es
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Ir al canal en Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
240 952
Suscriptores
-9824 horas
-7097 días
-3 74230 días
Archivo de publicaciones
🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋                  👩‍💻 @ethio_techs ⚙️                👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
@ethiotechs_3D_Pinball_space_cadet.exe1.33 MB
🔥 8 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎮3D Pinball Space Cadet 💟Classic XP game back! (Win 10/11 ready) ➖➖➖➖➖➖➖➖ ⚙Steps: 1. Run the exe file, Install the game 2. Play! 🎯 ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋                  👩‍💻 @ethio_techs ⚙️                👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
🔥 8🤩 1
ጥያቄ በNFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ? 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
👏 10 5
የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአቪዬሽን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ እና አደገኛ ነው። ዋነኛው አደጋ ከፍንዳታው የሚለቀቀው አመድ ደመና ሲሆን ይህ አመድ ጥቃቅን ጠጣርና አብራሲቭ የሆኑ ቅንጣቶችን ይዟል። አውሮፕላኖች በዚህ አመድ ውስጥ ሲበሩ ቅንጣቶቹ በጄት ሞተሮች ውስጥ ገብተው ይቀልጣሉ ይህም የሞተርን ውስጣዊ ክፍሎች በመሸፈን እና በማበላሸት ሞተሩ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ሊያደርግ ይችላል። ከዚህም በተጨማሪ አመዱ የአውሮፕላኑን የፊት መስኮቶች በመቧጨር የአብራሪዎችን እይታ ይገድባል እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እና የነዳጅ ስርዓቶችን ሊጎዳ ይችላል። ይህንን የደህንነት ስጋት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ባለስልጣናት እና አየር መንገዶች ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጣሉ። የበረራ ደህንነትን ለማረጋገጥ ሲባል የአመድ ደመና ባለበት አካባቢ ያሉ በረራዎች ይሰረዛሉ ይዘገያሉ ወይም ደግሞ ከፍተኛ ርቀት ተጉዘው አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ይደረጋል። በመሆኑም የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአንድ በኩል የአውሮፕላኖችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርትን በእጅጉ የሚያስተጓጉል የተፈጥሮ ክስተት ነው። 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
6👍 5🔥 3
🇪🇹 ትልቅ የፋይናንስ ስምምነት: ETHSWITCH 🤝 Mastercard ETHSWITCHMastercard ጋር ስምምነት በመፈጸም የኢትዮጵያ ባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ የቅድመ-ክፍያ (Prepaid) ካርዶችን እንዲያወጡ ያስችላቸዋል። Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMAwu5wPD/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
Mostrar todo...
10🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
AI የተፃፉ ጽሁፎች ብዙውን ጊዜ በአረፍተነገሮች መካከል ረዣዥም ሰረዞችን(—) ይጠቀማሉ አስተውላችሁ ከሆነ፤ እናም የሆነ POST AI ነው አይደለም ብሎ ለመለየት the EASIEST way ይህን መስመር መፈለግ😁 ይህንን መስመር chatGPT እንዳይጠቀመው ከፈለጋችሁ፦ Settings > Personalization > Custom Instructions ውስጥ በመግባት ይህን👇🏽 Text አስገቡለት Systematically replace em-dashes ("—") with either a period to begin a new sentence, or a comma to continue the sentence. Use an encouraging tone! Watch Here 👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMAwUELwx/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Mostrar todo...
15🔥 6👍 1
00:57
Video unavailableShow in Telegram
📌የገቢዎች ሚኒስቴር ዌብሳይት #Tax ካልኩሌተር ሲነካ የሚከፍተው የምታዩትን ነው ✅እና ምን ልላችሁ ነው በተለይ የመንግስት ዌብሳይት አንዴ ከተሰራ በኋላ #Maintenance አይደረግለትም። #ይስተካከል።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
3.63 MB
😁 27 1👏 1🤓 1
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵 🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም 🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን 🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ ✍️ 2016-22- 1700ብር ✍️2023- 1100ብር ✍️2024- January 800ብር                - February 800ብር                -March   700 ብር - April 500ብር -May 400ብር ✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot  (Click 4th button) 📌ማሳሰቢያ❗️ 1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌ 2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት. ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @huiosss
Mostrar todo...
1
💡 Here it is!!! 🤖@Ethio_Techs 🤖
Mostrar todo...
onstream-mobile-1.1.7.apk17.61 MB
🔥 7 1
መልካም ዜና ለሎጎ ዲዛይነሮች 🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪 የስዊድን ኢምባሲ 80ኛ አመቱን አስመልክቶ የሎጎ ዲዛይን ችሎታ ላላችሁ እድል አመቻችቷል... ውድድሩን ላሸነፈ 💰100,000 ብር ሊሸጉጥላችሁ ተዘጋጅቻለሁ እያላችሁ ነው :: ከታች በሚገኘው ሊንክ በመጫን ሙሉ መረጃውን እዛ ታገኛላችሁ:: 🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪 https://www.swedenabroad.se/en/embassies/ethiopia-addis-abeba/about-us/section-for-political-commercial-and-cultural-affairs/logo-competition/ መልካም እድል 🙏🏾😌
Mostrar todo...
10👏 2
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵 🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም 🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን 🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ ✍️ 2016-22- 1700ብር ✍️2023- 1100ብር ✍️2024- January 800ብር                - February 800ብር                -March   700 ብር - April 500ብር -May 400ብር ✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot  (Click 4th button) 📌ማሳሰቢያ❗️ 1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌ 2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት. ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @huiosss
Mostrar todo...
2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
መሬት ልክ እንደ ቦምብ 💥 ናት የጠፈር ላይ Asteroid፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ AI ወይም የሀገራት የ Nuclear ጦርነት ቢነሳ፤ የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም አከተመ። ለዚህም ነው አዲስ ፕላኔት የሚያስፈልገን! ​ 🚀 MARS 🚀 Watch Here👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMATgKXo9/ 🤖 @Ethio_Techs🤖
Mostrar todo...
😁 15 7👍 2
Reaction 🔥 ታይቶ ደሞ ከ Netflix የማይተናነስ Movie የምትዩበት APP Share ይደረጋል 🤖 @Ethio_Techs🤖
Mostrar todo...
🔥 34👏 13 3👍 2
እኔም የራሴን ልጨምርላችሁ 🚶🏼‍♂️ 1️⃣ myflixerz.to/home 2️⃣ ww7.123moviesfree.net 3️⃣ todaytvseries.one (For Series 🤌🏼) 4️⃣ https://www.tfp.is/ (Anime, Movie, PC Games...) 💙 🤖 @Ethio_Techs🤖
Mostrar todo...
🔥 15 5
#Repost #የዌብሳይት_ጥቆማ 🎨Online ፊልም ለምታዩ ያንያክል ኮኔክሽን #የማይፈልጉ አሪፍ👏 ዌብሳይቶች: 1⃣. goojara.to 2⃣. Lookmovie.top 3⃣. Vhmovies.com 4⃣. lookmovie.io 5⃣. Ev01.to (the best one❤️) 6⃣. Hdtoday.cc                   🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
16🔥 6
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵 🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም 🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን 🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ ✍️ 2016-22- 1700ብር ✍️2023- 1100ብር ✍️2024- January 800ብር                - February 800ብር                -March   700 ብር - April 500ብር -May 400ብር ✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot  (Click 4th button) 📌ማሳሰቢያ❗️ 1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌ 2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት. ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @huiosss
Mostrar todo...
1
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Mostrar todo...
👍 1😁 1
JOIN😱
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Mostrar todo...
1
JOIN 🥶
ተማሪ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አው😳
አይ💀