አዲስ ነገር መረጃ
Ir al canal en Telegram
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot
Mostrar más2025 año en números

103 350
Suscriptores
-5124 horas
-3077 días
+12730 días
Archivo de publicaciones
የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በሃይማኖት ሚዲያዎች ላይ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጠ::
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን የተሰጣቸውን የፈቃድ ገደብ አክብረው፣ በጥንቃቄ እና በሃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳሰበ።
ባለስልጣኑ በመግለጫው እንደገለጸው፣ የጂፒኤስ (GPS) የቴሌቪዥን ጣቢያ በሀገራችን ሰላሌ አካባቢን በተመለከተ ተገቢ ያልሆነ እና ከአሰራር ደንብ ውጭ የሆነ መረጃ ማሰራጨቱ ተረጋግጧል። በዚህም ምክንያት ለጣቢያው ጥብቅ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል።
ማስጠንቀቂያው የተሰጠው "ጂሰስ ኘሮፌቲክ ስኘሪት ቸርች" በቀን 13/04/2018 በማህበራዊ ገጾቹ ያሰራጨው ፕሮግራም የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን የጣሰ ሆኖ በመገኘቱ እንደሆነ ተገልጿል።
በአዋጁ መሰረት ማንኛውም የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን አስተምህሮቶቻቸውን ለምዕመናን እንዲያደርሱ ፍቃድ ቢሰጣቸውም፣ የተቀመጡ ህጎችን ጥሰው በሚገኙት ላይ ባለስልጣኑ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አሳስቧል። በመሆኑም ሁሉም የሚዲያ ተቋማት ያለባቸውን ማህበራዊ ሃላፊነት ተረድተው እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀርቧል።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ 'Share' ያድርጉት።
Vi Ethiopia Media Authority- ኢመብባ
❤ 31👏 5💔 2
ፌስቡክ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በሌላ ሃገር ተጠቃሚዎች ላይ ያለ አግባብ ገደብ እየጣለ መሆኑ ተገለጸ
በዓለም አቀፉ የማህበራዊ ሚዲያ ግዙፍ ኩባንያ ፌስቡክ (ሜታ) ሌሎች ሃገሮችን ጨምሮ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች እና የሚዲያ ገጾች ላይ ያለ አግባብ የእንቅስቃሴ ገደብ እና የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እየላከ መሆኑ ታውቋል። በተለይም ባለፉት ጥቂት ቀናት በርካታ ተጠቃሚዎች የፌስቡክን የህብረተሰብ ደህንነት ደንቦች መጣሳቸውን የሚገልጹ እና Human Exploitation የሚሉ ይዘቶች መለጠፋቸውን የሚጠቁሙ መልዕክቶች በተደጋጋሚ እየደረሷቸው መሆኑን ቅሬታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።
ይህ ችግር በስፋት እየታየ ያለው ምንም አይነት የህግ ጥሰት ባልፈጸሙ ተራ ተጠቃሚዎች እና ህጋዊ የዜና ተቋማት ላይ ሲሆን፣ ፌስቡክ ፖስቶቹን መጀመሪያ ካነሳ በኋላ በጥቂት ሰዓታት ወይም ቀናት ልዩነት "ስህተት መሆኑን አረጋግጠናል" በማለት ይዘቶቹን ወደ ነበሩበት እየመለሰ ይገኛል። ይህም የኩባንያው አውቶሜትድ የመቆጣጠሪያ ሲስተም (AI) የቃላት ትርጉም ስህተት እየሰራ መሆኑን የሚያመላክት ነው ተብሏል።
ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ፣ እንዲህ አይነቱ የጅምላ ገደብ በሃገራቶች ካለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና ስሱ ቃላትን ከመጠቀም ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል። ሲስተሙ እንደ "እስራት"፣ "ግድያ" ወይም "ጦርነት" ያሉ ቃላትን እንደ መረጃ ከመቁጠር ይልቅ እንደ ህግ ጥሰት በመፈረጅ ለገጾች መታገድ ምክንያት እየሆነ ይገኛል ተብሏል።
