Ethio ቴክ'ˢ
Відкрити в Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Показати більше2025 рік у цифрах

240 952
Підписники
-9824 години
-7097 днів
-3 74230 день
Архів дописів
🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
👩💻 @ethio_techs ⚙️
👨💻 @ethio_techs 👩💻
@ethiotechs_3D_Pinball_space_cadet.exe1.33 MB
🔥 8❤ 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎮3D Pinball Space Cadet
💟Classic XP game back! (Win 10/11 ready)
➖➖➖➖➖➖➖➖
⚙Steps:
1. Run the exe file, Install the game
2. Play! 🎯
➖➖➖➖➖➖➖➖
🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
👩💻 @ethio_techs ⚙️
👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥 8🤩 1
ጥያቄ
በNFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👏 10❤ 5
የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአቪዬሽን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ እና አደገኛ ነው።
ዋነኛው አደጋ ከፍንዳታው የሚለቀቀው አመድ ደመና ሲሆን ይህ አመድ ጥቃቅን ጠጣርና አብራሲቭ የሆኑ ቅንጣቶችን ይዟል። አውሮፕላኖች በዚህ አመድ ውስጥ ሲበሩ ቅንጣቶቹ በጄት ሞተሮች ውስጥ ገብተው ይቀልጣሉ ይህም የሞተርን ውስጣዊ ክፍሎች በመሸፈን እና በማበላሸት ሞተሩ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ሊያደርግ ይችላል።
ከዚህም በተጨማሪ አመዱ የአውሮፕላኑን የፊት መስኮቶች በመቧጨር የአብራሪዎችን እይታ ይገድባል እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እና የነዳጅ ስርዓቶችን ሊጎዳ ይችላል። ይህንን የደህንነት ስጋት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ባለስልጣናት እና አየር መንገዶች ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጣሉ። የበረራ ደህንነትን ለማረጋገጥ ሲባል የአመድ ደመና ባለበት አካባቢ ያሉ በረራዎች ይሰረዛሉ ይዘገያሉ ወይም ደግሞ ከፍተኛ ርቀት ተጉዘው አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ይደረጋል። በመሆኑም የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአንድ በኩል የአውሮፕላኖችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርትን በእጅጉ የሚያስተጓጉል የተፈጥሮ ክስተት ነው።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 6👍 5🔥 3
🇪🇹 ትልቅ የፋይናንስ ስምምነት: ETHSWITCH 🤝 Mastercard
ETHSWITCH ከ Mastercard ጋር ስምምነት በመፈጸም የኢትዮጵያ ባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ የቅድመ-ክፍያ (Prepaid) ካርዶችን እንዲያወጡ ያስችላቸዋል።
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMAwu5wPD/
🤖@Ethio_Techs 🤖
❤ 10🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ AI የተፃፉ ጽሁፎች ብዙውን ጊዜ በአረፍተነገሮች መካከል ረዣዥም ሰረዞችን(—) ይጠቀማሉ አስተውላችሁ ከሆነ፤ እናም የሆነ POST AI ነው አይደለም ብሎ ለመለየት the EASIEST way ይህን መስመር መፈለግ😁
ይህንን መስመር chatGPT እንዳይጠቀመው ከፈለጋችሁ፦
Settings > Personalization > Custom Instructions ውስጥ በመግባት ይህን👇🏽 Text አስገቡለት
Systematically replace em-dashes ("—") with either a period to begin a new sentence, or a comma to continue the sentence. Use an encouraging tone!
Watch Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAwUELwx/
🤖 @Ethio_Techs 🤖❤ 15🔥 6👍 1
00:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
📌የገቢዎች ሚኒስቴር ዌብሳይት #Tax ካልኩሌተር ሲነካ የሚከፍተው የምታዩትን ነው
✅እና ምን ልላችሁ ነው በተለይ የመንግስት ዌብሳይት አንዴ ከተሰራ በኋላ #Maintenance አይደረግለትም።
#ይስተካከል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
3.63 MB
😁 27❤ 1👏 1🤓 1
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵
🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም
🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን
🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ
✍️ 2016-22- 1700ብር
✍️2023- 1100ብር
✍️2024- January 800ብር
- February 800ብር
-March 700 ብር
- April 500ብር
-May 400ብር
✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr
የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot (Click 4th button)
📌ማሳሰቢያ❗️
1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌
2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት.
ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox
👉 @huiosss
❤ 1
መልካም ዜና ለሎጎ ዲዛይነሮች
🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪
የስዊድን ኢምባሲ 80ኛ አመቱን አስመልክቶ የሎጎ ዲዛይን ችሎታ ላላችሁ እድል አመቻችቷል...
ውድድሩን ላሸነፈ
💰100,000 ብር ሊሸጉጥላችሁ ተዘጋጅቻለሁ እያላችሁ ነው :: ከታች በሚገኘው ሊንክ በመጫን ሙሉ መረጃውን እዛ ታገኛላችሁ::
🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪
https://www.swedenabroad.se/en/embassies/ethiopia-addis-abeba/about-us/section-for-political-commercial-and-cultural-affairs/logo-competition/
መልካም እድል 🙏🏾😌
❤ 10👏 2
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵
🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም
🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን
🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ
✍️ 2016-22- 1700ብር
✍️2023- 1100ብር
✍️2024- January 800ብር
- February 800ብር
-March 700 ብር
- April 500ብር
-May 400ብር
✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr
የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot (Click 4th button)
📌ማሳሰቢያ❗️
1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌
2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት.
ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox
👉 @huiosss
❤ 2🤔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መሬት ልክ እንደ ቦምብ 💥 ናት
የጠፈር ላይ Asteroid፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ AI ወይም የሀገራት የ Nuclear ጦርነት ቢነሳ፤ የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም አከተመ።
ለዚህም ነው አዲስ ፕላኔት የሚያስፈልገን!
🚀 MARS 🚀
Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMATgKXo9/
🤖 @Ethio_Techs🤖😁 15❤ 7👍 2
Reaction 🔥 ታይቶ ደሞ ከ Netflix የማይተናነስ Movie የምትዩበት APP Share ይደረጋል
🤖 @Ethio_Techs🤖
🔥 34👏 13❤ 3👍 2
እኔም የራሴን ልጨምርላችሁ 🚶🏼♂️
1️⃣ myflixerz.to/home
2️⃣ ww7.123moviesfree.net
3️⃣ todaytvseries.one (For Series 🤌🏼)
4️⃣ https://www.tfp.is/ (Anime, Movie, PC Games...) 💙
🤖 @Ethio_Techs🤖
🔥 15❤ 5
#Repost
#የዌብሳይት_ጥቆማ
🎨Online ፊልም ለምታዩ ያንያክል ኮኔክሽን #የማይፈልጉ አሪፍ👏 ዌብሳይቶች:
1⃣. goojara.to
2⃣. Lookmovie.top
3⃣. Vhmovies.com
4⃣. lookmovie.io
5⃣. Ev01.to (the best one❤️)
6⃣. Hdtoday.cc
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 16🔥 6
💶Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵
🔵የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም
🔵በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን
🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ
✍️ 2016-22- 1700ብር
✍️2023- 1100ብር
✍️2024- January 800ብር
- February 800ብር
-March 700 ብር
- April 500ብር
-May 400ብር
✔️ክፍያ : 🏦 Bank or telebirr
የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot (Click 4th button)
📌ማሳሰቢያ❗️
1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ ❗️በፍፁም❌
2, private ከሆነ ወደ public አይቀይሩት.
ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox
👉 @huiosss
❤ 1
Показати все...
