በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Открыть в Telegram
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
Больше2025 год в цифрах

222 503
Подписчики
+13924 часа
-1327 дней
-1 21030 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
❇️መስከረም❇️
❇️ጥቅምት❇️
❇️ህዳር❇️
❇️ታህሳስ❇️
❇️ጥር❇️
❇️የካቲት❇️
❇️መጋቢት❇️
❇️መያዝያ❇️
❇️ግንቦት❇️
❇️ሰኔ❇️
❇️ሀምሌ❇️
❇️ነሃሴ❇️
❇️ጷጉሜ❇️
<አድናቂና ቀልቡ>
ለግርዶሽ ቢኳሉ
ዝለው የሰቀሉት...
ይከብድ የለ ቅሉ
ሲንከባለል ውሎ
ወጪት በአፍ ጢሙ
ከመውደቁ በፊት
-----------------------
በተመልካች ገመድ
ታስሮ ነበር ቢሉ...
ለቅሉ የተደፉ....
አንዳቸው ሳይተርፉ
ቅሉ ግን የኋሊት...
|ሽቅብ መንጠልጠሉ|
ተፃፈ : በኢያሱ ከበደ
ህዳር 30, 2018 ዓ.ም
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 9🔥 2
ፈራሁት
--------
መኖሬን ፈራሁት
ህይወቴን ጠላሁት
ሰቀቀን ሲበዛ
ጭካኔ እንደዋዛ
ሞት ቀልድ ሲሆን
መተማመን ሲተን
መኖሬን ፈራሁት
ሲጠፋ ደግነት
ፍቅር ስትቀዘቅዝ
ተስፋ ሲደበዝዝ
አለኝ ባሉት ሀገር
ሲሆኑ ባይተዋር
መኖሩ ያስፈራል
ሞት በሀሳብ ሸራ
ተደጋግሞ ሲሳል።
_
ኢትዮጽያ ተረስታ
ሁሉም ዘር ሲጠራ
ለመግደል ለመዝረፍ
ሲጠባበቅ ተራ
ሀቅ ፈራጅ ሲጠፋ
የእውነት ቤት ጠቦ
የሀሰት ቤት ሲሰፋ
ዕድሜያችን በሰዉ እጅ
ሲረዝምና ሲያጥር
መኖሩ ያስፈራል ተከልለን ስንኖር
ሞት በሚሏት አጥር።
ተገጠመ በ =tali
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 23💔 4
እግዜር ስላንቺ ይፈራኛል
እክለፈለፋለሁ
የመልዓክት ስልኮች
ላንቺ ሲደውሉ
ይወስዱሻል ብዬ
እኔ ሳዋራቸው
ይኮላተፋሉ.....
ይርበተበታሉ....
የማፍቀሬን ስስት
ልኩንም ያውቃሉ
ተላኪ መልዓክት
ከወደቅሽባቸው
የህመም አልጋዎች
መጠው ቢፈልጉም
የቱ ጋር ነው የወደቅሽው
ከእኔ በቀር እንኳ
መልዓክትም አላወቁም
ደብቄሻለሁና
ከእግዜር ጋ አኩኩሉ
ሞትም እኔን ፈርቶ
እግዜሩን ይዋሻሉ
ቢዋሹም ስዋዋል
የሰማይን መሬት
ለእረፍትሽ እንዲሆን
ገነት ታንሳለች
የእቅፌን ሚዛን
የመዘንኩት እንደሆን
ጉሙን አጭጄው
ለወደቅሽበት ትራስ ለማድረግ
ደረት ላለው ልብ
ምን ይሰራል ከቶ ቁስን ማፈላለግ
.....ልክ እንደሰርግ
መልዓክት ይፈሩኛል
ሊጠሩሽ ሲመጡ ሰፈር ሲጠይቁ
የስስቴን መጠን
የማፍቀሬን መጠን
ልኩን ስለሚያውቁ
እግዜር ይፈራኛል
አንቺን በመውድ ውስጥ
እኔ እንዳልወሰድ
ታማ አልጋ ለተኛች
ፍቅረኛ ላለችው
ታስፈራለችና
ሞት የሚሏት መንገድ
ንዴቴ እጥፍ ነው
ያውቁታል ስስቴን
የመንሰፍሰፍ ጦሩ
ያልታዘዙትን ሟች
እንደሚያመጡ ሲያውቁ
መልዓክትም ፈሩ
ለምን...?
ስልኩን ሲደውሉ
አንቺን ጠራው ብለው
እኔን ስለሚጠሩ
ግዕዝ ሙላት
@GEEZ_MULAT
ስለ ሁለቱ የሞቱ ፍቅረኞች መታሰቢያ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 9👍 6🙏 1
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
JOIN ✅
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Показать все...
Показать все...
(በከሪም)
ከመዉደዴ ጀርባ ከመዉደዴ መሃል
ከመውደዴ ዉስጠት ቅንጣት የምታህል
ከኢምንት ያነሰች ትንሽ ክብር ቢጤ
ከግብሬ ስጣረስ ያልተዋጠች ድምጤ
ነፍስ ዘራች መሰል ትሰማኝ ጀመረ
ትቀር ትሆን ሆና
ልረሳሽ ነው መሰል ቢቀር ጊዜ መና
ይሄው ሆነ ወና
በተስፋ ላይ ተስፋ ቆርጦ
እስካይሆን ላልሆነው
የሆነው እስኪሆን የወደዴሽ ልቤ
ይወድሽ ተሳነው
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 8👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показать все...
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
JOIN ✅
Repost from N/a
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
