ch
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

前往频道在 Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
306 697
订阅者
-6324 小时
-347
-1 24430
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔ 🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
26👍 20🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት! ቴሌብር ላይ ስንመዘገብና ግብይት ስንፈጽም የእንኳን ደኅና መጣችሁ 15 ብር ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዛ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ የጥቅል መጠን እንዲሁም ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ ዳታ ስጦታ ወደ ስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን! 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
54😁 27👍 20🥴 4🤔 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🏆🎁 የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 https://x.com/telebirr ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
30👍 19🤣 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉 🏃‍♀️🏃‍♂️ በቃላችን መሠረት በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን! 📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። 👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 35 17🙏 2😢 1🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 26 19🙏 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
⛳️🎮  በ11 ፕሌየርስ ስፖርት ጌሞች፣ ይጫወቱ ይሸለሙ! ቡድንዎን መስርተው ነጥብ ይሰብስቡ፤ 📱 ስማርት ስልኮች፣ 🚲 ብስክሌቶች እንዲሁም 🎁 የአየር ሰዓቶች ያሸንፉ! ✅ 7074 OK ብለው ለ3 ቀናት በነጻ ይሞክሩ! 👉 በቀን 3 ብር ብቻ። 🔗 ጨዋታዎቹን https://11players.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ 🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 7074 ይላኩ። #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
37👍 20
Back to Campus contest winners 2.pdf6.77 KB
👍 29 9😁 8
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉🎉#BackToCampus ካምፔይን የዚህ ዓመት 2ኛ ዙር  አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! በትክክል ቀድማቹ ለመለሳችሁት 100 አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 28 24🙏 2😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 36 25👏 7😁 1🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ይገምቱ! የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!! በአብሮነት የምንደምቅበትን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ መቃረብ አስመልክቶ እስካሁን ቲሸርቱ ካላገኙ አንድ ዕድል ልንሰጥዎት፣ የመሮጫ ቲሸርቱን ልንሸልመዎት ነው! የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ❓  የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተሳታፊዎች ይኖሩታል? 👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህ ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን! ✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 27 23🥰 2🤩 2
በኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ሆልዲንግስ አዘጋጅነት የኩባንያችን አመራርና ሠራተኞች የተሳተፉበት "ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና" በሚል ርዕስ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን የመሩት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ ሃገራዊ፣ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ሁኔታና ብሔራዊ ጥቅም፣ እንዲሁም ተቋማት ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ እድገት እና ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ባላቸው ጉልህ አስተዋጽኦ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አክለውም ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 7 ዓመታት በከፍተኛ ሪፎርም በማድረግ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጸው ይህንኑ ይበልጥ በማጠናከር መላ አመራር እና ሰራተኛ በሀገር ብሔራዊ ጥቅም እና ህልውና ጉዳዮች ላይ በጋራ በመቆም የሃገራችንን ሁለንተናዊ እድገት እንዲያረጋግጡ ጥሪ አስተላልፈዋል። እነዚህን ቁልፍ ሀገራዊ ፋይዳዎች ለማሳካት ጠንካራ ተቋምን መገንባት፣ ምርታማነትን ማሳደግ እና መልካም አስተዳደርን ማስፈን እንደሚገባ የተገለጸ ሲሆን፣ እያንዳንዱ አመራር እና ሠራተኛ "የዕለት ተግባርን በዕለት" በመከወን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበትም አጽንኦት ተሰጥቶበታል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በቀረበው የመወያያ ሰነድ ላይ ያላቸውን ሃሳብ በዝርዝር አቅርበው የጋራ መግባባት መፍጠር ተችሏል። #Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #RealizingDigitalEthiopia #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #HOPR #HoF
显示全部...
👍 36 32
照片不可用在 Telegram 中显示
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ባስ (ቬሎሲቲ) ተጠቃሚ ከሆናችሁ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅባችሁም! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ የምትፈልጉትን የገንዘብ መጠን በሙሙላት ትኬት ለመቁረጥ (velocity Bus) የሚለውን መርጠው ይቀጥሉ (Proceed) በማለት የሚመጣላችሁን ኪው አር ኮድ (Qr Code) የባሱ መግቢያ በር ላይ በማስነበብ መጓዝ ትችላላችሁ! 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
👍 38 15🍾 5🥰 2
01:09
视频不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ክፍያን እንዴት በቀላሉ ማቀድ እንችላለን? #SchedulePayment #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
14.03 MB
👍 25 11🙏 6💯 3
照片不可用在 Telegram 中显示
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!! ከጥቅምት 21 ጀምሮ በተከታታይ #ConnectExperienceBelong በሚል መሪ ቃል በጅማ እና ሐዋሳ ዩንቨርሲቲዎች በአዝናኝ ዝግጅቶች ማሳለፋችን ይታወሳል። ❓ በቀጣይ ከኅዳር 5 ጀምሮ የሚኖረን ዝግጅት በየትኛው ዩንቨርሲቲ እንደሆነ በመገመት ይሸለሙ! 👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን! ✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 26 16🥰 3🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#ኢተማሪ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሕልምዎን ዕውን ያድርጉ!! 📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች ❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር! ✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል 💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ! 🌐 ለኢተማሪ ብቻ ከሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ ጋር! ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net #eTemari #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
35👍 28💯 3🎉 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን 💳 VISA                 💵 Dahabshiil 💸 Western Union    🔄 Thunes 🌍 Onafriq        📲 Taptap Send  🏦 CAC Bank  💰ሐabesha PAY 👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉  https://onelink.to/telebirr-remit #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
41👍 16🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!! 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen)  🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
32👍 17🥰 3🤩 3😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
40👍 16
#BackToCampus ካምፔይን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በድምቀት አካሂደናል!! የዚህን ዓመት ሁለተኛውን መዳረሻችንን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በማድረግ ደስ በሚሉ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር ምርጥ ጊዜ አሳልፈናል። አብሮነታችሁ ላልተለን የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ! ✍️ ቀጣይ የት እንምጣ #ConnectExperienceBelong #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
36👍 25👌 4😡 4
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 44 26🙏 7