መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Ir al canal en Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Mostrar más2025 año en números

17 974
Suscriptores
-424 horas
-137 días
-9830 días
Archivo de publicaciones
ምልማድ
ግእዝ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ጸባኢት
- ድቃስ
- ሐመልማል
- መልስ አልተሰጠም
👍 8👏 5
ምልማድ
"ተኬነወ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
- ብልሃተኛ ሆነ
- ታማኝ ሰው
- የኮበለለ
- የተጨነቀ
👍 13
ቃላተ ተምሳሌት (ተመሳሳይ ቃሎች)
መጽአ (መጣ) ➝ በጽሐ (ደረሰ)
ሰከበ (ተኛ) ➝ ደቀሰ
ሐነጸ (ሠራ) ➝ ሠርዐ
ደብር (ተራራ) ➝ ቤተል
ስብሐት (ምስጋና) ➝ ውዳሴ
ቀለመ (ጻፈ) ➝ ጸሐፈ
አግመረ (ቻለ) ➝ ክህለ
ናሁ (አሁን) ➝ ዮም (ዛሬ)
አርአያ ➝ አምሳል
ሰአለ (ለመነ) ➝ ተንበለ
#ተመሳሳይ_ቃሎች
@Meseretegeez
👍 18🙏 4
ተዚያንዎ - ንግግር - Conversation
◦እፎ ውእቱ ጥዒናከ እኁየ ?
/ጤናህ እንዴት ነው ወንድሜ /
◦ዳኅና አነ እኅትየ ፡፡
/ደህና ነኝ እህቴ/
◦አቅርብከኑ ዘይትበላዕ ወዘይሰተይ?
/የሚበላ ወይም የሚጠጣ ነገር ላቅርብልህ/
◦ኢርኅብኩ ፡፡
/አልራበኝም/
◦ኦሆ እኁየ ?
/እሺ ወንድሜ/
◦እፎ ውእቶሙ ወላድያኒከ?
/ወላጆችህ እንዴት ናቸው/
◦ዳኅና ውእቶሙ ፡፡
/ደህና ናቸው/
◦ንበል ወፂአ ለቃሕዋ ?
/ለቡና ወጣ እንበል/
◦ኦሆ ! ንሑር ወንስተይ ቃሕዋ ፡፡
/እሺ እንሂድ ቡና እንጠጣ/
◦ዝ መካን ሠናይ ውእቱ
/ይህ ቦታ ጥሩ ነው/
◦እወ ኅሩይ መካን ውእቱ ፡፡
/አዎ ምርጥ ቦታ ነው/
◦ኢየአምር ተፈሢሕየ ከመዝኑ በሕይወትየ ፡፡
/በሕይወቴ እንደዚህ ተደስቼ አላውቅም/
◦ግሩም ውእቱ አስተፍሥሕ ርእሰከ ፡፡
/ግሩም ነው እራስህን አዝናና/
◦አኮ ሕይወት ዐራት በዐራት ፡፡
/ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም /
◦እወ እኁየ እትመነይ ለከ ዘይኄይስ ዕፃ ፡፡
/አዎ ወንድሜ የተሻለ ዕድል እመኝልሀለሁ/
◦ፍጹመ እሴብሕ ፡፡
/በጣም አመሰግናለሁ/
@MesereteGeez
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
👍 30🙏 5👏 2
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
ግዕዝ እና አማርኛ
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ.pdf8.72 MB
🙏 6👏 2👍 1
ምልማድ
ብዙ የሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ኪሩብ
- ሐዋርያ
- ሰባሕያን
- ወንጌላዊ
- መዘምር
👍 25👏 6🙏 2
ምልማድ
ነጠላ ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ሱራፌል
- ሥዩማን
- ደናግል
- መነኰሳት
- ኵሎሙ / ሁሉም
👏 18👍 11
▫️አብዝኆተ ስም
ስም ➺➺➺➺ አስማት
ቃል ➺➺➺➺ ቃላት
ደብር ➺➺➺➺ አድባር
ገዳም ➺➺➺➺ ገዳማት
ወልድ ➺➺➺➺ ውሉድ
ወለት ➺➺➺➺ አዋልድ
ኄር ➺➺➺➺ ኄራን
ልዑል ➺➺➺➺ ልዑላን
መስፍን ➺➺➺➺ መሳፍንት
ቡሩክ ➺➺➺➺ ቡሩካን
ግሩም ➺➺➺➺ ግሩማን
ቅዱስ ➺➺➺➺ ቅዱሳን
ትጉህ ➺➺➺➺ ትጉሃን
ቢጽ ➺➺➺➺ አብያጽ
መርድእ ➺➺➺➺ አርድእት
ርጉም ➺➺➺➺ ርጉማን
ሰማይ ➺➺➺➺ ሰማያት
ዝናም ➺➺➺➺ ዝናማት
ዓሣ ➺➺➺➺ ዓሣት
ማይ ➺➺➺➺ ማያት
መብረቅ ➺➺➺➺ መባርቅት
ባሕር ➺➺➺➺ አብሕርት
መምህር ➺➺➺➺ መምህራን
ብፁዕ ➺➺➺➺ ብፁዓን
ጳጳስ ➺➺➺➺ ጳጳሳት
#ነጠላ_እና_ብዙኅ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
👍 27🙏 5
በተጠየቃችሁት መሠረት
በዚህ ቪዲዮ ላይ እርማት ሰጥተናል
ሦስቱ ፊደላት - በቅርጽና በስያሜ እንዲሁም በድምፅ ይለያያሉ ።
🙏 36👍 9👏 5
ምልማድ
በትክክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
- ጾመ ፍስለታ
- ጾመ ፍልሰታ
🙏 20👍 2
ምልማድ
በቅዳሴ ሰዓት ለአገልግሎት የሚያስፈልገው መጽሐፍ የቱ ነው ?Anonymous voting
- መጽሐፈ ግጻዌ
- ሃይማኖተ አበው
- መጽሐፍ ቅዱስ (ወንጌል)
- መጽሐፈ ቅዳሴ
- ሁሉም
🙏 12
ምልማድ
ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
- መወድስ
- ዘይእዜ
- ሰዓታት
- ጉባኤ ቃና
🙏 13
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ
ግዕዝ እና አማርኛ
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ.pdf12.53 MB
🙏 9
