🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال بسته
2025 سال در اعداد

82 893
مشترکین
-6524 ساعت
-3847 روز
-1 77830 روز
آرشیو پست ها
02:30
Video unavailable
Via @SaveOffBot
oQ7I9febXgRjD5DEQf5EAHCS7CtFItPUPo6D4P.mp43.88 MB
👍 10😁 6
6 79810
2:24:17
Video unavailable
አንበሳው ቤኪጃ Tiktok Live 20_3_2025
379.77 MB
😁 9👍 4🎉 1
6 22920
https://vm.tiktok.com/ZMBh2MuxG/
👆👆👆 ጥያቄ መጠየቅ እና ስለ Electronics መወያየት የምትፈልጉ Tiktok ላይ Online ነኝ
😁 2
1 25610
https://vm.tiktok.com/ZMBh8LFC7/
👆👆👆 ጥያቄ መጠየቅ እና ስለ Electronics መወያየት የምትፈልጉ Tiktok ላይ Online ነኝ
😁 1
80110
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር
SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1200ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር
VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ
Eutelsat 7°E Moreplex ለማወቅ ይጫኑ
ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ
👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።
👍 10😁 5❤ 3😱 2
8 294100
ዛሬ የሪያል ማድሪድ እና የ አትሌቲኮ ማድሪድን ጨዋታ ያላየ ወንድ አይደለም ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ inbox @bkjabot
😁 45🤩 2👍 1😱 1
8 63440
ለናንተ ምርጡ እና የማይቆራረጠው IPTV የቱ ነው?Anonymous voting
- Apollo5 (FTV) IPTV
- MyHD IPTV
- ETV Pro Android IPTV
- LIFE-TV IPTV
- Nova-TV IPTV
👍 15
9 16300
Moreplex Package ስታስሞሉ ወደፊት ብዙ ነገሮችን ይጨምራል ለምሳሌ አሁን እየሰራንበት ያለነው ነገር ያለ ኢንተርኔት VOD ማየት ነው ይሔም ምንም ኢንተርኔት ሳንጠቀም በዲሻችን ብቻ ምርጥ ምርጥ የአሜሪካ ፊልሞችን እየመረጥን የምናይበት አዲስ ቴክኖሎጂ ነው ምንግዜም ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር እንጓዝ የምንለው በምክንያት ነው
👍 21
7 60310
ስለ Moreplex 1 ጥያቄ ተጠይቄ ነበር እሱም
Moreplex ከ B-GLSTV ቻናሎች ውጪ Forever ሰርቨር የሚቀበሉ ረሲቨሮች ይከፍታቸዋል የሚል ነው መልሱም አዎ ይከፈታሉ ግን ከ LIFESTAR 9090HD Diamond እና ከ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨሮች ውጪ በሌሎች ረሲቨሮች ስቴብል አይደሉም ቀጥቀጥ ይላሉ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካሏችሁ እነዚህን ቻናሎች በማስሞላት ተጠቀሙ ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች Full HD ጥራት ያላቸው ናቸው።
👍 16
7 34430
Eutelsat 7°E ሰርቨር ስታስጭኑ ከ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English) በተጨማሪ ሙሉ የ DSTቪ የ Sport ቻናሎችን በ Full HD ጥራት ያለኢንተርኔት ታገኛላችሁ
6 85930
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025
LS-9090HD_diamond_V182_10032025.bin5.17 MB
👍 5
6 714140
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025
GS-9000_GHOST_V182_10032025.bin5.17 MB
👍 5
5 107130
