መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Open in Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Show more2025 year in numbers

17 974
Subscribers
-424 hours
-137 days
-9830 days
Posts Archive
ምልማድ
“ዓባይ" ማለት በግእዝ ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
- ወንዝ
- ታላቅ
- አባይ
- ሐይቅ
👍 17
ምልማድ
“ፈታሔ ማኅፀን" በመባል የሚታወቀው .....Anonymous voting
- ቅዱስ ራጉኤል
- ቅዱስ ሩፋኤል
- ቅዱስ ዑራኤል
- ቅዱስ ፋኑኤል
🙏 24👍 10
ምልማድ
“ፈታሔ ማኅፀን" ተብሎ የሚጠራው ....Anonymous voting
- ቅዱስ ራጉኤል
- ቅዱስ ፋኑኤል
- ቅዱስ ራጉኤል
ምልማድ
"ፈታሔ መኅፀን" ተብሎ የሚጠራው መልአክ የቱ ነው ?Anonymous voting
- ቅዱስ ራጉኤል
- ቅዱስ ዑራኤል
- ቅዱስ ፋኑኤል
- ቅዱስ ሩፋኤል
ምልማድ
የጳጕሜን ወር ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መውጫ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ላይ ነው ።Anonymous voting
- አማን
- ሐሰት
👍 17
ምልማድ
፳፻፲ወ፰ ዓ.ም በአሐዝ ሲጻፍ ........Anonymous voting
- እሥራ ምእት ዐሠርቱ ሰመንቱ ዓመተ ምህረት
- ዐሠርቱ ምእት ዐሠርቱ ወሰመንቱ ዓመተ ምሕረት
- እሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሰመንቱ ዓመተ ምሕረት
- እሥራ ምእት ዐሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ዓለም
👍 11👏 1
ምልማድ
የ፳ ፻ ፲ወ፰ ዓ.ም በየትኛው ወንጌላዊ ይሰየማል ?Anonymous voting
- ቅዱስ ማቴዎስ
- ቅዱስ ማርቆስ
- ቅዱስ ሉቃስ
- ቅዱስ ዮሐንስ
👍 12
📚 ባሕረ ሐሳብ
✍ አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ
✔️ ተጨማሪ መጽሐፎችን...
በዚህ @GeezEnemarBot ያግኙ
#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
ባሕረ ሐሳብ.pdf36.98 MB
🙏 4
መሠረታዊ አብነት ትምህርት ማለትም ግእዝ ንባብ ውዳሴ ማርያም ፣ መዝሙረ ዳዊት ተምረዋል ?Anonymous voting
- ተምሬአለው
- ጀምሬ አቋርጫለሁ
- ምንም አልተማርኩም
- እየተማርኩ እገኛለሁ
👏 15🙏 8
ምልማድ
ከአዕዋዳት የማይካተተው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ዓውደ ዓመት
- ዓውደ ወርኅ
- ዓውደ ዕለት
- ዓውደ መጥቅዕ
👍 14
ምልማድ
የባሕረ ሐሳብ ትምህርት የደረሰው አባት ማን ይባላል ?Anonymous voting
- ቅዱስ ያሬድ
- ቅዱስ ጎርጎርዮስ
- ቅዱስ ድሜጥሮስ
- ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
👏 11👍 6
ምልማድ
ከሚከተሉት ውስጥ የግሪክ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ኤፓጉሜኔ
- ጳጉሜን
- ተውሳክ
- ጰራቅሊጦስ
👍 12👏 3
ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃሎች)
ጻድቅ ➝ ኃጥእ
ቡራኬ ➝ ርግማን
ትሕትና ➝ ልዕልና
ሐዘን ➝ ፍሥሐ
ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት)
እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ
የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም
ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት
ዝናም ➝ ፀሐይ
ሖረ ➝ መጽአ
ዐቢይ ➝ ንዑስ
ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ)
ሌሊት ➝ መዓልት
@MesereteGeez
👏 20👍 8🙏 5
የመሠረተ ግእዝ የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎችን ተቀላቀሉ
ቴሌግራም
T.me/Meseretegeez
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1a4gT8561X/
ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @mgeez202