ተጠቃሚዎች እንዲህ አይነት ማስጠንቀቂያ ሲደርሳቸው "ውሳኔውን አልቀበልም" (Disagree with Decision) የሚለውን አማራጭ በመጫን ይግባኝ ማለት እንዳለባቸው እና የአካውንታቸውን ደህንነት በየጊዜው እንዲፈትሹ የዘርፉ ባለሙያዎች ምክራቸውን እየለገሱ ነው።
ሜታ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች ላይ ለሚታየው ለዚህ ተደጋጋሚ ስህተት የሰጠው ይፋዊ ምላሽ ባይኖርም፣ ችግሩ ግን በበርካታ ተጠቃሚዎች ዘንድ ስጋትን መፍጠሩን ቀጥሏል።
@Addis_News
@Addis_News
❤ 2😢 2🤪 2
በታጋቾች የወሲብ ባሪያ ተደርጋ የቆየችው የ24 ዓመቷ የሃማስ ታጋች
የቀድሞ የሃማስ ታጋች ሮሚ ጎነን በሃማስ ቁጥጥር ስር በነበረችበት ወቅት ለሳምንታት በበርካታ ወንዶች ስልታዊ በሆነ መንገድ በተደጋጋሚ እንዴት እንደተደፈረች ለመጀመሪያ ጊዜ ገለጸች።
ምርጫዋ ዝምታ ወይም ሞት ነበር። በጠመንጃ ተገዳ ዝም እንድትል ተደርጋ ነበር።
"ኡቭዳ" በተሰኘው የእስራኤል የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ የቀድሞዋ ታጋች በጋዛ ሰርጥ በምርኮ በነበረችበት ወቅት የደረሰባትን መከራ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ አድርጋለች።
የመጀመሪያው ጥቃት የደረሰባት በተጠለፈች በአራተኛው ቀን ነበር። ጥቃቱን የፈጸመው ግለሰብ በጥቅምት 7ቱ የሃማስ ጥቃት የደረሰባትን ቁስል እንዲያክም የተመደበ ሀኪም ነበር። "ቆስዬ ነበር፣ አቅም አልነበረኝም፣ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር" ትላለች ጎነን።
"ሁሉንም ነገር ነጠቀኝ።" ከዚያ በኋላ፣ ምንም ዓይነት መሸሸጊያ ወይም ጥበቃ በሌለበት ሁኔታ በዚያው ቤት ውስጥ ከእሱ ጋር እንድትኖር ተገደደች።
ጥቃቱ በዚህ ሰው ብቻ አልተወሰነም። በሚቀጥሉት ሳምንታት ጎነን በተደጋጋሚ ቦታ እንድትቀይር የተደረገች ሲሆን፣ በተለያዩ ሰዎችም ጥቃት ደርሶባታል። ካሰቃዩዋት መካከል አንዱ ለፕሮፓጋንዳ የሚሆን ምስል ይቀርጻት ነበር፤ ሌላኛው ደግሞ ቋሚ አጃቢ ሆኖ ተመድቦባት ነበር። "እንዲያቆም ነገርኩት" ትላለች። "በማግስቱ ግን ከእንግዲህ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር እንደሚሆን ነገረኝ።" ይህ ወቅት በምርኮ ቆይታዋ ውስጥ እጅግ አስከፊው ምዕራፍ እንደነበር ትገልጻለች።
ለቀናት ብቻዋን የምትሆንበት ጊዜ አልነበረም። እያንዳንዱ እርምጃዋ እና እያንዳንዱ ቅጽበት ክትትል ይደረግበት ነበር።
"ሁሉም ነገር የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በዝምታ ነበር። እኔም ካልረጋሁ ሁኔታው እየባሰ እንደሚሄድ አውቅ ነበር።" ፍርሃት የዕለት ተዕለት ሕይወቷ አካል ሆነ፣ ቁጥጥርም የጥቃት መሣሪያ ተደረገ።
እጅግ አስከፊው ቅጽበት የመጣው በአንድ ረጅም ጥቃት ወቅት ነበር። ጎነን በትንሿ መስኮት ወደ ውጭ እንዴት ትመለከት እንደነበር ታስታውሳለች። በውጭ በኩል፦ ሰማያዊ ሰማይ፣ የወፎች ጩኸት እና ሕይወት ይታያል። በውስጥ ግን፦ ውርደት፣ ጭካኔ እና ፍጹም አቅመ ቢስነት ይሰማኝ ነበር ብላለች።
"ያ በውጭ ያለው መደበኛና ንጹህ ዓለም እና በእኔ ላይ እየተፈጸመ ባለው ድርጊት መካከል ያለው ተቃርኖ—በፍጹም ከአእምሮዬ የማይጠፋ ምስል ነው" ትላለች።
እሷ በለቅሶ በምትታጠብበት ወቅት፣ ደፋሪዋ "በሕይወቱ ከፍተኛ የደስታ ጫፍ ላይ" ነበር። "የሕይወት ስጦታ እንደተሰጠው ነበር የሚሰማው" ትላለች። በአእምሮዋ ውስጥ ይመላለስ የነበረው አንድ ሐሳብ ብቻ ነበር፦ "በእስራኤል ያለ ሰው ሁሉ የሞትኩ ይመስለዋል—እኔ ግን እዚህ የወሲብ ባሪያ ተደርጌ ተይዣለሁ።"
ከጥቃቱ በኋላ ዛቻ ይከተል ነበር። ጠመንጃ በራሷ ላይ ተደግኖ። መልእክቱ ግልጽ ነበር፦ ዝምታ ወይም ሞት። "ይህን ለማንም ብትናገሪ እገድልሻለሁ።"
ይህች ወጣት ከ471 ቀናት የምርኮ ቆይታ በኋላ ተለቅቃለች።
አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ስላሳለፈችው መከራ ተናግራለች። ጾታዊ ጥቃት እና ሰብአዊነትን ማዋረድ የታጋቾች ሁኔታ እና የጦርነት አካል ነበሩ። ጎነን ስልታዊ በሆነ መንገድ ተሰቃይታለች። በተደጋጋሚ። በሞት ዛቻም ዝም እንድትል ተገድዳለች።
Fidel
@Addis_News
@Addis_News
❤ 25💔 23😢 4🤪 2
01:08
Video unavailableShow in Telegram
