en
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

Open in Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
27 356
Subscribers
-2624 hours
-1027 days
-50330 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- فالعمل على نشر السنة واجب وتعليمها من أفضل القُرُبات وأجل الطاعات " ሱናን ለማስፋፋት መስራት ግዴታ ነው፣ ​​ማስተማርም ከምርጥ ወደ አላህ መቃረቢያ ተግባራት እና እጅግ በጣም የላቀ የታዛዥነት ዓይነቶች አንዱ ነው።" (مجموع الفتاوى 54/8) 𝑻𝐞»
Show all...
~ለአንች ነዉ.... كـﻮﻧﻲ ﻋﻔﻴﻔﺔ ﻭ ﺇﻥ ﺗﺒﺮﺝ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺣﻮﻟﻚ .. ﺗﻤﻴﺰﻱ ﺑﺎﻟﺤﻴـــــﺎﺀ ﻭ ﺇﻥ ﺍﻧـﻌﺪﻡ ﻣِﻦ ﻛﻞِّ ﻣَﻦ ﺣﻮﻟﻚ .. ﺍﺻﺒﺮﻱ ﻭ ﺍﺛﺒﺘﻲ ﻭ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻜﻮﻥ ﻛﻠﻪ ﺿﺪﻙ .. ~
Show all...
القارئ_أحمد_العجمي_الر_كتاب_أن5.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🫵ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁ የቂያም ቀን ተሟጋች እንዳይሆኑዋችሁ ተጠንቀቁ ‼️ 🔖 አምር ኢብን ቀይስ እንዲህ ይላል፦ "የቂያማ_ቀን ሚስት ባሏን  አላህ ዘንድ ትሞግታለች(ትከራከራለች) «እንዲህም_ትላለች፦ እርሱ አደብ አያስይዘኝ ምንም አያስተምረኝም ነበር ! ሱቅ ላይ ዳቦ ገዝቶ ያመጣልኝ ነበር !" = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ሸይኽ አል-ዋዲኢ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- “አንዲት ሴት ልጆቿን በእስልምና መርሆዎች መሠረት ማሳደግ አለባት፣ ለእስልምና ለምታቀርበው አገልግሎት አላህ ጀዛዋን ይክፈላት።” 📚 [ቱህፋት አል-ሙጂብ፣ ገጽ 310] = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
﮼اللَّهُمَّ،صَلِّ،وَسَـــلِّمْ،وَبَارِك،على،نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ           
Show all...
🔖 ኢማም አህመድ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡- "وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ." " ሀላል ምግብ በመመገብ ልቦች ይረጋጋሉ እና ይለሰልሳሉ።"
[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
قَالَ اِبْنُ رَجَبٍ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ دسائِسُ السُوءِ الخَفِيَّة تُوجِبُ سُوءَ الخاتِمة.
جامع العلوم والحكم١/١٧٤
Show all...
ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።
Show all...
القارئ_خليفة_الطنيجي_حتى_إذا_جاء_أمرنا.mp35.64 MB
💻 ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ ከታች የተቀመጠ አካዉንት ይጠቀሙ !           ⇣⇣⇣ @Ibnu_turabb123 @Ibnu_turabb123 «ለተጨማሪ ግሩፓችን ይቀላቀሉ፦  t.me/suk_bederete123 🤝ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ አገልግሎት እንሰጣለን 🛍🇸🇦
Show all...
¶ ጣፋጭ ቁርአን ~ ከቁርአን ጋር አንኑር
Show all...
القارئ_عبدالله_البعيجان_وجاوزن5.19 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አኽላቅ በትዳር ውስጥ ~ ዲን፣ ዐቂዳ፣ ዒባዳ መኖር፣ ውጫዊ ኢስላማዊ ምልክቶች (ሸዓኢር) ማንፀባረቅ ትልቅ ዋጋ ያላቸው ኢስላማዊ እሴቶች ቢሆኑም ለትዳር ግን በቂ አይደሉም። ትዳር ውስጥ አብሮ ለመኖር የሚያስችል ስነ ምግባር ያስፈልጋል። ኢብኑ ነስር አልፈቂህ እንዲህ ይላሉ፦ "የአላህን መፅሀፍ (ቁርኣንን) የሐፈዘች፣ (የኢማሙ ማሊክን) ሙወጦእ (ኪታብ) የሸመደደች፣ የዒባዳ ባለቤት የሆነች ሴት አግብቼ ነበር። ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋ ግን ከሷ ጋር ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንኳን የዘለቀ ደስታ አላገኘሁም።" [አሪያድ፡ 2/186] ዛሬም ዲን አይተው ገብተው ተመሳሳይ ሁኔታ የገጠማቸው እና የሚገጥማቸው ብዙ ወንዶች፣ ብዙ ሴቶች አሉ። የቤት ቀጋ፣ የውጭ አልጋ አንሁን። ለሚስትህ፣ ለባልሽ ምቹ ለመሆን መጣር ራሱን የቻለ ትልቅ ዒባዳ ነው። ህይወትም ጠአም የሚኖረው መተሳሰብ ሲኖር ነው። መጋጨት ያለ ነው። ግጭትን ህይወት ማድረግ ግን የሰላም ብቻ ሳይሆን የጤናም ችግር ነው። = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
Show all...
