Fana Media Corporation S.C (FMC)
Ir al canal en Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Mostrar más2025 año en números

207 919
Suscriptores
-6324 horas
-2697 días
-86930 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
በአየር ፀባይ ምክንያት የተወሰኑ የሀገር ውስጥ በረራዎች ይቋረጣሉ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተከሰተው ጭጋጋማና ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት የተወሰኑ የሀገር ውስጥ በረራዎች ይቋረጣሉ አለ፡፡ አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት ያጋጠመው የአየር ፀባይ ለተወሰኑ ቀናት የሚቀጥል መሆኑን ከሚቲዎሮሎጂ መረጃ መሰረት ለማወቅ ተችሏል ብሏል፡፡ በዚህ ምክንያት ወደተወሰኑ የሀገራችን ክፍሎች የሚያደርጋቸውን…
https://www.fanamc.com/archives/306559
❤ 10👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከሜዳው ውጭ ኒውካስል ዩናይትድን የገጠመው ቼልሲ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል፡፡ ባለሜዳው ኒውካስል በቮልትማደ ሁለት ግቦች 2 ለ 0 ሲመራ ቢቆይም፥ ቼልሲ በሪስ ጀምስ እና ዦአዎ ፔድሮ ግቦች ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም፣…
https://www.fanamc.com/archives/306556
❤ 20👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተቀናጀና በጥናት ላይ የተደገፈ መፍትሔ የሚጠይቀው የፍልሰት ጉዳይ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍልሰት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተቋማዊ ትብብርና በጥናት ላይ የተደገፈ ምላሽ መስጠት ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክንደያ ገ/ህይወት (ፕ/ር)፡፡ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በፍልሰት ጉዳይ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ አካሂዷል። ክንደያ ገ/ህይወት (ፕ/ር) በመድረኩ ላይ ተገኝተው…
https://www.fanamc.com/archives/306553
❤ 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተጨባጭ ውጤት የተገኘበት የእቀባ እርሻ ዘዴ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ለምነትንን በማሻሻልና ውሃን በማቀብ በአነስተኛ ወጪ ከፍተኛ ምርት ማስገኘት የሚያስችለውን የእቀባ እርሻ ዘዴ በመጠቀም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አድማሱ አወቀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ የአየር ንብረት ለውጥና ሌሎች የተፈጥሮ ክስተቶች የሚያስከትሉትን ተጋላጭነትን ለመቋቋም የእቀባ እርሻ…
https://www.fanamc.com/archives/306550
❤ 17👍 1
Mostrar todo...
💩 2❤ 1👍 1
Mostrar todo...
❤ 2💩 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፍሬው ሙሉጌታ በደረጄ ዱባለ ’’መውደዴን ነግሬያት’’ https://youtu.be/5AVgGvvlCw4
❤ 10💩 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 5👍 4💩 2
