ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
Kanalga Telegram’da o‘tish
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

27 356
Obunachilar
-2624 soatlar
-1027 kunlar
-50330 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
فالعمل على نشر السنة واجب وتعليمها من أفضل القُرُبات وأجل الطاعات
"
ሱናን ለማስፋፋት መስራት ግዴታ ነው፣ ማስተማርም ከምርጥ ወደ አላህ መቃረቢያ ተግባራት እና እጅግ በጣም የላቀ የታዛዥነት ዓይነቶች አንዱ ነው።"
(مجموع الفتاوى 54/8)
𝑻𝐞»~
ለአንች ነዉ....
كـﻮﻧﻲ ﻋﻔﻴﻔﺔ ﻭ ﺇﻥ ﺗﺒﺮﺝ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺣﻮﻟﻚ ..
ﺗﻤﻴﺰﻱ ﺑﺎﻟﺤﻴـــــﺎﺀ ﻭ ﺇﻥ ﺍﻧـﻌﺪﻡ ﻣِﻦ ﻛﻞِّ ﻣَﻦ ﺣﻮﻟﻚ ..
ﺍﺻﺒﺮﻱ ﻭ ﺍﺛﺒﺘﻲ ﻭ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻜﻮﻥ ﻛﻠﻪ ﺿﺪﻙ ..
~Photo unavailableShow in Telegram
🫵ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁ የቂያም ቀን ተሟጋች እንዳይሆኑዋችሁ ተጠንቀቁ ‼️
🔖 አምር ኢብን ቀይስ እንዲህ ይላል፦
"የቂያማ_ቀን ሚስት ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግታለች(ትከራከራለች)
«እንዲህም_ትላለች፦ እርሱ አደብ አያስይዘኝ ምንም አያስተምረኝም ነበር !
ሱቅ ላይ ዳቦ ገዝቶ ያመጣልኝ ነበር !"
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
🔖 ሸይኽ አል-ዋዲኢ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
“
አንዲት ሴት ልጆቿን በእስልምና መርሆዎች መሠረት ማሳደግ አለባት፣ ለእስልምና ለምታቀርበው አገልግሎት አላህ ጀዛዋን ይክፈላት።”
📚 [ቱህፋት አል-ሙጂብ፣ ገጽ 310]
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru﮼اللَّهُمَّ،صَلِّ،وَسَـــلِّمْ،وَبَارِك،على،نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ
🔖 ኢማም አህመድ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-
"وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ."
"
ሀላል ምግብ በመመገብ ልቦች ይረጋጋሉ እና ይለሰልሳሉ።"
[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
قَالَ اِبْنُ رَجَبٍ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ
دسائِسُ السُوءِ الخَفِيَّة تُوجِبُ سُوءَ الخاتِمة.
جامع العلوم والحكم١/١٧٤
ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።
القارئ_خليفة_الطنيجي_حتى_إذا_جاء_أمرنا.mp35.64 MB
💻 ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ ከታች የተቀመጠ አካዉንት ይጠቀሙ !
⇣⇣⇣
@Ibnu_turabb123
@Ibnu_turabb123
«ለተጨማሪ ግሩፓችን ይቀላቀሉ፦ t.me/suk_bederete123
🤝ሳኡድ አረቢያ ሁሉም
ቦታ አገልግሎት እንሰጣለን 🛍🇸🇦¶ ጣፋጭ ቁርአን
~ ከቁርአን ጋር አንኑር
القارئ_عبدالله_البعيجان_وجاوزن5.19 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አኽላቅ በትዳር ውስጥ
~
ዲን፣ ዐቂዳ፣ ዒባዳ መኖር፣ ውጫዊ ኢስላማዊ ምልክቶች (ሸዓኢር) ማንፀባረቅ ትልቅ ዋጋ ያላቸው ኢስላማዊ እሴቶች ቢሆኑም ለትዳር ግን በቂ አይደሉም። ትዳር ውስጥ አብሮ ለመኖር የሚያስችል ስነ ምግባር ያስፈልጋል። ኢብኑ ነስር አልፈቂህ እንዲህ ይላሉ፦
"የአላህን መፅሀፍ (ቁርኣንን) የሐፈዘች፣ (የኢማሙ ማሊክን) ሙወጦእ (ኪታብ) የሸመደደች፣ የዒባዳ ባለቤት የሆነች ሴት አግብቼ ነበር። ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋ ግን ከሷ ጋር ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንኳን የዘለቀ ደስታ አላገኘሁም።" [አሪያድ፡ 2/186]
ዛሬም ዲን አይተው ገብተው ተመሳሳይ ሁኔታ የገጠማቸው እና የሚገጥማቸው ብዙ ወንዶች፣ ብዙ ሴቶች አሉ። የቤት ቀጋ፣ የውጭ አልጋ አንሁን። ለሚስትህ፣ ለባልሽ ምቹ ለመሆን መጣር ራሱን የቻለ ትልቅ ዒባዳ ነው። ህይወትም ጠአም የሚኖረው መተሳሰብ ሲኖር ነው። መጋጨት ያለ ነው። ግጭትን ህይወት ማድረግ ግን የሰላም ብቻ ሳይሆን የጤናም ችግር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
🔖 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦
«فأطيبُ ما في الدّنيا معرفة اللّٰه
↝
ዱኒያ ላይ ካሉ መልካም ነገሮች ሁሉ መልካሙ አላህን ማወቅ ሲሆን...
«وأطيبُ ما في الآخرة النّظر إليهِ سُبحانه".
↝ አኼራ ላይ ካሉ መልካም ነገሮች ትልቁ ደግሞ አላህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ማየት ነው።
«مجموع الفتاوى ١٦٣/١»
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
«لَا تَتزوَّجِي مَن بهِ هَذهِ الخِصالِ الأرْبعَة :
«እነዚህ አራት ባህሪያት ያለውን ሰው አታግቢ።
« مُضيِّعًا لِصّلاتِهِ ، وَعَاقًا لِوالدَيهِ ، وَبَخيلًا ، وَسيِّء الخُلُقْ !
«
ሶላትን ችላ የሚል፣ ለወላጆቹ የማይታዘዝ፣ ንፉግ/ስስታም ፣መጥፎ ስነምግባር ያለዉን።»
𝐓𝐞↝ t.me/Sadik_Ibnu_Heyruأكثر من الدعاء لقلبك بالصلاح والهداية ..
يا ربّ أصلح قلبي ونيتي واختم لي بخير..
=
Photo unavailableShow in Telegram
«العلاقات المحرمة داء ودواؤها أنَّك تلجأ إلى الله وتنشغل بالطَّاعات وتكثر من الدُّعاء وتحذر من الفراغ لأن فعلًا الفراغ قد يكون سبب في وقوع المرء في المعاصي فالنَّفس إن لم تشغلها فيما ينفع شغلتك بما يضرُّك !!
«የተከለከሉ
ግንኙነቶች በሽታ ናቸው ፈውሳቸውም ወደ አላህ መመለስ ፣እርሱንም በመታዘዝ እራስህን ቢዚ ልታደርግ ፣ዱአን ማብዛት እና ከስራ ፈትነት ተጠንቀቅ ምክንያቱም ስራ ፈትነት ሰውን ወንጀል ላይ እንዲወድቅ ምክንያት ሊሆን ይችላል። በሚጠቅምህ ነገር ነፍስህን ካልያዝክ በሚጎዳህ ነገር ይይዝሃል።
𝑻𝐞↝ t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
📝 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ እንዲህ ይላሉ፦
يَقُول ابْن القَيّم "رحمه الله "
إذا مَنع الله عَنك شَيئاً تُريده و تُحبه ،
فتَح لَك بِحكمته ورَحمته أبوَاباً أخرَى
هِي أنفَع لَك ! فَلا تَحزن و لا تَيأس وَكًن
مُوقِناً لحكمَة الله وَ عَدله وَ رحمَتِه.
«አላህ ከምትፈልገው እና ከምትወደው ነገር ቢከለክልህ በጥበቡ እና በእዝነቱ ሌሎች የሚጠቅሙህን በሮች ይከፍትልሃል! ስለዚህ አትዘን ወይም ተስፋ አትቁረጥ የአላህን ጥበብ፣ ፍትሀዊነት እና እዝነት እርግጠኛ ሁን።
𝐓𝐞» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Photo unavailableShow in Telegram
«والدّعاء من أنفع الأدوية، وهو عدو البلاء، يدافعه ويعالجه، ويمنع نزوله، ويرفعه أو يخففه إذا نزل، وهو سلاح المؤمن .»
«
ዱዓ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ መድኃኒቶች ውስጥ አንዱ ነው። የጥፋት ጠላት ነው፣ ይመልሰዋል፣ ያክመዋል፣ እንዳይመጣ ይከለክለዋል፣ ከመጣም ያነሳዋል ወይም ይቀንሳል። የሙእሚን መሳሪያ ነው።»
ابن القيم || الدَّاء والدَّواء= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
