ch
Feedback
Yenesport

Yenesport

前往频道在 Telegram

The Right place for sport news

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
10 914
订阅者
-824 小时
-357
-12730
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
እሁድ = ⚽⚽⚽ 🤩🔥😮‍💨
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ኔይማር በጉዳት ወደ ብራዚል ብሄራዊ ቡድን መመለስ አልቻለም ማለት ከቡድኑ ተቀንሶል እናም ኤንድሪክ ተክቷል 😫🇧🇷
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ማርከስ ራሽፎርድ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:00 | ኤቨርተን ከ ዌስትሀም 12:00 | ኢፕስዊች ከ ኖቲንግሃም 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን 12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ወልቭስ 02:30 | በርንማውዝ ከ ብሬንትፎርድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | ቫላዶሊድ ከ ሴልታ ቪጎ 12:15 | ማሎርካ ከ ኢስፓኞል 02:30 | ቪያሪያል ከ ሪያል ማድሪድ 05:00 | ጂሮና ከ ቫሌንሲያ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 11:00 | ሞንዛ ከ ፓርማ 11:00 | ዩድንዜ ከ ቬሮና 02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኮሞ 04:45 | ቶሪኖ ከ ኢምፖሊ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ኦግስበርግ ከ ወልቭስበርግ 11:30 | ሜንዝ ከ ፍራይበርግ 11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሙኒክ 11:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ሞንቼግላድባህ 01:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ዶርትሙንድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ 01:00 | ናንትስ ከ ሊል 03:00 | አንገርስ ከ ሞናኮ 04:45 | ሌንስ ከ ሬምስ
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ላስ ፓልማስ 2-2 አላቬስ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ጀኖዋ 2-1 ሊቼ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሴንት ፓውሊ 1-0 ሆፈናየም 🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር 3-1 አል ኮሎድ
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሰሞኑን ለተፈጠረው የፈጣን ዜና እለማቅረብ ችግር የተፈጠረውም ከእቅም በላይ ችግር ግጥምን ነው ና ውድ የኔ ስፖርት ተከታታዮች ይቅርታ እንጠይቃለን።
显示全部...
N u cv v v. A. B. K((.. c. ጽጽ። ጽ። ጽጽ። ፣ይ ፅ። ጽ። ጵ ጽጵጽጵ ፍቅር
显示全部...
👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በዩሮፓ ሊግ 02:45 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ 02:45 | ፍራንክፈርት ከ አያክስ 02:45 | ላዚዮ ከ ፕልዘን 02:45 | ኦሎምፒያኮስ ከር ባዶ 05:00 | ሊዮን ከ FCSB 05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ 05:00 | ሬንጀርስ ከ ፊነርባቼ 05:00 | ቶተንሀም ከ አልካማር 🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ 05:00 | ቼልሲ ከ ኮፐንሀገን 05:00 | ቪክቶሪያ ጉማሬስ ከ ሪያል ቤቲስ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሊል 1-2 ዶርትሙንድ AGG [2-3] አርሰናል 2-2 ፒኤስቪ AGG [9-3] አስቶን ቪላ 3-1 ክለብ ብሩጅ AGG [6-1] አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሪያል ማድሪድ AGG [2-2] ፔናሊቲ (4-2) 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ 0-1 መቀለ 70 እንደርታ መቻል 2-4 ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ድሬደዋ ከተማ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ፤ ደህና እደሩ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
የፕሪሚየር ሊጉ መሪዎች ዘንድሮ ሶስት ዋንጫዎችን የማሸነፍ ተስፋቸው በ16ኛው ዙር ተጠናቀቃል 😮
显示全部...
👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሃሪ ኬን በአንድ የዩሲኤል/የአውሮፓ ዋንጫ 10 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኗል።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🔥 በቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ውድድር ባየር ሙኒክ ሌቨርኩዝንን አሸንፏል
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢንተር ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ተቀላቅሏል ፌይኖርርድን በተከታታይ በማሸነፍ 👏🔵⚫️
显示全部...
1
00:52
视频不可用在 Telegram 中显示
🇭🇺🤯 Milos Kerkez (21) - አሲስት 🤌 🎯
显示全部...
5.58 MB
🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
💫 ሮሜሉ ሉካኩ ለ12ኛ ሲዝን ከ10 በላይ የሊግ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። 2012-13፡ 17 ⚽ (ዌስት ብሮም) 2013-14: 15 ⚽ (ኤቨርተን) 2014-15: 10 ⚽ (ኤቨርተን) 2015-16: 18 ⚽ (ኤቨርተን) 2016-17፡ 25 ⚽ (ኤቨርተን) 2017-18፡ 16 ⚽ (ማን ዩናይትድ) 2018-19: 12 ⚽ (ማን ዩናይትድ) 2019-20: 23 ⚽ (ኢንተር) 2020-21: 24 ⚽ (ኢንተር) 2022-23: 10 ⚽ (ኢንተር) 2023-24፡ 13 ⚽ (ሮም) 2024-25: 10 ⚽ (ኔፕልስ)
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
Didier Drogba 💙 🏟 381 ጨዋታዎች ⚽ 164 ጎሎች 🎯 86 ፕስ 🏆 ፕሪምየር ሊግ: 4 🏆 ኤፍኤ ዋንጫ: 4 🏆 የሊግ ዋንጫ: 3 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ: 1 🏅 የወርቅ ጫማ: 2 🏅 የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች፡ 2 🇨🇮✨ መልካም ልደት ለዲዲየር ድሮግባ! 👑
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ማክሰኞ 🍿 #UCL
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#Tactics Luis Enrique vs. Arne Slot. — 3-2-5/3-3-4 IP vs. 4-2-4 OOP — Wide overloads — MacAllister & Gravenberch pinned wide — Centre free to receive — Nuno Mendes' multi-functionality — Liverpools high but passive front-line — Fluidity & positional rotations
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
የባርሴሎና እና ፒኤስጂ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ሁለቱ በጣም ጥሩ ብቃት እያሳዩ ይገኛሉ ።
显示全部...