es
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Ir al canal en Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
17 974
Suscriptores
-424 horas
-137 días
-9830 días
Archivo de publicaciones
ምልማድ “ዓባይ" ማለት በግእዝ ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ወንዝ
  • ታላቅ
  • አባይ
  • ሐይቅ
0 votes
👍 17
ምልማድ “ወርኅ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ጨረቃ
  • ጢስ
  • ጉም
  • ደመና
0 votes
🙏 23
Photo unavailableShow in Telegram
👍 29🙏 14
ምልማድ “ፈታሔ ማኅፀን" በመባል የሚታወቀው .....Anonymous voting
  • ቅዱስ ራጉኤል
  • ቅዱስ ሩፋኤል
  • ቅዱስ ዑራኤል
  • ቅዱስ ፋኑኤል
0 votes
🙏 24👍 10
ምልማድ “ፈታሔ ማኅፀን" ተብሎ የሚጠራው ....Anonymous voting
  • ቅዱስ ራጉኤል
  • ቅዱስ ፋኑኤል
  • ቅዱስ ራጉኤል
0 votes
ምልማድ "ፈታሔ መኅፀን" ተብሎ የሚጠራው መልአክ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ቅዱስ ራጉኤል
  • ቅዱስ ዑራኤል
  • ቅዱስ ፋኑኤል
  • ቅዱስ ሩፋኤል
0 votes
ምልማድ የጳጕሜን ወር ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መውጫ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ላይ ነው ።Anonymous voting
  • አማን
  • ሐሰት
0 votes
👍 17
ምልማድ ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም በአሐዝ ሲጻፍ ........Anonymous voting
  • እሥራ ምእት ዐሠርቱ ሰመንቱ ዓመተ ምህረት
  • ዐሠርቱ ምእት ዐሠርቱ ወሰመንቱ ዓመተ ምሕረት
  • እሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሰመንቱ ዓመተ ምሕረት
  • እሥራ ምእት ዐሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ዓለም
0 votes
👍 11👏 1
ምልማድ የ፳ ፻ ፲ወ፰ ዓ.ም በየትኛው ወንጌላዊ ይሰየማል ?Anonymous voting
  • ቅዱስ ማቴዎስ
  • ቅዱስ ማርቆስ
  • ቅዱስ ሉቃስ
  • ቅዱስ ዮሐንስ
0 votes
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
👍 15🙏 6👏 2
📚 ባሕረ ሐሳብ ✍ አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ ✔️ ተጨማሪ መጽሐፎችን... በዚህ @GeezEnemarBot ያግኙ #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Mostrar todo...
ባሕረ ሐሳብ.pdf36.98 MB
🙏 4
መሠረታዊ አብነት ትምህርት ማለትም ግእዝ ንባብ ውዳሴ ማርያም ፣ መዝሙረ ዳዊት ተምረዋል ?Anonymous voting
  • ተምሬአለው
  • ጀምሬ አቋርጫለሁ
  • ምንም አልተማርኩም
  • እየተማርኩ እገኛለሁ
0 votes
👏 15🙏 8
ምልማድ ከአዕዋዳት የማይካተተው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ዓውደ ዓመት
  • ዓውደ ወርኅ
  • ዓውደ ዕለት
  • ዓውደ መጥቅዕ
0 votes
👍 14
ምልማድ የባሕረ ሐሳብ ትምህርት የደረሰው አባት ማን ይባላል ?Anonymous voting
  • ቅዱስ ያሬድ
  • ቅዱስ ጎርጎርዮስ
  • ቅዱስ ድሜጥሮስ
  • ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
0 votes
👏 11👍 6
ምልማድ ከሚከተሉት ውስጥ የግሪክ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ኤፓጉሜኔ
  • ጳጉሜን
  • ተውሳክ
  • ጰራቅሊጦስ
0 votes
👍 12👏 3
ግእዝ፣ አማርኛ፣ እንግሊዘኛ.pdf9.57 KB
👏 17👍 4
ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃሎች)   ጻድቅ ➝ ኃጥእ   ቡራኬ ➝ ርግማን   ትሕትና ➝ ልዕልና   ሐዘን ➝ ፍሥሐ   ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት)   እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ   የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም   ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት   ዝናም ➝ ፀሐይ   ሖረ ➝ መጽአ   ዐቢይ ➝ ንዑስ   ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ)   ሌሊት ➝ መዓልት               @MesereteGeez
Mostrar todo...
👏 20👍 8🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 9
የመሠረተ ግእዝ የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎችን ተቀላቀሉ ቴሌግራም T.me/Meseretegeez ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1a4gT8561X/ ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @mgeez202
Mostrar todo...