es
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Ir al canal en Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
207 930
Suscriptores
-6324 horas
-2697 días
-86930 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Mostrar todo...
9👍 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Mostrar todo...
19👍 2🥰 1
Mostrar todo...
11👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካ እና ሩሲያ ባለስልጣናት በሩሲያ ዩክሬን ሰላም ዙሪያ የሚያደርጉት ውይይት ቀጥሏል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማድረግ ያለመው የአሜሪካ እና ሩሲያ ልዩ መልዕክተኞች ውይይት በአሜሪካ ሚያሚ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን በሰላም ድርድር ለመቋጨት የሚያደርገው ጥረት አካል ነው ተብሏል፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የክሬምሊን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሜትሪቭ÷ ለሁለት… https://www.fanamc.com/archives/306611
Mostrar todo...
39👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ስራ እየገቡ ያሉ ኢንዱስትሪዎች ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ ስራ እየገቡ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነትም ሆነ በመጠን የተለዩ ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል። በአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ቡድን በደብረብርሃን ከተማ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴን… https://www.fanamc.com/archives/306608
Mostrar todo...
17👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ለሲዳማ ቡና ፍፁም ጥላሁን (በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ሀብታሙ ጉልላት የፈረሰኞቹን የአቻነት… https://www.fanamc.com/archives/306605
Mostrar todo...
10👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የኮማንዶ ኃይላችን አስቸጋሪ ኦፕሬሽኖችን በጀግንነት የሚፈጽም ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩ የኮማንዶ ኃይላችን ልዩ እና አስቸጋሪ ኦፕሬሽኖችን በእውቀትና በጀግንነት የሚፈጽም ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በአካዳሚው ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ልዩ የኮማንዶ አባላትን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ዛሬ አስመርቋል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በወቅቱ እንዳሉት፤ ተመራቂዎቹ ከሁሉም… https://www.fanamc.com/archives/306598
Mostrar todo...
27💩 6😁 3👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፌዴራል ፖሊስ ልዩና ስትራቴጂያዊ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ዘርፍ ሪፎርማችን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በተልዕኮው ልዩና ስትራቴጂያዊ የሆነ ኤሊት የፖሊስ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ሪፎርማችን ትልቅ ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አካዳሚ በራሱ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ፖሊስ አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘቴና… https://www.fanamc.com/archives/306600
Mostrar todo...
17👍 7💩 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የባይቲንግ ጥቃት ተጋላጭነት እና ጥንቃቄዎቹ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የ’ባይቲንግ’ የሳይበር ጥቃት ለመከላከል ሊተገበሩ የሚገባቸው ሚገቡ 5 ዋና ዋና የጥንቃቄ ርምጃዎች። 1. “ነፃ” የሚሉ ማባበያዎችን መጠራጠር – ጥቃት አድራሾች የሰዎችን ስሜት ለመቀስቀስ ሀሰተኛ ስጦታዎችን እንደ ማማለያ ይጠቀማሉ። በቴሌግራም ወይም በፌስቡክ የሚመጡ “የነፃ ካርድ” ወይም “የነፃ ኢንተርኔት” ሊንኮችን በፍጹም ከመክፈት… https://www.fanamc.com/archives/306595
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን እድገት ለማረጋገጥ ለግብርና ትምህርት ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን እድገት ለማረጋገጥ ለግብርና ትምህርት ትኩረት መስጠት ይገባል አሉ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ኢትዮጵያ በርካታ የተፈጥሮ ሃብቶች፣ አምራች ዜጋ እና የቆየ ስራ ባህል እንዳላት አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷ ለግብርና ስራ ምቹ መሆኑን ጠቅሰው÷ ለአውሮፓ እና ለእስያ አህጉር… https://www.fanamc.com/archives/306591
Mostrar todo...
25👍 7👏 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።           ባለ 1 መኝታ - 72,98  ካሬ           ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ           ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ           ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
Mostrar todo...
11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ  ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል። ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ። ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ 0967770077 ይደውሉ https://wa.me/251967770077?text
Mostrar todo...
