አዲስ ነገር መረጃ
رفتن به کانال در Telegram
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

103 424
مشترکین
-5124 ساعت
-3077 روز
+12730 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
♨️ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!
-----------------------------------
✅ Make Money Online In Ethiopia 🇪🇹 ✅
በቀን 3000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት
15,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ
🔺የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
🔺የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺 የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
🔺 ብዛት: 15,000+ በላይ
🔺ደሞዝ: በቀን 3000 ብር
🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ስራውን ይጀምሩ
⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/make-money-onlinejobs-for-beginners-2025/
--------Follow Our Website--------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች።
ዋዜማ
@Addis_News
@Addis_News
❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟ታላቅ የገና በዓል ቅናሽ በካሬ 78,000 ብር
✅እንዲሁም ሙሉ ክፍያ ለሚከፊል በካሬ 54,800
🔷 በ10 % ቅድመ ክፍያ
🔷 50 % የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📍Location እንግሊዝ ኢንባሲ አጠገብ ውብ እይታ (Top View) ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ እንገኛለን
👉ከባለ 2 መኝታ- ባለ4 መኝታ
✅ ህንፃው ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎትች
👉5 ሰፋፊ ሊፍት /elevator
👉የቆሻሻ መጣያ/garbage chute
👉አውቶማቲክ ጀኔረተር/ automatic generator
👉ሰገነት/terrace
👉የመኪና ማቆምያ/car parking
👉 ጂም , እስፖ
👉 የዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወታ
✨ባለ 2 መኝታ
138 ካሬ
157.3 ካሬ
163.6 ካሬ
✨ባለ 3 መኝታ
152.4 ካሬ
158.1 ካሬ
187.6 ካሬ
211.5 ካሬ
✨ባለ 4 መኝታ
240.7 ካሬ
258.4 ካሬ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0973559591
0919489575
Telegram -@Homef17
https://t.me/lijhop7
❤ 5
የስሙ ትርጓሜ አክሊል እንዲሁም ብርሃን የሚያስገባ መደብ ማለት ነው
ታላላቆቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱስ ፓውሎስንና ናትናኤል፣ በሌሊት ወደ ጌታ እየሔደ ይማር የነበረው ኒቆዲሞስንና በርካታ የኦሪት ምሁራንን ያስተማረው ታላቁ የኦሪት መምህር ገማልያል ዘንድ ጠንቅቆ የተማረ ነው፡፡ በሕገ ወንጌል ክርስትና የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ነው፡፡ ቅዱሱ በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር፡፡ አባቱ ስምዖን እናቱ ማርያም የሚባሉ በብዙዎች ዘንድም ፍጹም እስራኤላዊ የሚባል በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር፡፡ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 5 ላይ ስለእርሱ በሰፊው ተጠቅሷል፡፡ የስሙ ትርጓሜ አክሊል እንዲሁም ውሃ የማያስገባ ብርሃን የሚያስገባ መደብ፣ ወደብ ለሆቴ ማለት ነው በሚል በቅዳሴ ማርያም አንድምታ ላይ ሰፍሮ እናገኘዋለን፤ ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ፡፡
