es
Feedback
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
82 893
Suscriptores
-6524 horas
-3847 días
-1 77830 días
Archivo de publicaciones
02:30
Video unavailable
Mostrar todo...
oQ7I9febXgRjD5DEQf5EAHCS7CtFItPUPo6D4P.mp43.88 MB
👍 10😁 6
2:24:17
Video unavailable
አንበሳው ቤኪጃ Tiktok Live 20_3_2025
Mostrar todo...
379.77 MB
😁 9👍 4🎉 1
https://vm.tiktok.com/ZMBh2MuxG/ 👆👆👆 ጥያቄ መጠየቅ እና ስለ Electronics መወያየት የምትፈልጉ Tiktok ላይ Online ነኝ
Mostrar todo...
😁 2
https://vm.tiktok.com/ZMBh8LFC7/ 👆👆👆 ጥያቄ መጠየቅ እና ስለ Electronics መወያየት የምትፈልጉ Tiktok ላይ Online ነኝ
Mostrar todo...
😁 1
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ 57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here ETV PRO Android 15 Month 1200ብር ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር EthioShare 1 Year 700ብር Funcam 1 Year 1000ብር Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር Super G-Share 6 month 500ብር MyHD IPTV 15 Month 700ብር SDS 1 Year 2000ብር VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ Eutelsat 7°E Moreplex ለማወቅ ይጫኑ ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ 👁ማሳሰቢያ👁 በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።
Mostrar todo...
👍 10😁 5 3😱 2
ፍጥፍጡ ጀምሯል አትሌቲኮ 1 አግብቷል
Mostrar todo...
😱 3👍 1😁 1
ዛሬ የሪያል ማድሪድ እና የ አትሌቲኮ ማድሪድን ጨዋታ ያላየ ወንድ አይደለም ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ inbox @bkjabot
Mostrar todo...
😁 45🤩 2👍 1😱 1
ለናንተ ምርጡ እና የማይቆራረጠው IPTV የቱ ነው?Anonymous voting
  • Apollo5 (FTV) IPTV
  • MyHD IPTV
  • ETV Pro Android IPTV
  • LIFE-TV IPTV
  • Nova-TV IPTV
0 votes
👍 15
Moreplex Package ስታስሞሉ ወደፊት ብዙ ነገሮችን ይጨምራል ለምሳሌ አሁን እየሰራንበት ያለነው ነገር ያለ ኢንተርኔት VOD ማየት ነው ይሔም ምንም ኢንተርኔት ሳንጠቀም በዲሻችን ብቻ ምርጥ ምርጥ የአሜሪካ ፊልሞችን እየመረጥን የምናይበት አዲስ ቴክኖሎጂ ነው ምንግዜም ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር እንጓዝ የምንለው በምክንያት ነው
Mostrar todo...
👍 21
ስለ Moreplex 1 ጥያቄ ተጠይቄ ነበር እሱም Moreplex ከ B-GLSTV ቻናሎች ውጪ Forever ሰርቨር የሚቀበሉ ረሲቨሮች ይከፍታቸዋል የሚል ነው መልሱም አዎ ይከፈታሉ ግን ከ LIFESTAR 9090HD Diamond እና ከ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨሮች ውጪ በሌሎች ረሲቨሮች ስቴብል አይደሉም ቀጥቀጥ ይላሉ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካሏችሁ እነዚህን ቻናሎች በማስሞላት ተጠቀሙ ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች Full HD ጥራት ያላቸው ናቸው።
Mostrar todo...
👍 16
Eutelsat 7°E ሰርቨር ስታስጭኑ ከ B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) በተጨማሪ ሙሉ የ DSTቪ የ Sport ቻናሎችን በ Full HD ጥራት ያለኢንተርኔት ታገኛላችሁ
Mostrar todo...
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ Fix Amharic Font B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም 10_03_2025
Mostrar todo...
LS-9090HD_diamond_V182_10032025.bin5.17 MB
👍 5
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ Fix Amharic Font B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም 10_03_2025
Mostrar todo...
GS-9000_GHOST_V182_10032025.bin5.17 MB
👍 5
ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ Online ነኝ @bkjabot
Mostrar todo...
👍 1
ሊቨርፑል ምርጥ ቡድን ዋንጫ ይገባዋል 1ኛ
Mostrar todo...
👍 30😁 12🔥 4
የሚገርም ነው ሊቨርፑል ገለበጠው አሁን 2 ለ 1 እየመራ ነው
Mostrar todo...
🔥 19😁 10👍 4😱 1
B-GLSTV Package ዋጋ ለጠየቃችሁኝ ውድ ነው ዋጋው ከ AF VIP ጋር ተመሳሳይ ነው
Mostrar todo...
😁 15👍 3
ኑኔዝ የአርሰናል ደጋፊ ይመስላል
Mostrar todo...
👍 8😁 5 1
ለአርሰናል ደጋፊዎች ምርጥ ዜና ሊቨርፑል 1 ለ 0 እየተመራ ነው
Mostrar todo...
😁 23👍 1 1