👉 ከ8 በላይ ሳይቶችን ገንብቶ ያስረከበው
ቴምር ፕሮፐርቲ
አሁንም በድጋሜ አዳዲስ ሳይቶችን
ለሽያጭ አቅርቧል ።
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 5.7ሚ
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚ
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚ
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚ
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚ
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚ
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ;- 0940464607
0994003949
25.16 MB
❤ 6
Photo unavailableShow in Telegram
♨️ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!
-----------------------------------
✅ Make Money Online In Ethiopia 🇪🇹 ✅
በቀን 3000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት
15,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ
🔺የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
🔺የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺 የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
🔺 ብዛት: 15,000+ በላይ
🔺ደሞዝ: በቀን 3000 ብር
🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ስራውን ይጀምሩ
⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/make-money-onlinejobs-for-beginners-2025/
--------Follow Our Website--------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች።
ዋዜማ
@Addis_News
@Addis_News
❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟ታላቅ የገና በዓል ቅናሽ በካሬ 78,000 ብር
✅እንዲሁም ሙሉ ክፍያ ለሚከፊል በካሬ 54,800
🔷 በ10 % ቅድመ ክፍያ
🔷 50 % የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📍Location እንግሊዝ ኢንባሲ አጠገብ ውብ እይታ (Top View) ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ እንገኛለን
👉ከባለ 2 መኝታ- ባለ4 መኝታ
✅ ህንፃው ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎትች
👉5 ሰፋፊ ሊፍት /elevator
👉የቆሻሻ መጣያ/garbage chute
👉አውቶማቲክ ጀኔረተር/ automatic generator
👉ሰገነት/terrace
👉የመኪና ማቆምያ/car parking
👉 ጂም , እስፖ
👉 የዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወታ
✨ባለ 2 መኝታ
138 ካሬ
157.3 ካሬ
163.6 ካሬ
✨ባለ 3 መኝታ
152.4 ካሬ
158.1 ካሬ
187.6 ካሬ
211.5 ካሬ
✨ባለ 4 መኝታ
240.7 ካሬ
258.4 ካሬ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0973559591
0919489575
Telegram -@Homef17
https://t.me/lijhop7
❤ 5
የስሙ ትርጓሜ አክሊል እንዲሁም ብርሃን የሚያስገባ መደብ ማለት ነው
ታላላቆቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱስ ፓውሎስንና ናትናኤል፣ በሌሊት ወደ ጌታ እየሔደ ይማር የነበረው ኒቆዲሞስንና በርካታ የኦሪት ምሁራንን ያስተማረው ታላቁ የኦሪት መምህር ገማልያል ዘንድ ጠንቅቆ የተማረ ነው፡፡ በሕገ ወንጌል ክርስትና የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ነው፡፡ ቅዱሱ በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር፡፡ አባቱ ስምዖን እናቱ ማርያም የሚባሉ በብዙዎች ዘንድም ፍጹም እስራኤላዊ የሚባል በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር፡፡ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 5 ላይ ስለእርሱ በሰፊው ተጠቅሷል፡፡ የስሙ ትርጓሜ አክሊል እንዲሁም ውሃ የማያስገባ ብርሃን የሚያስገባ መደብ፣ ወደብ ለሆቴ ማለት ነው በሚል በቅዳሴ ማርያም አንድምታ ላይ ሰፍሮ እናገኘዋለን፤ ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ፡፡
ቅዱስ እስጢፋኖስ የነበረበት ወቅት አስቸጋሪና ለኃጢአት ሕይወት የተመቸ ቢሆንም ቅዱሱ ግን የመሲሁን መምጣት በጸሎትና በተስፋ ይጠባበቅ ነበርና መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ የንስሃ ጥምቀት እየሰበከ ሲመጣ ነገሩን መረመረ፤ ከእግዚአብሔር ሆኖ ቢያገኘው ደቀ መዝሙሩ ሆኖ ለ6 ወራት በትጋት አገለግሎታል፡፡ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲጠመቅ የተደረገውን ታላቅ ተአምር አይቶ መምሕሩን ቅዱስ ዮሐንስን እንዲያስረዳው ሲጠይቀው "ከእኔ ይልቅ ከፈጣሪው አንደበት ይስማው" በሚል ልኮት ከጌታ ዘንድ ሔዶ ከዋለበት እየዋለ ካደረበት እያደረ ተምሯል፤ ጌታም ከ72ቱ አርድእት አንዱ አድርጐት ለአገልግሎት ላከው፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጌታችን ባረገ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን በአንብሮ እድ ሲባርክ እንደ ወንድሞቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ቅስናን፣ ጵጵስናን የተሾመ ነው፡፡
በበዓለ ሃምሳም መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ከ72ቱ አርድእት የእርሱን ያህል ልሳን የበዛለት ምሥጢርም የተገለጠለት አልነበረም፡፡ በፍጹም ልቡም በእውቀት ወንጌልን ይሰብክ ነበር፣ በመንፈስ ቅዱስ ሐዋርያት ሰባት ዲያቆናትን ሲመረጡ እርሱ የ6ቱ ዲያቆናት አለቃና የ8ሺው ማሕበረ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሆኗል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “መንፈስ ቅዱስ የሞላበት፣ የእግዚአብሔር ጸጋ ያደረበት እንደሆነ በሐዋ. 6፣5 ተጽፎ እናገኘዋለን፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ “ሊቀ ዲያቆናት” ሲባል እንደ ዘመናችን ሳይሆን እርሱ በመጀመሪያ ሐዋርያና ካህን ነው፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል 8ሺውን ማኅበር እየመራ፣ ወንጌል እየሰበከ ሲጋደል ኦሪት “እጠፋ እጠፋ”፣ ወንጌል ደግሞ “እሰፋ እሰፋ” ብትል አይሁድ “ክርስትናን ለማጥፋት መፍትሔው ቅዱስ እስጢፋኖስን መግደል ነው” ብለው በማመናቸው አንድም በትምህርቱ ሊገዳደሩት ስላልቻሉ በልደቱ ቀን ጥር አንድ ቀን በድንጋይ ወግረው ገደሉት፡፡
እርሱ ግን ፊቱ እንደ እግዚአብሔር መልአክ እያበራ ፈጣሪውን በብዙ ነገር መሰለው:: ለሚወግሩት ሰዎች እንደ አምላኩ “የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” በማለት ይቅርታ ጠየቀ፡፡ ወልድን በአብ ቀኝ ተመለከተው፣ ጌታችንም ሰማያዊ አክሊል ላከለት፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ታላቅ ለቅሶ እያለቀሱ ቀበሩት፡፡ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ዛሬም ዓለምን የናቁ ገዳማውያንም ጣዕመ ዓለምን ምረረ ገሀነምን ተጸይፈው ስለ ክርስቶስ ፍቅር ሁሉን ትተው በተለያዩ ገዳማት መንነው የስጋና የዓለም ፈተና ይዋጋቸዋል፡፡ በጸሎትና በጾም ተግተውም ድል ያደርጉታል፡፡ በዚህም ጸሎታቸው ኃይልን ያደርጋል፡፡
እኛም ገዳማቸውን ስንደገፍ በዓታቸውን ስናጸና ከበረከታቸው እንካፈላለን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
❤ 37🤣 3👍 2🤪 2
የህውሃት መግለጫ በእርዳት ጉዳይ
ለኢፌድሪ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤ 13🤪 7
