Ethio telecom
Ir al canal en Telegram
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
Mostrar más2025 año en números

306 697
Suscriptores
-6324 horas
-347 días
-1 24430 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔
🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 26👍 20🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት!
ቴሌብር ላይ ስንመዘገብና ግብይት ስንፈጽም የእንኳን ደኅና መጣችሁ 15 ብር ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዛ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ የጥቅል መጠን እንዲሁም ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ ዳታ ስጦታ ወደ ስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!
127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 54😁 27👍 20🥴 4🤔 3
Photo unavailableShow in Telegram
🏆🎁 የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 30👍 19🤣 2
Photo unavailableShow in Telegram
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉
🏃♀️🏃♂️ በቃላችን መሠረት በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 35❤ 17🙏 2😢 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!!
ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
✅ Ethio remit ✅ EZECALL
✅ Prepaynation ✅ ding
✅ reloady ✅ Omnivas
✅ Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 26❤ 19🙏 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
⛳️🎮 በ11 ፕሌየርስ ስፖርት ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ!
ቡድንዎን መስርተው ነጥብ ይሰብስቡ፤ 📱 ስማርት ስልኮች፣ 🚲 ብስክሌቶች እንዲሁም 🎁 የአየር ሰዓቶች ያሸንፉ!
✅ 7074 OK ብለው ለ3 ቀናት በነጻ ይሞክሩ!
👉 በቀን 3 ብር ብቻ።
🔗 ጨዋታዎቹን https://11players.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 7074 ይላኩ።
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 37👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉 የ #BackToCampus ካምፔይን የዚህ ዓመት 2ኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
በትክክል ቀድማቹ ለመለሳችሁት 100 አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።
✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 28❤ 24🙏 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 36❤ 25👏 7😁 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይገምቱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!
በአብሮነት የምንደምቅበትን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ መቃረብ አስመልክቶ እስካሁን ቲሸርቱ ካላገኙ አንድ ዕድል ልንሰጥዎት፣ የመሮጫ ቲሸርቱን ልንሸልመዎት ነው!
የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ❓
የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተሳታፊዎች ይኖሩታል?
👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህ ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 27❤ 23🥰 2🤩 2
በኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ሆልዲንግስ አዘጋጅነት የኩባንያችን አመራርና ሠራተኞች የተሳተፉበት "ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና" በሚል ርዕስ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ።
ውይይቱን የመሩት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ ሃገራዊ፣ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ሁኔታና ብሔራዊ ጥቅም፣ እንዲሁም ተቋማት ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ እድገት እና ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ባላቸው ጉልህ አስተዋጽኦ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
አክለውም ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 7 ዓመታት በከፍተኛ ሪፎርም በማድረግ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጸው ይህንኑ ይበልጥ በማጠናከር መላ አመራር እና ሰራተኛ በሀገር ብሔራዊ ጥቅም እና ህልውና ጉዳዮች ላይ በጋራ በመቆም የሃገራችንን ሁለንተናዊ እድገት እንዲያረጋግጡ ጥሪ አስተላልፈዋል።
እነዚህን ቁልፍ ሀገራዊ ፋይዳዎች ለማሳካት ጠንካራ ተቋምን መገንባት፣ ምርታማነትን ማሳደግ እና መልካም አስተዳደርን ማስፈን እንደሚገባ የተገለጸ ሲሆን፣ እያንዳንዱ አመራር እና ሠራተኛ "የዕለት ተግባርን በዕለት" በመከወን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበትም አጽንኦት ተሰጥቶበታል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በቀረበው የመወያያ ሰነድ ላይ ያላቸውን ሃሳብ በዝርዝር አቅርበው የጋራ መግባባት መፍጠር ተችሏል።
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #RealizingDigitalEthiopia #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #HOPR #HoF
👍 36❤ 32
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ባስ (ቬሎሲቲ) ተጠቃሚ ከሆናችሁ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅባችሁም!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ የምትፈልጉትን የገንዘብ መጠን በሙሙላት ትኬት ለመቁረጥ (velocity Bus) የሚለውን መርጠው ይቀጥሉ (Proceed) በማለት የሚመጣላችሁን ኪው አር ኮድ (Qr Code) የባሱ መግቢያ በር ላይ በማስነበብ መጓዝ ትችላላችሁ!
127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 38❤ 15🍾 5🥰 2
01:09
Video unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ክፍያን እንዴት በቀላሉ ማቀድ እንችላለን?
#SchedulePayment
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
14.03 MB
👍 25❤ 11🙏 6💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!!
ከጥቅምት 21 ጀምሮ በተከታታይ #ConnectExperienceBelong በሚል መሪ ቃል በጅማ እና ሐዋሳ ዩንቨርሲቲዎች በአዝናኝ ዝግጅቶች ማሳለፋችን ይታወሳል።
❓ በቀጣይ ከኅዳር 5 ጀምሮ የሚኖረን ዝግጅት በየትኛው ዩንቨርሲቲ እንደሆነ በመገመት ይሸለሙ!
👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን!
✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 26❤ 16🥰 3🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ #ኢተማሪ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሕልምዎን ዕውን ያድርጉ!!
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!
✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!
🌐 ለኢተማሪ ብቻ ከሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ ጋር!
ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net
#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 35👍 28💯 3🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC Bank 💰ሐabesha PAY
👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/telebirr-remit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 41👍 16🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!!
🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen)
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA
ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 32👍 17🥰 3🤩 3😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 40👍 16
#BackToCampus ካምፔይን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በድምቀት አካሂደናል!!
የዚህን ዓመት ሁለተኛውን መዳረሻችንን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በማድረግ ደስ በሚሉ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር ምርጥ ጊዜ አሳልፈናል።
አብሮነታችሁ ላልተለን የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!
✍️ ቀጣይ የት እንምጣ
#ConnectExperienceBelong
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 36👍 25👌 4😡 4
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 44❤ 26🙏 7