ቅዱስ እስጢፋኖስ የነበረበት ወቅት አስቸጋሪና ለኃጢአት ሕይወት የተመቸ ቢሆንም ቅዱሱ ግን የመሲሁን መምጣት በጸሎትና በተስፋ ይጠባበቅ ነበርና መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ የንስሃ ጥምቀት እየሰበከ ሲመጣ ነገሩን መረመረ፤ ከእግዚአብሔር ሆኖ ቢያገኘው ደቀ መዝሙሩ ሆኖ ለ6 ወራት በትጋት አገለግሎታል፡፡ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲጠመቅ የተደረገውን ታላቅ ተአምር አይቶ መምሕሩን ቅዱስ ዮሐንስን እንዲያስረዳው ሲጠይቀው "ከእኔ ይልቅ ከፈጣሪው አንደበት ይስማው" በሚል ልኮት ከጌታ ዘንድ ሔዶ ከዋለበት እየዋለ ካደረበት እያደረ ተምሯል፤ ጌታም ከ72ቱ አርድእት አንዱ አድርጐት ለአገልግሎት ላከው፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጌታችን ባረገ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን በአንብሮ እድ ሲባርክ እንደ ወንድሞቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ቅስናን፣ ጵጵስናን የተሾመ ነው፡፡
በበዓለ ሃምሳም መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ከ72ቱ አርድእት የእርሱን ያህል ልሳን የበዛለት ምሥጢርም የተገለጠለት አልነበረም፡፡ በፍጹም ልቡም በእውቀት ወንጌልን ይሰብክ ነበር፣ በመንፈስ ቅዱስ ሐዋርያት ሰባት ዲያቆናትን ሲመረጡ እርሱ የ6ቱ ዲያቆናት አለቃና የ8ሺው ማሕበረ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሆኗል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “መንፈስ ቅዱስ የሞላበት፣ የእግዚአብሔር ጸጋ ያደረበት እንደሆነ በሐዋ. 6፣5 ተጽፎ እናገኘዋለን፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ “ሊቀ ዲያቆናት” ሲባል እንደ ዘመናችን ሳይሆን እርሱ በመጀመሪያ ሐዋርያና ካህን ነው፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል 8ሺውን ማኅበር እየመራ፣ ወንጌል እየሰበከ ሲጋደል ኦሪት “እጠፋ እጠፋ”፣ ወንጌል ደግሞ “እሰፋ እሰፋ” ብትል አይሁድ “ክርስትናን ለማጥፋት መፍትሔው ቅዱስ እስጢፋኖስን መግደል ነው” ብለው በማመናቸው አንድም በትምህርቱ ሊገዳደሩት ስላልቻሉ በልደቱ ቀን ጥር አንድ ቀን በድንጋይ ወግረው ገደሉት፡፡
እርሱ ግን ፊቱ እንደ እግዚአብሔር መልአክ እያበራ ፈጣሪውን በብዙ ነገር መሰለው:: ለሚወግሩት ሰዎች እንደ አምላኩ “የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” በማለት ይቅርታ ጠየቀ፡፡ ወልድን በአብ ቀኝ ተመለከተው፣ ጌታችንም ሰማያዊ አክሊል ላከለት፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ታላቅ ለቅሶ እያለቀሱ ቀበሩት፡፡ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ዛሬም ዓለምን የናቁ ገዳማውያንም ጣዕመ ዓለምን ምረረ ገሀነምን ተጸይፈው ስለ ክርስቶስ ፍቅር ሁሉን ትተው በተለያዩ ገዳማት መንነው የስጋና የዓለም ፈተና ይዋጋቸዋል፡፡ በጸሎትና በጾም ተግተውም ድል ያደርጉታል፡፡ በዚህም ጸሎታቸው ኃይልን ያደርጋል፡፡
እኛም ገዳማቸውን ስንደገፍ በዓታቸውን ስናጸና ከበረከታቸው እንካፈላለን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
❤ 37🤣 3👍 2🤪 2
ታዳጊ ህጻናት ስክሪን ላይ የሚያሳልፉት ጊዜ በመርዘሙ የቋንቋ እና የንግግር ክህሎታቸዉ ቀንሷል ተባለ
ልጆች የመጀመሪያ ቃላቸውን ከተናገሩ በኋላ በፍጥነት እያደገ የሚሄድ መሆኑን እና በእድሜ ክልላቸው እንዲናገሩ የሚጠበቅባቸው ቃላት እንዳሉ ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የሻሎም የልጆች ንግግር የስልጠና እና የማማከር ማዕከል ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሰላማዊት ባንቲደር ናቸው፡፡ልጆች በ12 ወራቸው ከ2 እስከ 6 ቃላት ፣በ15 ወራቸው 10 ቃላት እንዲሁም በ24 ወራታቸው ደግሞ 200 እስከ 300 ቃላቶችን መናገር መጀመር እንዳለባቸው ገልፀዋል፡፡ አሁን ላይ ግን ልጆች ላይ እየታየ ያለው የዘገየ የመናገር እድገት ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ህጻናት ላይ እየተስተዋለ ነው።
