en
Feedback
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Open in Telegram

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
222 493
Subscribers
+13924 hours
-1327 days
-1 21030 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Show all...
❇️መስከረም❇️
❇️ጥቅምት❇️
❇️ህዳር❇️
❇️ታህሳስ❇️
❇️ጥር❇️
❇️የካቲት❇️
❇️መጋቢት❇️
❇️መያዝያ❇️
❇️ግንቦት❇️
❇️ሰኔ❇️
❇️ሀምሌ❇️
❇️ነሃሴ❇️
❇️ጷጉሜ❇️
<አድናቂና ቀልቡ> ለግርዶሽ ቢኳሉ ዝለው የሰቀሉት... ይከብድ የለ ቅሉ ሲንከባለል ውሎ ወጪት በአፍ ጢሙ ከመውደቁ በፊት ----------------------- በተመልካች ገመድ ታስሮ ነበር ቢሉ... ለቅሉ የተደፉ.... አንዳቸው ሳይተርፉ ቅሉ ግን የኋሊት... |ሽቅብ መንጠልጠሉ|       ተፃፈ : በኢያሱ ከበደ        ህዳር 30, 2018 ዓ.ም ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
9🔥 2
ፈራሁት -------- መኖሬን ፈራሁት ህይወቴን ጠላሁት ሰቀቀን ሲበዛ ጭካኔ እንደዋዛ ሞት ቀልድ ሲሆን መተማመን ሲተን መኖሬን ፈራሁት ሲጠፋ ደግነት ፍቅር ስትቀዘቅዝ ተስፋ ሲደበዝዝ አለኝ ባሉት ሀገር ሲሆኑ ባይተዋር መኖሩ ያስፈራል ሞት በሀሳብ ሸራ ተደጋግሞ ሲሳል። _ ኢትዮጽያ ተረስታ ሁሉም ዘር ሲጠራ ለመግደል ለመዝረፍ ሲጠባበቅ ተራ ሀቅ ፈራጅ ሲጠፋ የእውነት ቤት ጠቦ የሀሰት ቤት ሲሰፋ ዕድሜያችን በሰዉ እጅ ሲረዝምና ሲያጥር መኖሩ ያስፈራል ተከልለን ስንኖር ሞት በሚሏት አጥር። ተገጠመ በ =tali ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
23💔 4
እግዜር ስላንቺ ይፈራኛል እክለፈለፋለሁ የመልዓክት ስልኮች ላንቺ ሲደውሉ ይወስዱሻል ብዬ እኔ ሳዋራቸው ይኮላተፋሉ..... ይርበተበታሉ.... የማፍቀሬን ስስት ልኩንም ያውቃሉ ተላኪ መልዓክት ከወደቅሽባቸው የህመም አልጋዎች መጠው ቢፈልጉም የቱ ጋር ነው የወደቅሽው ከእኔ በቀር እንኳ መልዓክትም አላወቁም ደብቄሻለሁና ከእግዜር ጋ አኩኩሉ ሞትም እኔን ፈርቶ እግዜሩን ይዋሻሉ ቢዋሹም ስዋዋል የሰማይን መሬት ለእረፍትሽ እንዲሆን ገነት ታንሳለች የእቅፌን ሚዛን የመዘንኩት እንደሆን ጉሙን አጭጄው ለወደቅሽበት ትራስ ለማድረግ ደረት ላለው ልብ ምን ይሰራል ከቶ ቁስን ማፈላለግ .....ልክ እንደሰርግ መልዓክት ይፈሩኛል ሊጠሩሽ ሲመጡ ሰፈር ሲጠይቁ የስስቴን መጠን የማፍቀሬን መጠን ልኩን ስለሚያውቁ እግዜር ይፈራኛል አንቺን በመውድ ውስጥ እኔ እንዳልወሰድ ታማ አልጋ ለተኛች ፍቅረኛ ላለችው ታስፈራለችና ሞት የሚሏት መንገድ ንዴቴ እጥፍ ነው ያውቁታል ስስቴን የመንሰፍሰፍ ጦሩ ያልታዘዙትን ሟች እንደሚያመጡ ሲያውቁ መልዓክትም ፈሩ ለምን...? ስልኩን ሲደውሉ አንቺን ጠራው ብለው እኔን ስለሚጠሩ ግዕዝ ሙላት @GEEZ_MULAT ስለ ሁለቱ የሞቱ ፍቅረኞች መታሰቢያ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
9👍 6🙏 1
የሸክላ ሙዚቃ ማጫወቻ 155,000 Birr Inbox @abela1987
Show all...
3
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Show all...
JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Show all...
JOIN 🥶
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
1GB ስንት MB ነው?
Show all...
1024MB
1056MB
(በከሪም) ከመዉደዴ ጀርባ    ከመዉደዴ መሃል ከመውደዴ ዉስጠት  ቅንጣት የምታህል ከኢምንት ያነሰች  ትንሽ ክብር ቢጤ ከግብሬ ስጣረስ   ያልተዋጠች ድምጤ ነፍስ ዘራች መሰል  ትሰማኝ ጀመረ                                  ትቀር ትሆን ሆና ልረሳሽ ነው መሰል  ቢቀር ጊዜ መና                                    ይሄው ሆነ ወና በተስፋ ላይ ተስፋ ቆርጦ                              እስካይሆን ላልሆነው የሆነው እስኪሆን  የወደዴሽ ልቤ                                  ይወድሽ ተሳነው ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
8👍 4
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Show all...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Show all...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Show all...
JOIN ✅
Repost from N/a
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Show all...
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
Show all...
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