2025 año en números

10 914
Suscriptores
-824 horas
-357 días
-12730 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
ኔይማር በጉዳት ወደ ብራዚል ብሄራዊ ቡድን መመለስ አልቻለም ማለት ከቡድኑ ተቀንሶል እናም ኤንድሪክ ተክቷል 😫🇧🇷
Photo unavailableShow in Telegram
| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
12:00 | ኤቨርተን ከ ዌስትሀም
12:00 | ኢፕስዊች ከ ኖቲንግሃም
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ወልቭስ
02:30 | በርንማውዝ ከ ብሬንትፎርድ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ቫላዶሊድ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማሎርካ ከ ኢስፓኞል
02:30 | ቪያሪያል ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | ጂሮና ከ ቫሌንሲያ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
11:00 | ሞንዛ ከ ፓርማ
11:00 | ዩድንዜ ከ ቬሮና
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኮሞ
04:45 | ቶሪኖ ከ ኢምፖሊ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ኦግስበርግ ከ ወልቭስበርግ
11:30 | ሜንዝ ከ ፍራይበርግ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ሞንቼግላድባህ
01:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ዶርትሙንድ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ
01:00 | ናንትስ ከ ሊል
03:00 | አንገርስ ከ ሞናኮ
04:45 | ሌንስ ከ ሬምስ
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ላስ ፓልማስ 2-2 አላቬስ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
ጀኖዋ 2-1 ሊቼ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ሴንት ፓውሊ 1-0 ሆፈናየም
🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ
አል ናስር 3-1 አል ኮሎድ
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰሞኑን ለተፈጠረው የፈጣን ዜና እለማቅረብ ችግር የተፈጠረውም ከእቅም በላይ ችግር ግጥምን ነው ና ውድ የኔ ስፖርት ተከታታዮች ይቅርታ እንጠይቃለን።
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በዩሮፓ ሊግ
02:45 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ
02:45 | ፍራንክፈርት ከ አያክስ
02:45 | ላዚዮ ከ ፕልዘን
02:45 | ኦሎምፒያኮስ ከር ባዶ
05:00 | ሊዮን ከ FCSB
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ሬንጀርስ ከ ፊነርባቼ
05:00 | ቶተንሀም ከ አልካማር
🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ
05:00 | ቼልሲ ከ ኮፐንሀገን
05:00 | ቪክቶሪያ ጉማሬስ ከ ሪያል ቤቲስ
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
ሊል 1-2 ዶርትሙንድ
AGG [2-3]
አርሰናል 2-2 ፒኤስቪ
AGG [9-3]
አስቶን ቪላ 3-1 ክለብ ብሩጅ
AGG [6-1]
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሪያል ማድሪድ
AGG [2-2]
ፔናሊቲ (4-2)
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
አርባምንጭ 0-1 መቀለ 70 እንደርታ
መቻል 2-4 ፋሲል ከነማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ድሬደዋ ከተማ
Photo unavailableShow in Telegram
የፕሪሚየር ሊጉ መሪዎች ዘንድሮ ሶስት ዋንጫዎችን የማሸነፍ ተስፋቸው በ16ኛው ዙር ተጠናቀቃል 😮
👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሃሪ ኬን በአንድ የዩሲኤል/የአውሮፓ ዋንጫ 10 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኗል።
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንተር ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ተቀላቅሏል ፌይኖርርድን በተከታታይ በማሸነፍ 👏🔵⚫️
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
💫 ሮሜሉ ሉካኩ ለ12ኛ ሲዝን ከ10 በላይ የሊግ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
2012-13፡ 17 ⚽ (ዌስት ብሮም)
2013-14: 15 ⚽ (ኤቨርተን)
2014-15: 10 ⚽ (ኤቨርተን)
2015-16: 18 ⚽ (ኤቨርተን)
2016-17፡ 25 ⚽ (ኤቨርተን)
2017-18፡ 16 ⚽ (ማን ዩናይትድ)
2018-19: 12 ⚽ (ማን ዩናይትድ)
2019-20: 23 ⚽ (ኢንተር)
2020-21: 24 ⚽ (ኢንተር)
2022-23: 10 ⚽ (ኢንተር)
2023-24፡ 13 ⚽ (ሮም)
2024-25: 10 ⚽ (ኔፕልስ)
Photo unavailableShow in Telegram
Didier Drogba 💙
🏟 381 ጨዋታዎች
⚽ 164 ጎሎች
🎯 86 ፕስ
🏆 ፕሪምየር ሊግ: 4
🏆 ኤፍኤ ዋንጫ: 4
🏆 የሊግ ዋንጫ: 3
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ: 1
🏅 የወርቅ ጫማ: 2
🏅 የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች፡ 2
🇨🇮✨ መልካም ልደት ለዲዲየር ድሮግባ! 👑
Photo unavailableShow in Telegram
#Tactics
Luis Enrique vs. Arne Slot.
— 3-2-5/3-3-4 IP vs. 4-2-4 OOP
— Wide overloads
— MacAllister & Gravenberch pinned wide
— Centre free to receive
— Nuno Mendes' multi-functionality
— Liverpools high but passive front-line
— Fluidity & positional rotations
Photo unavailableShow in Telegram
የባርሴሎና እና ፒኤስጂ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ሁለቱ በጣም ጥሩ ብቃት እያሳዩ ይገኛሉ ።