ከ12 እስከ 18 ወራት ውስጥ ያሉ ህፃናት የመጀመሪያ ቃላቶቻቸውን መናገር ካልጀመሩ የንግግር ችግር ሊኖርባቸው እንደሚችል ይገመታል፡፡ ልጆች ላይ የሚያጋጥም ቋንቋን የመረዳት እክል የሚባለው ቀላል መመሪያዎችን መከተል የሚቸገሩ ከሆነ ወይንም የንግግር ችሎታቸው ከእኩዮቻቸው ጋር ሲነፃፀር እክል ካጋጠማቸው እና ከቅርብ ቤተሰቦቻቸው ውጪ የልጆቹን ንግግር መረዳት የሚቸገሩ ከሆነ ልጆች ላይ እክል ሊኖር እንደሚችል ይገመታል፡፡
ከ2 ዓመት በታች ያሉ ህፃናት ለስክሪን መጋለጥ የለባቸው ይህም ማለት ከየትኛውም ኤሌክሮኒክስ መሳሪያ መራቅ እንዳለባቸው ተጠቁሟል ፡፡ ልጆች እንዳይረብሹ በማሰብ ብቻ ስልክ ፣ታብሌት ፣ ኮምፒውተር እና ቴሌቭዥን ላይ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ከሆነ ለንግግር መዘግየት ሊዳርጋቸው ከሚችሉት ምክንያቶች ዋነኛው ነው ፡፡
በተጨማሪም ልጆች ስክሪን ላይ የሚያሳልፉት ጊዜ በረዘመ ቁጥር የቋንቋ እና የንግግር ጊዜያቸው ይቀንሳ ፤ የትምህርት አቀባበል ብቃታቸው ላይ እክል እንደሚያጋጥማቸው እና የስክሪን ጨረሩም የእይታ ሁኔታቸውን ሊጎዳ እንደሚችልም ወ/ሪት ሰላማዊት ባንቲደር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ፡፡
@Addis_News
@Addis_News
❤ 25🤪 6
የፌደራሉ መንግስት ‛ በረሃብ ለተጠቁት ’ ሰዎች የሚደረጉ የድጋፍ ማሳባሰብ ዘመቻዎች “ ህገወጥ ናቸው ” ሲል ፈረጀ‼️
ህወሓትንም “ ሰብዓዊ እርዳታ በመስረቅ ” ወንጅሏል‼️
የፌደራሉ መንግስት “ በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች በቡድንም ሆነ በተናጠል የሚደረጉ የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ የአሰራር ስርዓትን የጣሱ ህገ-ወጥ አካሄዶች ” ናቸው ሲል በይኗል።
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተ/ማርያም(ዶ/ር) ‛ ትህነግ ’ እያሉ የጠሩት ህወሓት “ ሕዝብን በረሃብ በመቅጣት ለፖለቲካ መሣሪያነት የመጠቀም ተግባሩን ዳግም በትግራይ ሕዝብ ላይ እያሳየ ነው ” ሲሉ በብርቱ ወንጅለዋል።
‛ የትህነግ ቡድን ’ እያሉ የጠሩት ህወሓት “ የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በመጠለያ ማዕከላትና በልማታዊ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር የሚያቀርበውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለተፈለገው ዓላማ እንዳይወል እያደረገ እንደሚገኝ ” የጠቀሱት ኮሚሽነሩ፣ የሰሞኑ የሕጻጽ መጠለያ ጣቢያ ማስረጃ መሆኑን ለኢዜአ ነግረውታል።
ህወሓት ይህን ያደርግበታል ያሉትን ምክንያት አስረድተዋል። እሱም “ በትግራይ ክልል በመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች የሚቀርብን ሰብዓዊ ድጋፍ በመንጠቅ ” ድራማዊ ፕሮፓጋንዳ ማስተጋባት መሆኑን አመልክተዋል።
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም የፌደራል መንግስት በግልጽ መረጃና ማስረጃ የሚልከው ሰብዓዊ ድጋፍ የት እንደገባ መጠየቅ አለበት ያሉት ሽፈራው “ በቡድኑ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ መደናገር እንደሌለበትም ” አሳስበዋል።
የፌደራሉ መንግስት አስተማማኝ ድጋፍ እያደረገ ነው ሲሉ የሚከራከሩት ኮሚሽነሩ ሙግታቸውንም በአሐዝ አስደግፈዋል።
በዚህም በትግራይ ክልል ከባለፈው ጥር 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታኅሳስ ወር 2018 ዓ.ም ድረስ ሁለት ሚሊየን ኩንታል በገንዘብ ሲተምን 32 ቢሊዮን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ መሰራጨቱን አስታውቀዋል።
