Bank of Abyssinia
Open in Telegram
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
Show more2025 year in numbers

182 997
Subscribers
+4424 hours
+8987 days
+4 55230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
በረቀቀ ቴክኖሎጅ የተዘጋጀውን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ
- በ5 የቋንቋ አማራጭ
- ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ አካውንት ያለምንም ክፍያ እና ያለገደብ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- ኪውአር ስካን አገልግሎት
ለማግኘት ዛሬውኑ ወደ አቅራቢያዎ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ያግኙ #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 57❤ 23😁 6👏 4🔥 2🤩 2
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር በጥምረት የጀመረውንልዩ ካፌ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር በደረሰው ስምምነትመሰረት ለሀገራችን የመጀመሪያና ልዩ የሆነውን የባንክ እና የካፌ አገልግሎት አገልግሎት በጥምረት የያዘውን (Branch with
Café) ሦስተኛ ቅርንጫፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አካባቢ በሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍትላንት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡
ይህ ልዩ ካፌ ወቅታዊ የባንክ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ
የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ እና ቡናን አምርቶ ወደ ውጭ እስከመላክ ድረስ ለሦስት አስርት ዓመታት ለተጠጋ ጊዜ ሰፊ ሥራን ሲሠራየቆየው የዳዬ በንሳ ኮፊ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ. እህት ኩባንያ የሆነው ዱካሞ ኮፊ ውህደት ውጤት ነው። በዚህ ካፌ በአሁኑ
ዘመን ሰዎች በቀላሉ ከቴክኖሎጂ የሚያገኙትን ደስታ ከባንክ አገልግሎት ጋር በማጣመር እየተዝናኑ ጎን ለጎን በቴክኖሎጂ የታገዘ የባንክአገልግሎት የሚያገኙበትን ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ሲሆን፣ ከዓላማዎቹ መካከል ቀለል ያለ አገልግሎት መስጠት፣ የደንበኞቻችንን ልምድ
ማሻሻል እና የባንክ ቴክኖሎጂ እይታን ማዳረስ የሚሉት ይጠቀሳሉ፡፡
በካፌው ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ግብይት ሙሉ በሙሉ የማይኖርበመሆኑ ሁሉንም ግብይቶች ቴክኖሎጂን ማዕከል ባደረገ መልኩ በየቦታው በሚቀመጡ ታብሌቶች፣ በኤ.ቲ.ኤም ካርድ፣ በኪው.አር. እና
በሞባይል ባንክ ይከናወናል፡፡
የባንካችን የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አንዱ ርዕይንእውን ከሚያደርጉ ክንዋኔዎች መካከል የዚህ ልዩ ካፌ ሥራ መጀመር አንዱ ሲሆን፣ ባንካችን የዚህን ተሞክሮ መሰረት በማድረግ በቀጣይ
በሌሎች አካባቢዎች የባንክ ቴክኖሎጂዎችን ማዕከል ያደረጉ የካፌ አገልግሎቶችን በአጋርነት ማቅረቡን የሚቀጥል መሆኑን በምርቃቱ ሥነ-ሥርዓትላይ ተገልጿል።
ዱካሞ ቡና ለደንበኞች ብዙ የቡና አይነት አማራጮችን
ይዞ ከመምጣቱም በላይ ለባንካችን ሠራተኞች የ40 በመቶ ቅናሽ እንዲሁም ከባንካችን ውጭ ላሉ ተጠቃሚዎች ደግሞ የ30 በመቶ ቅናሽእንዳለው በዕለቱ ተገልጿል።
በምርቃቱ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን የበላይ ሥራ አመራር
አባላትና ሠራተኞች እንዲሁም የዳዬ በንሳ ኮፊ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ. እና የእህት ኩባንያው ዱካሞ ኮፊ ዋና ሥራ አስፈጻሚእና ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ተገኝተዋል፡፡
👍 28🔥 2❤ 1😱 1🤩 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 18❤ 6🤩 1
ልዩ የቀጥታ ስርጭት
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር ለሀገራችን የመጀመሪያና ልዩ የሆነውን “Branch with Café” የባንክ አገልግሎት 3ተኛ ቅርንጫፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ በሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍ እያስመረቀ ይገኛል።
ሙሉውን የምርቃት መርሀ ግብር በባንካችን የፌስቡክ ገጽ በሚተላለፈው የቀጥታ ስርጭት ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ
https://web.facebook.com/share/v/15cteqFQ3v/
👍 60❤ 9👏 5🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 36❤ 5😱 5🤩 1
አቢሲንያ አሚን የዕውቅና እና የምስጋና ዋንጫ ተበረከተለት
