Fana Media Corporation S.C (FMC)
Открыть в Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Больше2025 год в цифрах

207 930
Подписчики
-6324 часа
-2697 дней
-86930 день
Архив постов
Показать все...
💩 2❤ 1👍 1
Показать все...
❤ 2💩 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፍሬው ሙሉጌታ በደረጄ ዱባለ ’’መውደዴን ነግሬያት’’ https://youtu.be/5AVgGvvlCw4
❤ 10💩 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 5👍 4💩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጅግጅጋ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። አገልግሎቱን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ አክሊሉ ታደሰ አስጀምረውታል። በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው ማዕከሉ በመጀመሪያ ምዕራፍ በ9 ተቋማት 32 አገልግሎቶችን አቀናጅቶ የሚሰጥ መሆኑ…
https://www.fanamc.com/archives/306543
❤ 15👍 7🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታ በተመሳሳይ ሁለት ጊዜ ድል የቀናቸው ሲሆን፥ ሲሆን በአንዱ…
https://www.fanamc.com/archives/306540
❤ 16👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 9👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ
አባይ ሆምስ በ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈው ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል!
ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
❤ 7👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 1| ክፍል 6| part 6| https://youtu.be/v6vqtFwbObM
❤ 11👍 1🎉 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንዳዲስ | Endadis | ምዕራፍ 1| ክፍል 10 | part 10 | https://youtu.be/XnxWt9nKLmg
❤ 13👍 1😁 1
