uz
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Kanalga Telegram’da o‘tish

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
208 025
Obunachilar
-7124 soatlar
-2437 kunlar
-82430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም በዛሬው እለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በወቅቱ እንዳሉት÷ኤግዚቢሽን እና ፎረሙ ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ… https://www.fanamc.com/archives/306961
Hammasini ko'rsatish...
7👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብልፅግና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማትን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ እንዳሉት÷ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን (ኮፕ2032) እንድታዘጋጅ የተመረጠችው ኢትዮጵያ ሰፋፊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስራዎችን… https://www.fanamc.com/archives/306958
Hammasini ko'rsatish...
9
Photo unavailableShow in Telegram
ጉምሩክ ኮሚሽን ከመደኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል – ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተቋሙ ከመደበኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል አሉ። የኮሚሽኑ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባውን የሼህ አሊ ጉሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት አስመርቋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንዳሉት፤ ጉምሩክ ኮሚሽን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ስራዎችን… https://www.fanamc.com/archives/306954
Hammasini ko'rsatish...
11🎉 2😱 1
በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በምስል
Hammasini ko'rsatish...
10👍 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የትኛው ይሁንሎት? መኪናው? ፍሪጁ፥ TV፥ የልብስ ማጠብያው? በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ያግኙ። ሽልማቱ የእርስዎ ሊሆን ይችላል። ለበለጠ መረጃ :የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ 👉 https://t.me/+foHjdaF-A-9hNDk0
Hammasini ko'rsatish...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በዓሉን በማስመልከት የቀረበውን ከ5 – 15% ቅናሽ ይጠቀሙ በስልክ ቁጥራችን +251907080808/+251978595959/ ይደዉሉ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ! #Century #RealEstate
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መመዝገቡ ይታወሳል። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ ከፍተኛ የሆነ እመርታዊ ለውጦች እየተመዘገበ በመምጣቱ ባለፈው በጀት… https://www.fanamc.com/archives/306945
Hammasini ko'rsatish...
7👍 6
00:50
Video unavailableShow in Telegram
መደመር መተግበሪያ
Hammasini ko'rsatish...
video_2025-12-27_10-43-11_2.mp458.49 MB
👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያን ቡና በቻይና ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ከአምስት አመት በፊት ቻይና በኢትዮጵያ ቡና መዳረሻነት ከነበረችበት የ33… https://www.fanamc.com/archives/306946
Hammasini ko'rsatish...
9👏 8
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ናይጄሪያና ቱኒዚያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቡድኖቹ የምድብ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል መወጣታቸው ይታወሳል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ምሽት 2:30 ላይ በመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ሽንፈት… https://www.fanamc.com/archives/306939
Hammasini ko'rsatish...
7👍 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Hammasini ko'rsatish...
22👍 4👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
Hammasini ko'rsatish...
👍 18 9😁 7🥰 2
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Hammasini ko'rsatish...
6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን 1 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ግብጽ መሐመድ ሳላህ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። የግብጹ መሐመድ ሀኒ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። ግብጽ… https://www.fanamc.com/archives/306931
Hammasini ko'rsatish...
27😁 7👍 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ላለፉት ሁለት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው የምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ በዛሬው ዕለት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አጽድቋል። ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከፀደቀላቸው መካከል 4ቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር… https://www.fanamc.com/archives/306928
Hammasini ko'rsatish...
23👍 10😁 5
Hammasini ko'rsatish...
8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በሁሉም መስክ የሥራ ፈጠራ ባህልን በማስረጽ ቀጣይነት ያለው እና ፈጣን… https://www.fanamc.com/archives/306925
Hammasini ko'rsatish...
22👍 2🥰 1