es
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Ir al canal en Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
17 974
Suscriptores
-424 horas
-137 días
-9830 días
Archivo de publicaciones
መልመጃ የግእዝ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ በመሆን ከአማርኛ ቋንቋ በፊት በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ አገልግሎት ይሰጥ ነበር ።Anonymous voting
  • እዉነት
  • ሐሰት
0 votes
👍 5
መልመጃ የግእዝ ጽሕፈት አገልግሎት ይሰጥ የነበረዉ በየትኛዉ ነዉ ?Anonymous voting
  • አ. በድንጋይ ላይ (ሐዉልት ላይ)
  • በ. በብራና ላይ
  • ገ. በወረቀት ላይ
  • ደ. በሁሉም ላይ ይገኛል
0 votes
👍 14👏 1
መዝሙረ ዳዊት በብራና.pdf55.59 MB
🙏 11
06:32
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5386.MP477.43 MB
🙏 32👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 21👍 13
ግብረ ሕማማት
Mostrar todo...
ግብረ ሕማማት.pdf760.66 MB
👍 29👏 5
ሆ ሣ ዕ ና እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም ወበፍቅር ሠናይ በዓል ይኩን ለኲሎሙ ሕዝበ ክርስቲያን ፡፡ መለኮቶ አርአየ ለኲሎሙ ሕፃናት እንዘ ይብሉ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ወቡሩክ አንተ እግዚአብሔር አምላከ አማልክት ወንጉሠ እስራኤል ፡፡ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ፡፡ አንተም የአማልክት አምላክ የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር ቡሩክ ነህ እያሉ ለሚያመሰግኑ ሕፃናት ሁሉ ጌትነቱን አሳየ ፡፡ ሠናይ በዓለ ