ru
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Открыть в Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
207 919
Подписчики
-6324 часа
-2697 дней
-86930 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጅግጅጋ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። አገልግሎቱን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ አክሊሉ ታደሰ አስጀምረውታል። በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው ማዕከሉ በመጀመሪያ ምዕራፍ በ9 ተቋማት 32 አገልግሎቶችን አቀናጅቶ የሚሰጥ መሆኑ… https://www.fanamc.com/archives/306543
Показать все...
15👍 7🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታ በተመሳሳይ ሁለት ጊዜ ድል የቀናቸው ሲሆን፥ ሲሆን በአንዱ… https://www.fanamc.com/archives/306540
Показать все...
16👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።           ባለ 1 መኝታ - 72,98  ካሬ           ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ           ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ           ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
Показать все...
9👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ አባይ ሆምስ በ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈው ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
Показать все...
7👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 1| ክፍል 6| part 6| https://youtu.be/v6vqtFwbObM
Показать все...
11👍 1🎉 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንዳዲስ | Endadis | ምዕራፍ 1| ክፍል 10 | part 10 | https://youtu.be/XnxWt9nKLmg
Показать все...
13👍 1😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በወርልድ ቴኳንዶ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች ‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በቴኳንዶ 73 ኪሎ ግራም ዮሐንስ ዘለቀ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አምጥቷል። ‎ዮሐንስ በፍፃሜ ጨዋታ ኮትዲቯራዊውን ተጋጣሚ በመርታት ነው የወርቅ ሜዳሊያ ያመጣው። ‎ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ስምንተኛ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በሙባረክ ፋንታው https://www.fanamc.com/archives/306535
Показать все...
32🥰 7👍 4👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮ ቴሌኮም የኢንዱስትሪ ምርቶችን በዘመን ገበያ ለሸማቾች ማቅረብ የሚያስችል አሰራር ይፋ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በዘመን ገበያ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የኢንዱስትሪ ምርቶች በዘመን ገበያ የዲጂታል ግብይት ስርዓት አማካኝነት ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡበት ነው። ሁለቱ ተቋማት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ አምራቾችን ወደ ዘመን ገበያ በማስገባት ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን… https://www.fanamc.com/archives/306532
Показать все...
23👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት የተሰጠው ትኩረት ውጤት እያመጣ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት አስቻይ ሁኔታዎችን በመፍጠርና ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል አሉ። የመደመር መንግሥት ለኢንዱስትሪያዊነት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠርና በቅንጅት በመሥራት ዘላቂና ውጤታማ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ማምጣት ላይ ትኩረት አድርጓል። የአምራች… https://www.fanamc.com/archives/306529
Показать все...
24👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች አዲስ ግደይ (2) እና ሳይመን ፒተር አስቆጥረዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማን ከሽንፈት ያልታደግችውን… https://www.fanamc.com/archives/306526
Показать все...
20👍 6
01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
Показать все...
AQPPjkOYspNsptur24RfK1eIMx8pwf4AAjvVdPqpK9ZlrEd7PS0QFxKm_VY7C5I.mp411.27 MB
24🥰 2👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመዲናዋ የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ዘርፎች በሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ አዲስ አበባ አሁን ላይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን የማስተናገድ አቅም… https://www.fanamc.com/archives/306523
Показать все...
22👍 10👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በኦሮሚያ ክልል በተኪ ምርት ከ850 ሚሊየን ዶላር በላይ ማስቀረት ተቻለ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት በተኪ ምርት 856 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት ተችሏል አለ። በቢሮው የማኑፋክቸሪንግ ክትትል፣ ድጋፍ እና ቁጥጥር ዳይሬክተር ቦንቱ ተሾመ (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት ልዩ ጥረት እየተደረገ ነው። ከዚህ ቀደም በውጭ… https://www.fanamc.com/archives/306512
Показать все...
19👏 5😱 3👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮ-ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዚህ ሳምንት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወቃል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉትን… https://www.fanamc.com/archives/306509
Показать все...
14👍 7👏 3😱 1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።
Показать все...
35👍 14👏 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Показать все...
12👏 4😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዝዬም ያደራጀው ቢላሉል ሐበሺ… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መካኒሳ አካባቢ የሚገኘውን ቢላሉል ሐበሺ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ ቢላሉል ሐበሺ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል የሆነውን የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዚዬም አደራጅቷል። በሀገራችን የእስልምና ታሪካችንን የሚዘክሩ ሙዚዬሞች በጣት የሚቆጠሩ በመሆናቸው… https://www.fanamc.com/archives/306503
Показать все...
20👍 7👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአማራ ክልል የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል እንሰሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፋንታሁን እንዳሉት፤ ክልሉ ለዓሣ ኃብት ልማት ምቹ የከርሰ ምድርና ገጸ ምድር ውሃ መገኛ ነው። አሁን ላይ በክልሉ ዓመታዊ የዓሣ ምርት ከ40 ሺህ ቶን… https://www.fanamc.com/archives/306500
Показать все...
22👍 2🤔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የወል ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል – የሰላም ማኒስቴር አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፋፋይ ትርክቶችን በማስወገድ የጋራ ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል አለ የሰላም ማኒስቴር። “የትምህርት ማሕበረሰብ ለሰላም “በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ ዴስክ ሃላፊ አቶ ወንድወሰን መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ኢትዮጵያ የምትመራበትን የሰላም ፖሊሲ ረቂቅ ከማዘጋጀት… https://www.fanamc.com/archives/306493
Показать все...
11👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አማራ ባንክና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት÷ ዘመናዊና የተማከለ የካፒታል ገበያ መቋቋሙ ተጨማሪ እድሎችን ለመጠቀምና በዘርፉ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ እድል ፈጥሯል። በስምምነቱ… https://www.fanamc.com/archives/306487
Показать все...
12💩 5👍 1😁 1😱 1