አቢሲንያ አሚን በባንክ ኢንዱስትሪው እያስመዘገበ ካለው አመርቂ ውጤት ጐን ለጐን ባንካችን ካስቀመጣቸው ዕሴቶች መካከል አንዱ ከሆነው ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያም ማህበረሰብን የማገልገል ሥራ በሰፊው እየሰራ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው፡፡ታዲያ ባንካችን ላደረገው አስተዋፅኦ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዕውቅናና ምስጋና በማቅረብ የክብር ዋንጫ አበርክቷል፡፡
መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተዘጋጀው የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ በመገኘት ሽልማቱን የተረከቡት የባንካችን ዋና የአቢሲንያ አሚን ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ሲሆኑ ባንካችን ለተሰጠው ዕውቅና ምስጋና በማቅረብ ባንኩ መሰል ስራዎች ላይ እያደረገ ያለውን ማህበራዊ አስተዋፅኦ ወደፊትም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የፌደራል እስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት፣ የኦሮሚያ መጅሊስ ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት፣ የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዚዳንት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱና ሌሎችም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተገኝተዋል፡፡
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 95❤ 7🔥 4🤔 1🤩 1
00:13
Video unavailableShow in Telegram
ሀገር ቤት ሩቅ ቢመስልም በካሽ ጎ ሃዋላ ለወዳጅ ዘመድ ቅርብ ይሁኑ!
#CashGo #visa #mastercard #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
BOA_Cash go _Square.mp420.19 MB
👍 43❤ 3😱 2🔥 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 39❤ 6👏 5🤩 1
00:05
Video unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ !
IMG_8830.MP44.66 KB
👍 99❤ 10👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ዱዓና ምልጃችሁ መቅቡል ይሁን፣
ከወሩ ያገኛችሁት ምንዳና በረከት አብሯችሁ ይሰንብት፣
በስኬት ላይ ስኬትን አጎናጽፎ፤ ለከርሞ ረመዷን በአማንና በኢማን ያድርሳችሁ!!
አሚን!
ጁሙዐ ሙባረክ!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
👏 52👍 30❤ 20🤩 4
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 25👌 7😱 2🤩 1
04:12
Video unavailableShow in Telegram
የእህቶቻችንን ህልም ያሳካ ብድር
ክፍል ሁለት
በክፍል አንድ ዝግጅታችን ላይ በባንካችን የሶስተኛ ዙር የሴቶች የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ “በስራ ፈጠራ“ ዘርፍ አሸናፊ ከነበሩ በርካታ ስኬታማ ሴቶች መካከል የትዝታን የምስክርነት ቪዲዮ ተከታትለንነበር። የትዝታ ተሞክሮ ሴት እህቶቻችን የፋይናንስ ድጋፍ ካገኙ ህልማቸውን ከማሳካት ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው
አንዳችም ነገርእንደሌለ ጥሩ ማሳያ ነው።
ለዛሬ ደግሞ የሌላኛዋን የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ የደስደስ ጥላሁንን
ምስክርነት እናቀርብላችኋለን። የደስደስጥላሁንና በርካታ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ እንስቶች በአቢሲንያ የገንዘብ ድጋፍ ታግዘው አሁን ላይ ህልማቸውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ቀይረዋል። የደስደስና
ሌሎች እንደሷ ያሉ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች ከአቢሲንያ ባንክ በወሰዱት ብድር የጀመሩትን ቢዝነስ በማስፋፋትና ለሌሎች ወገኖቻቸው የስራ ዕድል በመፍጠር፣ ሴቶች ድጋፍ ካገኙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ አስመስክረዋል።
የደስደስን ተሞክሮ ከቪዲዮው እንድትታተሉት
እንጋብዛለን።
ed ወሮ የደስደስ ጥላሁን (የዲ ሽሮ) .m4v55.35 MB
👍 52❤ 26👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 19❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኛ አይቆርጥም!
ከአቢሲንያ ባንክ ሂሳብዎ ወደ ሌላ አቢሲንያ ባንክ ሂሳብ በባንካችን ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ሲልኩ የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቁም
#Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 147😁 18❤ 15👏 15🤔 11🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 34❤ 2🤩 2