13👍 8😁 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን በዓይነትና በጥራት መጨመር ተችሏል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት በተሰራ ስራ የክልሉን የቱሪስት መዳረሻዎች በዓይነትና ጥራት መጨመር ተችሏል አለ። በኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ቢሮ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ የኦሮሚያን እንጎብኝ አካል የሆነ ‘ኮፊ ቱር’ የሳይክል ግልቢያ ተካሂዷል። የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት… https://www.fanamc.com/archives/306586
Mostrar todo...
16👍 2
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በደብረብርሃን ከተማ 14 አዳዲስ ፋብሪካዎች ወደ ስራ ገብተዋል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ 14 አዳዲስ ፋብሪካዎች ወደ ስራ ገብተዋል። በአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ቡድን በከተማዋ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው። በጉብኝቱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የገቢዎች ሚኒስትር… https://www.fanamc.com/archives/306583
Mostrar todo...
15👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአምራች ኢዱስትሪዎችን ተግዳሮቶች ለመፍታት … አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል በደብረሃን ከተማ አምራች ኢዱስትሪዎች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ ጉብኝት እያካሄደ ነው። ጉብኝቱ በአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ሲሆን፤ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ተሳትፈዋል። እንዲሁም የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ… https://www.fanamc.com/archives/306580
Mostrar todo...
17👍 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአስቶን ቪላ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ጨዋታ ይጠበቃል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶን ቪላ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። አስቶን ቪላ በውድድር ዓመቱ ድንቅ ብቃት በማስመልከት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ33 ነጥብ ሶስተኛ ላይ ሲሆን ወጥ ብቃት ማሳየት የቸገረው ማንቼስተር ዩናይትድ በ26 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ… https://www.fanamc.com/archives/306577
Mostrar todo...
👍 11 9😁 2
04:27
Video unavailableShow in Telegram
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑም በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ማድረግ ይገባል። ይህ እንደሚቻል አምነን በመስራት ለዜጎቻችን እኩል እድል መፍጠር አለብን።
Mostrar todo...
AQMTfKe_uIc61UJyoVaPNpWfGz8N4sQ0_OCX7IEQiozHJOFAr59_SslX5lvxlFy.mp412.28 MB
34😱 2👍 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ቶተንሃምን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ቶተንሃም ሆትስፐርን 2 ለ 1አሸንፏል፡፡ የሊቨርፑልን ግቦች ኢሳክ እና ኤኪቲኬ ሲያስቆጥሩ፥ ሪቻርልሰን ቶተንሃምን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ በቶተንሃም በኩል ዣቪ ሲሞንስ በመጀመሪያው አጋማሽ እንዲሁም ክሪስታን ሮሜሮ በጨዋታው መገባደጃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብተዋል፡፡
Mostrar todo...
31👍 19😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
“ስታርት አፕና የዲጂታል ክህሎት ልማት ለዲጂታል 2030 ስትራቴጂ መሳካት ትልቅ ሚና ከሚጫወቱ ጉዳዮች መካከል ተጠቃሾች ናቸው። በተለይ የዲጂታል ክህሎትን ለማሳደግ ወሳኝ አቀጣጫዎች ተቀምጠዋል። በዚህም በ2030 ከሀገሪቷ አጠቃላይ ህዝብ 70 በመቶ የሚሆነው የዲጂታል እውቀት እንዲኖረው፣ 80 በመቶ የሚሆነው የመንግስት ሰራተኛ የዲጂታል ክህሎት የተላበሰ እንዲሆን፣ 10 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል ስልጠና እንዲወስዱ በልዩ ትኩረት የሚሰራ ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪ 5 ሺህ ስታርት አፖች ወደ ስራ እንዲገቡና በዲጂታል ዘርፍ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የስራ እድል እንዲፈጠርም የሚሰራ ይሆናል። በሌላ በኩል በ2030 ከሀገር ወስጥ አጠቃላይ ምርት ዲጂታል ዘርፍ ገቢ 12 በመቶ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።” ሙሉቀን ቀሬ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ደኤታ
Mostrar todo...
18👍 4