uk
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Відкрити в Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
17 974
Підписники
-424 години
-137 днів
-9830 день
Архів дописів
መጽሐፈ ግጻዌ ወመዝሙር.pdf212.64 MB
👍 13
ምልማድ ግእዝ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጸባኢት
  • ድቃስ
  • ሐመልማል
  • መልስ አልተሰጠም
0 votes
👍 8👏 5
ምልማድ "ተኬነወ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ብልሃተኛ ሆነ
  • ታማኝ ሰው
  • የኮበለለ
  • የተጨነቀ
0 votes
👍 13
ምልማድ "ሙላድ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ልጅ
  • አዋቂ
  • ማዋለጃ
  • የተወለደ
0 votes
👍 13
Fiteha Negest.pdf7.86 MB
👍 9🙏 4
ቃላተ ተምሳሌት (ተመሳሳይ ቃሎች) መጽአ (መጣ) ➝ በጽሐ (ደረሰ) ሰከበ (ተኛ) ➝  ደቀሰ ሐነጸ (ሠራ) ➝ ሠርዐ ደብር (ተራራ) ➝  ቤተል ስብሐት (ምስጋና)  ➝ ውዳሴ ቀለመ (ጻፈ) ➝ ጸሐፈ አግመረ (ቻለ) ➝  ክህለ ናሁ (አሁን) ➝ ዮም (ዛሬ) አርአያ ➝ አምሳል ሰአለ (ለመነ) ➝ ተንበለ       #ተመሳሳይ_ቃሎች     @Meseretegeez
Показати все...
👍 18🙏 4
ተዚያንዎ - ንግግር  - Conversation ◦እፎ ውእቱ ጥዒናከ እኁየ ? /ጤናህ እንዴት ነው ወንድሜ / ◦ዳኅና አነ እኅትየ ፡፡ /ደህና ነኝ እህቴ/ ◦አቅርብከኑ ዘይትበላዕ ወዘይሰተይ? /የሚበላ ወይም የሚጠጣ ነገር ላቅርብልህ/ ◦ኢርኅብኩ ፡፡ /አልራበኝም/ ◦ኦሆ እኁየ  ? /እሺ ወንድሜ/ ◦እፎ ውእቶሙ ወላድያኒከ? /ወላጆችህ እንዴት ናቸው/ ◦ዳኅና ውእቶሙ ፡፡ /ደህና ናቸው/ ◦ንበል ወፂአ ለቃሕዋ ? /ለቡና ወጣ እንበል/ ◦ኦሆ ! ንሑር ወንስተይ ቃሕዋ ፡፡ /እሺ እንሂድ ቡና እንጠጣ/ ◦ዝ መካን ሠናይ ውእቱ /ይህ ቦታ ጥሩ ነው/ ◦እወ ኅሩይ መካን ውእቱ ፡፡ /አዎ ምርጥ ቦታ ነው/ ◦ኢየአምር ተፈሢሕየ ከመዝኑ በሕይወትየ ፡፡ /በሕይወቴ እንደዚህ ተደስቼ አላውቅም/ ◦ግሩም ውእቱ አስተፍሥሕ ርእሰከ ፡፡ /ግሩም ነው እራስህን አዝናና/ ◦አኮ ሕይወት ዐራት በዐራት ፡፡ /ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም / ◦እወ እኁየ እትመነይ ለከ ዘይኄይስ ዕፃ ፡፡ /አዎ ወንድሜ የተሻለ ዕድል እመኝልሀለሁ/ ◦ፍጹመ እሴብሕ ፡፡ /በጣም አመሰግናለሁ/ @MesereteGeez https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
Показати все...
👍 30🙏 5👏 2
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ግዕዝ እና አማርኛ
Показати все...
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ.pdf8.72 MB
🙏 6👏 2👍 1
ምልማድ ብዙ የሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ኪሩብ
  • ሐዋርያ
  • ሰባሕያን
  • ወንጌላዊ
  • መዘምር
0 votes
👍 25👏 6🙏 2
ምልማድ ነጠላ ያልሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሱራፌል
  • ሥዩማን
  • ደናግል
  • መነኰሳት
  • ኵሎሙ / ሁሉም
0 votes
👏 18👍 11
▫️አብዝኆተ ስም ስም    ➺➺➺➺  አስማት ቃል     ➺➺➺➺  ቃላት ደብር   ➺➺➺➺  አድባር ገዳም  ➺➺➺➺  ገዳማት ወልድ  ➺➺➺➺  ውሉድ ወለት   ➺➺➺➺  አዋልድ ኄር      ➺➺➺➺  ኄራን ልዑል   ➺➺➺➺  ልዑላን መስፍን  ➺➺➺➺  መሳፍንት ቡሩክ    ➺➺➺➺  ቡሩካን ግሩም   ➺➺➺➺  ግሩማን ቅዱስ    ➺➺➺➺  ቅዱሳን ትጉህ     ➺➺➺➺  ትጉሃን ቢጽ       ➺➺➺➺  አብያጽ መርድእ  ➺➺➺➺  አርድእት ርጉም    ➺➺➺➺  ርጉማን ሰማይ     ➺➺➺➺  ሰማያት ዝናም     ➺➺➺➺  ዝናማት ዓሣ        ➺➺➺➺  ዓሣት ማይ       ➺➺➺➺  ማያት መብረቅ  ➺➺➺➺  መባርቅት ባሕር      ➺➺➺➺  አብሕርት መምህር ➺➺➺➺  መምህራን ብፁዕ     ➺➺➺➺  ብፁዓን ጳጳስ       ➺➺➺➺  ጳጳሳት     #ነጠላ_እና_ብዙኅ     @MesereteGeez @MesereteGeez
Показати все...
👍 27🙏 5
የግዕዝ መማርያ.pdf5.72 MB
🙏 15👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🙏 47👍 8
በተጠየቃችሁት መሠረት በዚህ ቪዲዮ ላይ እርማት ሰጥተናል ሦስቱ ፊደላት - በቅርጽና በስያሜ እንዲሁም በድምፅ ይለያያሉ ።
Показати все...
🙏 36👍 9👏 5
ምልማድ በትክክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጾመ ፍስለታ
  • ጾመ ፍልሰታ
0 votes
🙏 20👍 2
ምልማድ በቅዳሴ ሰዓት ለአገልግሎት የሚያስፈልገው መጽሐፍ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መጽሐፈ ግጻዌ
  • ሃይማኖተ አበው
  • መጽሐፍ ቅዱስ (ወንጌል)
  • መጽሐፈ ቅዳሴ
  • ሁሉም
0 votes
🙏 12
ምልማድ ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መወድስ
  • ዘይእዜ
  • ሰዓታት
  • ጉባኤ ቃና
0 votes
🙏 13
03:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
56.03 MB
👍 15
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ግዕዝ እና አማርኛ
Показати все...
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ.pdf12.53 MB
🙏 9
02:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
18.07 MB