fa
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

رفتن به کانال در Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
207 923
مشترکین
-6324 ساعت
-2697 روز
-86930 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር
نمایش همه...
نمایش همه...
👍 3
نمایش همه...
4💩 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ  ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል። ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ። ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ 0967770077 ይደውሉ https://wa.me/251967770077?text
نمایش همه...
5👍 4💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
በጅግጅጋ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። አገልግሎቱን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ አክሊሉ ታደሰ አስጀምረውታል። በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው ማዕከሉ በመጀመሪያ ምዕራፍ በ9 ተቋማት 32 አገልግሎቶችን አቀናጅቶ የሚሰጥ መሆኑ… https://www.fanamc.com/archives/306543
نمایش همه...
15👍 7🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታ በተመሳሳይ ሁለት ጊዜ ድል የቀናቸው ሲሆን፥ ሲሆን በአንዱ… https://www.fanamc.com/archives/306540
نمایش همه...
16👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።           ባለ 1 መኝታ - 72,98  ካሬ           ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ           ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ           ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
نمایش همه...
9👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ አባይ ሆምስ በ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈው ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
نمایش همه...
7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 1| ክፍል 6| part 6| https://youtu.be/v6vqtFwbObM
نمایش همه...
11👍 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንዳዲስ | Endadis | ምዕራፍ 1| ክፍል 10 | part 10 | https://youtu.be/XnxWt9nKLmg
نمایش همه...
13👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
በወርልድ ቴኳንዶ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች ‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በቴኳንዶ 73 ኪሎ ግራም ዮሐንስ ዘለቀ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አምጥቷል። ‎ዮሐንስ በፍፃሜ ጨዋታ ኮትዲቯራዊውን ተጋጣሚ በመርታት ነው የወርቅ ሜዳሊያ ያመጣው። ‎ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ስምንተኛ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በሙባረክ ፋንታው https://www.fanamc.com/archives/306535
نمایش همه...
32🥰 7👍 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ ቴሌኮም የኢንዱስትሪ ምርቶችን በዘመን ገበያ ለሸማቾች ማቅረብ የሚያስችል አሰራር ይፋ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በዘመን ገበያ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የኢንዱስትሪ ምርቶች በዘመን ገበያ የዲጂታል ግብይት ስርዓት አማካኝነት ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡበት ነው። ሁለቱ ተቋማት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ አምራቾችን ወደ ዘመን ገበያ በማስገባት ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን… https://www.fanamc.com/archives/306532
نمایش همه...
23👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት የተሰጠው ትኩረት ውጤት እያመጣ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት አስቻይ ሁኔታዎችን በመፍጠርና ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል አሉ። የመደመር መንግሥት ለኢንዱስትሪያዊነት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠርና በቅንጅት በመሥራት ዘላቂና ውጤታማ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ማምጣት ላይ ትኩረት አድርጓል። የአምራች… https://www.fanamc.com/archives/306529
نمایش همه...
24👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች አዲስ ግደይ (2) እና ሳይመን ፒተር አስቆጥረዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማን ከሽንፈት ያልታደግችውን… https://www.fanamc.com/archives/306526
نمایش همه...
20👍 6
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
نمایش همه...
AQPPjkOYspNsptur24RfK1eIMx8pwf4AAjvVdPqpK9ZlrEd7PS0QFxKm_VY7C5I.mp411.27 MB
24🥰 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ዘርፎች በሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ አዲስ አበባ አሁን ላይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን የማስተናገድ አቅም… https://www.fanamc.com/archives/306523
نمایش همه...
22👍 10👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በተኪ ምርት ከ850 ሚሊየን ዶላር በላይ ማስቀረት ተቻለ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት በተኪ ምርት 856 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት ተችሏል አለ። በቢሮው የማኑፋክቸሪንግ ክትትል፣ ድጋፍ እና ቁጥጥር ዳይሬክተር ቦንቱ ተሾመ (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት ልዩ ጥረት እየተደረገ ነው። ከዚህ ቀደም በውጭ… https://www.fanamc.com/archives/306512
نمایش همه...
19👏 5😱 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ-ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዚህ ሳምንት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወቃል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉትን… https://www.fanamc.com/archives/306509
نمایش همه...
14👍 7👏 3😱 1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።
نمایش همه...
35👍 14👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
نمایش همه...
12👏 4😱 1