🔖 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦ «فأطيبُ ما في الدّنيا معرفة اللّٰهዱኒያ ላይ ካሉ መልካም ነገሮች ሁሉ መልካሙ አላህን ማወቅ ሲሆን... «وأطيبُ ما في الآخرة النّظر إليهِ سُبحانه".አኼራ ላይ ካሉ መልካም ነገሮች ትልቁ ደግሞ አላህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ማየት ነው። «مجموع الفتاوى ١٦٣/١» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
  «لَا تَتزوَّجِي مَن بهِ هَذهِ الخِصالِ الأرْبعَة : «እነዚህ አራት ባህሪያት ያለውን ሰው አታግቢ። « مُضيِّعًا لِصّلاتِهِ ، وَعَاقًا لِوالدَيهِ ، وَبَخيلًا ، وَسيِّء الخُلُقْ ! «ሶላትን ችላ የሚል፣ ለወላጆቹ የማይታዘዝ፣ ንፉግ/ስስታም ፣መጥፎ ስነምግባር  ያለዉን።»  𝐓𝐞↝ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
أكثر من الدعاء لقلبك بالصلاح والهداية .. ‏يا ربّ أصلح قلبي ونيتي واختم لي بخير..      =
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
«العلاقات المحرمة داء ودواؤها أنَّك تلجأ إلى الله وتنشغل بالطَّاعات وتكثر من الدُّعاء وتحذر من الفراغ لأن فعلًا الفراغ قد يكون سبب في وقوع المرء في المعاصي فالنَّفس إن لم تشغلها فيما ينفع شغلتك بما يضرُّك !! «የተከለከሉ ግንኙነቶች በሽታ ናቸው ፈውሳቸውም ወደ አላህ መመለስ ፣እርሱንም በመታዘዝ  እራስህን ቢዚ ልታደርግ  ፣ዱአን ማብዛት እና ከስራ ፈትነት ተጠንቀቅ ምክንያቱም ስራ ፈትነት ሰውን ወንጀል ላይ እንዲወድቅ ምክንያት ሊሆን ይችላል። በሚጠቅምህ ነገር ነፍስህን ካልያዝክ በሚጎዳህ ነገር ይይዝሃል። 𝑻𝐞↝ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📝 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ይላሉ፦   يَقُول ابْن القَيّم "رحمه الله   " ‏إذا مَنع الله عَنك شَيئاً تُريده و تُحبه ، فتَح لَك بِحكمته ورَحمته أبوَاباً أخرَى هِي أنفَع لَك ! فَلا تَحزن و لا تَيأس وَكًن مُوقِناً لحكمَة الله وَ عَدله وَ رحمَتِه. «አላህ ከምትፈልገው እና ​​ከምትወደው ነገር ቢከለክልህ በጥበቡ እና በእዝነቱ ሌሎች የሚጠቅሙህን በሮች ይከፍትልሃል! ስለዚህ አትዘን ወይም ተስፋ አትቁረጥ የአላህን ጥበብ፣ ፍትሀዊነት እና እዝነት እርግጠኛ ሁን። 𝐓𝐞» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
«والدّعاء من أنفع الأدوية، وهو عدو البلاء، يدافعه ويعالجه، ويمنع نزوله، ويرفعه أو يخففه إذا نزل، وهو سلاح المؤمن « ዱዓ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ መድኃኒቶች ውስጥ አንዱ ነው። የጥፋት ጠላት ነው፣ ይመልሰዋል፣ ያክመዋል፣ እንዳይመጣ ይከለክለዋል፣ ከመጣም ያነሳዋል ወይም ይቀንሳል። የሙእሚን መሳሪያ ነው።»
ابن القيم || الدَّاء والدَّواء
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...