ይሁንና ህወሓት “ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፉ ተደራሽ እንዳይሆን በማስተጓጎል፣ ድጋፉን ከችግረኛ ዜጎች በመንጠቅ ዳግም የሕዝብ ጠላትነቱን እያረጋገጠ እንደሚገኝም ” ጠቅሰው ኮንነዋል።
ህወሓትን በብርቱ የወነጀሉት የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው፣ በተናጠልም ሆነ በቡድን የሚደረጉ የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻዎችም “ የአሰራር ሥርዓትን የጣሱ ህገወጥ አካሄዶች ናቸው ” ሲሉ ተናግረዋል።
“የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን በመጠቀም ሰብዓዊ ድጋፍ በማሰባሰብ ላልተገባ ዓላማ እያዋሉ የሚገኙ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባም ” አሳስበዋል።
@Addis_News
@Addis_News
❤ 43🤪 19😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ ቴሌኮምን የመገናኛ ድምፅ ማስተላለፍያ ሽቦችን የሰረቁ አራት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ አስተዳደር ጨፌ አራራ ቀበሌ ውስጥ የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት የሆነውን የመገናኛ ድምፅ ማስተላለፍያ ሽቦ የሰረቁ አራት ግለሠቦች በእስራት ተቀጥተዋል።
እንደ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን አቃቢ ሕግ ፅህፈት ቤት መግለጫ ለግዜው ስማቸው ያልተገለፀ አራት ግለሠቦች የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት የሆነውን ኦፕቲካል ፋይበር የመገናኛ ማስተላለፍያ ድምፅ ሽቦ የሰረቁ ሲሆን በቁጥጥር ስር የዋሉት የሰረቁትን ሽቦ ጭነው ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለማሸጋገር ሲሞክሩ እንደሆነ ታውቋል።
አራቱ ተከሣሽ ግለሠቦች ግምታዊ ዋጋው አንድ መቶ አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ብር የሚያወጣውን ሽቦ ሰርቀው ከሸሸጉ በሗላ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለው በፖሊስ በኩል አስፈላጊው የምርመራ መዝገብ ተጣርቶ ለአቃቢ ሕግ ተልኳል።
አቃቢ ሕግም ከፖሊስ የቀረበውን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ የቴሌኮምና የኤሌትሪክ አገልግሎትን ለመጠበቅ እና ለማስተዳደር የወጣውን መመርያ ቁጥር 464/ 1997 ንኡስ አንቀፅ አራት መሠረት በማድረግ ክስ መስርቷል። ክሱን ሲከታተል የቆየው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ታሕሣስ 13 ቀን 2018 ዓም በዋለው ችሎት 1ኛ፣2ኛ፣3ኛ ተከሣሾች እያንዳዳቸው በአራት አመት ከሶስት ወር እስራት እና በሶስት ሺሕ ብር የገዘብ መቀጮ እንዲቀጡ የወሰነ ሲሆን አራተኛው ተከሣሽ በሁለት አመት ከሶስት ወር እስራት እና በተመሣሣይ ሶስት ሺህ ብር መቀጮ እንዲቀጣ የተወሠነበት መሆኑን መግለጫው አመልክቷል።
Dagu
@Addis_News
@Addis_News
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ውፍረት መጨመር ይፈልጋሉ❓❓
+251964593642
✔ ከአንድ ወር እስከ 45 ቀን ዉስጥ
ክብደት መጨመር የሚረዳ
✔ የምግብ ፍላጎት መጨመር የሚያስችል
✔ የቆዳን ጥራት እና ልስላሴ ለመጨመር
የሚረዳ
✔ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ ፤
ለቀጭን ሰዎች የሚመከር
✔ ለሴቶችም የተስተካከለ አቋም
እንዲጎናፀፉ የሚያግዝ
✔ ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን አለን ፤
🚴♂ያሉበት እናደርሳለን
------------------------------------
ለበለጠ መረጃ ☎️ +251964593642
+251906495051
+251907495051
Telegram: 📥 t.me/AM_CS
t.me/AM_CS1
t.me/AM_CS2
------------------------------------
❤ 6
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሀሰን ዓሊ ከ27 ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
አቶ ሀሰን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፤ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “አቶ ሀሰን ዓሊ ወደ ሦስት አሥርተ ዓመታት ከሚደርስ ጊዜ በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የተቀበልኳቸው ከታላቅ ክብር ጋር ነው” ብለዋል።
የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሀሰን ዓሊ የክልሉ መንግሥት ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ግለሰቦች መካከል አንዱ እንደሆኑም ጠቅሰዋል።
አቶ ሀሰን ዓሊ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 1987 ዓ.ም ድረስ የመጀመሪያው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው አገልግለዋል።
@Addisinsider_ETH
@Addisinsider_ETH
❤ 38🤪 18🤔 1🥱 1
የወርቁ አይተነውን የ 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አንቀበልም
አግማስ የመንግስት አጋዥ ድርጅት ነው ሲሉም በመግለጫቸው ገልፀዋል ::
ሙሉ መግለጫው 👇
አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢፌድሪ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶት ባለስልጣን ፈቃድ ወስዶ መንቀሳቀስ ከጀመረ አራት አመታትን አስቆጥሯል።
በነዚህ አመታት ውስጥ በርካታ በጎ ተግባራትን የፈጸመና የመንግስት አጋዥም ሆኖ የቆየ ድርጅት ነው። በተለይም ተፈናቃይ ወገኖች ጋር በተያያዘ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በእለት ደራሽ ድጋፍና በቅርቡ ደግሞ በደቡብ ወሎ ሀርቡና ደጋን መጠለያ ካምፖች የዘላቂ መፍትሄ መርህን በመከተል በርካታ ወገኖችን እያደራጀ ወደ ስራ አስገብቷል። አግማስ ኢትዮጵያ እያንዳንዱን ስራዎቹን ሲሰራ በየአካባቢው ከሚገኙ የመንግስት መዋቅር ጋር የፕሮጀክት ስምምነት ( project Agreement) በመፈራረም ነው።
ከክልልም ይሁን ከፌደራል መንግስት በሚቀመጡ አቅጣጫዎች መሰረት እየሰራ የቆየ ሲሆን በዚህም ድርጅታችን ከተለያዩ የዞን ሴክተር መስሪያ ቤቶች የእውቅናና የምስጋና ሰርቲፌኬቶችን ተቀብሏል።
አግማስ ኢትዮጵያ ይህንን በጎ ተግባርና ወገኖችን በዘላቂነት ወደ ስራ የማስገባት እንቅስቃሴውን ለመደገፍ ያለመ የቀጥታ ስርጭት ( online) የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላለፉት ስድስት ቀናት ያደረገ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይም አንዳንድ ከድርጅታችን መርህ ጋር አብረው የማይሄዱ አካሄዶችን አይተናል።
ድርጅታችን ከፖለቲካ ከዘርና ሀይማኖት የጸዳና ገለልተኛ ሆኖ የሚሰራ በመሆኑ ምንም አይነት የፖለቲካም ይሁን ሌላ አላማ ካለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት ድጋፍን የማይቀበል መሆኑንም ለማረጋገጥ እንወዳለን።
በዚህም መሰረት እንድህ አይነት አመለካከት ያላቸው ጉዳዮን ከድርጅታችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው በማረጋገጥ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብራችንንም በይፋ ማጠናቀቅና መዝጋታችንን እንገልጻለን።
@Addis_News
@Addis_News
🤣 72❤ 26🤪 10🥱 3😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስአበባ ሰራተኞች አድማ መቱ
የቢዩ ዴሊቨሪ ሰራተኞች በዛሬው እለት አድማ መምታታቸውን አንዳፍታ ሚዲያ አረጋግጧል። ሰራተኞቹ "ጥያቄያችን ሳይመለስ ወደ ስራ አንገባም" ብለዋል።
በዛሬው እለት የቢዩ ዴሊቨሪ የምግብ ማዘዣ የስልክ አፕሊኬሽን ስራ ማቆሙን አንዳፍታ ሚዲያ አረጋግጧል።
ስለ ሰራተኞቹ አድማ እና ጥያቄ ድርጅቱ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
@Yenetube @Fikerassefa
🤣 11❤ 8
