርሻ አላቸው። ​በመረጃዎቻችን መሠረት የቁልፍ ባለቤቶቹና የድርጅቶቻቸው ዝርዝር እነሆ፦ ​1. አቶ በላይነህ ክንዴ (የቦርድ ሰብሳቢ) ​ድርጅት፦ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ (BKG) ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ ፊቤላ የምግብ ዘይት፣ ሒልተን አዲስ አበባ፣ ሊዩ ትራክ መገጣጠሚያ፣ የቡና ኤክስፖርት እና የከባድ ጭነት ትራንስፖርት። ​2. አቶ ታደሰ ምሕረቴ (ባለአክሲዮን/ባለቤት) ​ድርጅት፦ ወረታ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ (Wereta International Business PLC) ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ የሰሊጥና የጥራጥሬ ኤክስፖርት፣ የቮልቮ (Volvo) መኪናዎችና የኬዝ (Case IH) ትራክተሮች ተወካይና አስመጪ፣ እንዲሁም ሰፊ የትራንስፖርት ዘርፍ። ​3. አቶ ዘመነ ሳሙኤል (የቦርድ አባል) ​ድርጅት፦ ዘመነ ሳሙኤል ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ (Zemene Samuel International) ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ በሰፊው የሚታወቁት በጎማ (Tires)ና በመኪና መለዋወጫዎች አስመጪነት ነው። የበርካታ ዓለም አቀፍ የጎማ ብራንዶች ወኪል ናቸው። በተጨማሪም በሪል ስቴት እና በሆቴል ዘርፍ ኢንቨስትመንት አላቸው። ​4. አቶ ታደሰ አማረ (የቦርድ አባል) ​ድርጅት፦ ታደሰ አማረ አስመጪና ላኪ (Tadesse Amare Import & Export) ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ በዋነኝነት በቅባት እህሎች (ሰሊጥ) ኤክስፖርት እና በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አስመጪነት ይታወቃሉ። በአማራ ክልል ሰፊ የግብርና ኢንቨስትመንት ካላቸው ባለሀብቶች አንዱ ናቸው። ​5. ዶ/ር ወንድወሰን አምሳያ (የቦርድ አባል) ​ድርጅት፦ ኢትዮ-ፓክት (Ethio-Pact)ና የተለያዩ የማማከር ድርጅቶች ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ እሳቸው ከንግዱ ይልቅ በስትራቴጂካዊ አመራርና በማማከር (Consultancy) ዘርፍ ይሳተፋሉ። በተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት (ባንኮችና ኢንሹራንሶች) ውስጥ የቦርድ አባልነትና የባለአክሲዮንነት ድርሻ አላቸው። ​6. ወ/ሮ ፈቲያ መሐመድ (የቦርድ አባል) ​ድርጅት፦ ኤፍ ኤም ጀነራል ትሬዲንግ (FM General Trading) ​ዋና ዋና ሥራዎች፦ በኢምፖርትና ኤክስፖርት ዘርፍ በተለይም የፍጆታ ዕቃዎችን ወደ ሀገር በማስገባት የሚታወቁ ባለሀብት ናቸው። በንግድና ዘርፍ ማኅበራት ውስጥም ንቁ ተሳትፎ አላቸው። ሌሎች የብዴን ተሰላፊ መካከለኛ ባለሃብቶች ​1. አቶ ዮሐንስ ለገሰ (Yohannes Legesse) ​ድርጅት፦ ዮሐንስ ለገሰ አስመጪና ላኪ (Yohannes Legesse Import & Export) ​ዘርፍ፦ በቅባት እህሎች ኤክስፖርት እና በግንባታ መሣሪያዎች አስመጪነት የሚታወቁ ባለሀብት ናቸው። በንግድ ማኅበረሰቡ ውስጥ ሰፊ ተሰሚነት አላቸው። ​2. አቶ ዓለሙ በቀለ (Alemu Bekele) ​ድርጅት፦ ዓለሙ በቀለ ጠቅላላ ንግድ ​ዘርፍ፦ በተለይ በከባድ መኪናዎች መለዋወጫ (Spare parts) እና በተለያዩ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች አስመጪነት የሚታወቁ ሲሆን፣ በሚዲያ ዘርፉ ላይም ቀደም ብለው ኢንቨስት ካደረጉ ባለሀብቶች አንዱ ናቸው። ​3. አቶ ጌታቸው አሰፋ (Getachew Assefa - ከወረታ ትሬዲንግ ጋር በተያያዘ) ​ዘርፍ፦ በግብርና ምርቶች ኤክስፖርት እና በሎጂስቲክስ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ ያላቸው ባለሀብት ናቸው። ​4. የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት አመራሮች ​ምንም እንኳን ድርጅቶቹ (ባንኮች) በቀጥታ አክሲዮን ባይገዙም፣ በእነዚህ ባንኮች ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው ግለሰቦች በግላቸው በNBC Ethiopia ውስጥ አክሲዮን አላቸው። ለምሳሌ፦ ​የአቢሲኒያ ባንክና የአዋሽ ባንክ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች የሆኑ የተወሰኑ ግለሰቦች በዚህ የሚዲያ ተቋም ውስጥም እጃቸው እንዳለ ይነገራል። ​5. ሌሎች የንግድ ድርጅቶች (ተቋማዊ ባለአክሲዮኖች) ​ከግለሰቦች በተጨማሪ አንዳንድ ድርጅቶች በራሳቸው ስም አክሲዮን ገዝተዋል ተብሎ ይታመናል። ​የተለያዩ የትራንስፖርትና የጭነት ድርጅቶች፦ ከበላይነህ ክንዴና ወረታ ትሬዲንግ ጋር በኔትወርክ የተሳሰሩ ትናንሽና መካከለኛ የትራንስፖርት ኩባንያዎች፣ ​አስመጪና ላኪ ማህበር አባላት፣ በሰሊጥና በቡና ኤክስፖርት ላይ የተሰማሩ ሌሎች 15 የሚጠጉ መካከለኛ ባለሀብቶች። ተመልከቱ እነዚህ የአማራ ተወላጅ የብአዴን ባለሃብቶች ናቸው እንግዲህ OMN ስለተጠላብህ፣ ፋና ስለተናቀብህ፣ ኢቲቪ አይንህን ለአፈር ስለተባለብህ በዚህ አማራጭ ሚዲያ ተጠቀም በማለት ሚዲያውን መስርተው ለአማራ ጠላት አስረክበናል የሚሉን። እንደዚህ ከሆነማ ምንም የማያውቀው ሚሊሻ በምን ሒሳብ ይፈረድበታል እንዴ ? የሆነው ሁኖ አማራዬ ጠላትህን እየመዘገብህ ! ©ይኸነው የሸበሉ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
159👍 14🙏 4😢 2🏆 2💔 2👏 1💯 1
🔥#የጠላት_ስብሰባ_በሞርተር_ተበተነ‼            .........#አዲስ_ቅዳም‼ ከእየቦታዉ ተለቃቅሞ በተከማቸ ከ3 ሬጅመንት በላይ  ሀይል እና በሁለት ዙ23 6 ዲሽቃ ታጅቦ ዛሬ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም አዲስ ቅዳም ከተማ ላይ ሊደረግ የነበረዉ የአሸባሪዎች ስብሰባ በሞርተር ጥቃት ተበተነ። ይህ በፋሽስቱ አብይ አህመድ የግል ፈረስ አረጋ ከበደ የሚመራ ደም መጣጭ ፀረ አማራ ስብስብ 165 ንፁሀን ወገኖቻችንን ደም  ባፈሰሰባት አዲስ ቅዳም ከተማ ስብሰባ በማድረግ የህዝባችንን ቁስል በእንጨት ሊጫወትበት አስቦ የነበረ ሲሆን ለአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105 ኮር 44 ክ/ጦር በሞርተር በትናዋለች። የሞርተር ጥቃቱ ፀረ ፍጥረቱን  የብልፅግና ስብስብ ብቻ ታርጌት ያደረገ ሲሆን  ስኬታማ የሆነ ድል ተመዝግቦበታል። እቅዳቸዉ እንደማይሳካ ያወቁት ቁሞ ቀሮች የካድሬ ቤተሰቦችን ፣ በአበል የመጡ ዉስን ግለሰቦችን እና በአፈሙዝ አስገድደዉ ወደ አዳራሽ ያስገቧቸዉን ለገበያ የመጡ መንገደኞችን በአንድ አዳራሽ ካስገቧቸዉ ተሰብሳቢዎች ዉስጥም ቢሆን መስማት የፈለጉትን አይነት አስተያየት ሳያገኙ የተዘጋጀዉን ባህላዊ ምግብ ሳይቀምሱ በድንጋጤ ተበትነዋል። ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ©የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
123🙏 35👍 25😢 1
🔥ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች ደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ልዩ ስሙ ለሚበር የተባለ ቦታ ላይ የስምንት አመት ህፃን ደፍረው ባሰቃቂ ሁኔታ ገደሉ‼️ በተጨማሪም አገዛዙ ቤተ-አማራ በብዙ አካባቢዎች የምነት ግጭት ለመፍጠርም እየሰራ ነው:: ሰራዊት አዝምቶ መማር ማስተማርንም እያወከ ይገኛል:: በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ፋሽስቱ ብልፅግና ወታደሮች በደቡብ ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ልዩ ስሙ ለሚበር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ እንዲት የስምንት ዓመት ህፃን ደፍረው ባሰቃቂ ሁኔታ ህይወቷ ያለፈ ሲሆን ይህንን ግፍ ለህዝብ ብታሰሙ እንገላችኋለን በማለትና በማስፈራራት ጉዳዩ ለሚዲያ እንዳይደርስ ታፍኖ መሰንበቱን ለማረጋገጥ ችለናል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም ህዳር ወር አካባቢ መካነ ሰላም ላይ እንዲት የቄስ ሚስት እና ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ ሶስት ሴቶች በአገዛዙ ወታደሮች ተገደው በግፍ የደፈሩ መሆኑን በወቅቱ ይፋ ያደረግን መሆኑ ይታወቃል:: የፋሽስቱ ፀረ አማራው የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት በተደጋጋሚ ከሚፈፀመው የአማራ ግፍና በደል አንዱ የአማራን ህዝብ ከትምህርት ገበታ ውጭ ማድረግ ሲሆን ሰሞኑን ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም በመካነ ሰላም ወረዳ 017 ቀበሌ ት/ቤት ከረፋዱ 4:00 ተማሪዎች እየተማሩ ባሉበት ሰዓት በርቀት በዲሸቃ ት/ቤቱን ሲደብድብ የዋለ ሲሆን ተማሪዎቹ እና መምህራንም ህይወታቸውን ለማትረፍ ተበትነዋል ትምህርት ቤቱንም አውድሟል:: ይህ ድርጊት ሲፈፀም በአካባቢው ምንም አይነት የፋኖ ሃይል ያልነበረ ሲሆን በትምህርት ገበታ ላይ ያሉ ተማሪዎችን ያላከበረና ትኩረት ያልሰጠ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ የተለመደ ተግባር መሆኑን ለመረዳት ችለናል:: በሌላ በኩል ጀምበር የጠለቀችበት አገዛዙ በመካነ ሰላም ዙሪያ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ አሁንም ፖለቲካውን ወደ ሀይማኖት ግጭትና እርስ በርስ መጠፋፋት ለመቀየር አበክሮ እየሰራ መሆኑንና ካድሬዎቹ በየ እምነት ተቋማቱ እየሄዱ ይህንን ፕሮፖጋንዳ ሲሰብኩ እንደሚውሉ አብረው የነበሩ እማኞች መረጃውን እያደረሱን ይገኛሉ:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም
Show all...
29💔 20😢 8👍 3
🔥#የምርኮኛው_ሰራዊት_ከነኦራሉ_ጋይቷል ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በቀን 13/04/2018 ዓ.ም በሰሩት አስደናቂ ኦፕሬሽን የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሎሌዎችን ድባቅ በመምታት ተደጋጋሚ ጀብድ ፈፅመዋል። የበሰበሰው አገዛዝ ሰራዊቱን በየጊዜዉ እየገበረ ስልጣኑን ለማራዘም እየተፍጨረጨረ ቢገኝም ከሽንፈት ግን አልዳነም። ይሁንና በዛሬዉ አዉደ ዉጊያ ጠላት ወደ ጃሂማላ ቀጠና ለሁለተኛ ጊዜ ለመግባት ሲሞክር ሰሌን ዉሃ ከተባ ቦታ ላይ በደረሰበት ከባድ ምት ከ34 በላይ ሰራዊቱ ተደምስሶበታል። እንዲሁም ከ20 በላይ ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። አንድ #ኦራል መኪና እስከ ጫነዉ ሬሽንና ተተኳሽ በዲሽቃ ተመትቶ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ተችሏል። ሌላዉ ከጥቅም ዉጭ የሆነዉን ኦራል ለመዉሰድ ከጃዊ ወደ ጦርነት ወደ ተካሄደበት ቀጠና የመጣዉ ክሬን መኪና በነበልባሎቹ 1ኛ ሻለቃ ተቃጥሎ ከጥቅም ዉጭ ሆኗል፣ የክሬኑ ሾፌርም መማረኩን የ66ኛ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ከግንባር ዘግቦታል። አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!! ©የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር ህ/ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
108👍 10🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ለ25_ሰዓት_የቀጠለው_አውደ_ውጊያ_ተጠናቀቀ‼️ ‎ ‎ማቻክል- አማኑኤል :- ‎ እርባብ ጠለዛሞ፣ ‎ገሞና ደገሞ፤ የአረመኔውን ሰራዊት #ሲያጭደው ውሎ አድሮ አበራይቶ #መልሶታል። ‎ ‎የአማራ ህዝብ ጦርነት ሰርጉ መሆኑን አይተንበታል። ከጌደብ ወንዝ እስከ ተምጫ ወንዝ ድረስ ተጠምጥሞ ምሽግ የያዘው የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር የበላይ ዘለቀ ሻለቆች ከአባት ፋኖዎች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር #በመናበብ መፈናፈኛ ያጣው ጡት፤ ብልት #ቆራጩ ሰራዊት በርካታው #ተደምስሷል። ገሚሱም ቁስሉን እያንጠለጠለ #ፈርጥጧል። ‎ ‎▶️ ከመከላከል ወደ ማጥቃት የተቀየሩት የበላይ ዘለቀ ሻለቆች ቀጠናውን ለመዝረፍ የመጣውን ሃይል መልሰው አታንበሳ/ወተበት ሚካኤል እና አንስላላ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ #ሲቁለጨለጭ አድሮ በጥዋቱ ወደመጣበት አማኑኤል ከተማ #ተመልሷል። ‎ ‎▶️ በዚህ ወረራ የተሳተፋችሁ ጥቁር አማራዊያን ስማችሁ በጥቁር #መዝገብ ላይ አስፍረን ለታሪክ የምናስቀምጠው ይሆናል። ‎ ‎አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ፤ ‎ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ‎ #ማቻ_የለውም_አቻ💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
109👍 21❤‍🔥 3