es
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Ir al canal en Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
208 033
Suscriptores
-7124 horas
-2437 días
-82430 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የትኛው ይሁንሎት? መኪናው? ፍሪጁ፥ TV፥ የልብስ ማጠብያው? በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ያግኙ። ሽልማቱ የእርስዎ ሊሆን ይችላል። ለበለጠ መረጃ :የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ 👉 https://t.me/+foHjdaF-A-9hNDk0
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በዓሉን በማስመልከት የቀረበውን ከ5 – 15% ቅናሽ ይጠቀሙ በስልክ ቁጥራችን +251907080808/+251978595959/ ይደዉሉ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ! #Century #RealEstate
Mostrar todo...
4
Photo unavailableShow in Telegram
በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መመዝገቡ ይታወሳል። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ ከፍተኛ የሆነ እመርታዊ ለውጦች እየተመዘገበ በመምጣቱ ባለፈው በጀት… https://www.fanamc.com/archives/306945
Mostrar todo...
6👍 6
00:50
Video unavailableShow in Telegram
መደመር መተግበሪያ
Mostrar todo...
video_2025-12-27_10-43-11_2.mp458.49 MB
👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያን ቡና በቻይና ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ከአምስት አመት በፊት ቻይና በኢትዮጵያ ቡና መዳረሻነት ከነበረችበት የ33… https://www.fanamc.com/archives/306946
Mostrar todo...
9👏 8
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Mostrar todo...
🥰 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ናይጄሪያና ቱኒዚያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቡድኖቹ የምድብ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል መወጣታቸው ይታወሳል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ምሽት 2:30 ላይ በመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ሽንፈት… https://www.fanamc.com/archives/306939
Mostrar todo...
7👍 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Mostrar todo...
21👍 4👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
Mostrar todo...
👍 18 9😁 7🥰 2
Mostrar todo...
👍 3
Mostrar todo...
6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን 1 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ግብጽ መሐመድ ሳላህ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። የግብጹ መሐመድ ሀኒ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። ግብጽ… https://www.fanamc.com/archives/306931
Mostrar todo...
26😁 7👍 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ላለፉት ሁለት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው የምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ በዛሬው ዕለት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አጽድቋል። ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከፀደቀላቸው መካከል 4ቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር… https://www.fanamc.com/archives/306928
Mostrar todo...
23👍 10😁 5
Mostrar todo...
8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በሁሉም መስክ የሥራ ፈጠራ ባህልን በማስረጽ ቀጣይነት ያለው እና ፈጣን… https://www.fanamc.com/archives/306925
Mostrar todo...
22👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንጎላ እና ዚምባቡዌ አቻ ተለያዩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት የተገናኙት አንጎላ እና ዚምባቡዌ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ጄልሰን ዳላ ለአንጎላ እንዲሁም ኖሌጅ ሙሶና ለዚምባቡዌ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ጨዋታው ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 12 ሰዓት… https://www.fanamc.com/archives/306922
Mostrar todo...
8👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቻልን ግቦች መሀመድ አበራ (2) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ አህመድ ሁሴን ከመረብ አሳርፏል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ… https://www.fanamc.com/archives/306919
Mostrar todo...
👍 8 5
Photo unavailableShow in Telegram
በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 25 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል። ሚኒስትር ዴኤታው በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች ከማስተማር ባሻገር የጤና አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተልዕኮ… https://www.fanamc.com/archives/306915
Mostrar todo...
17🤬 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ቢሰራም ከትምህርት ጥራት አንፃር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቶ… https://www.fanamc.com/archives/306901
Mostrar todo...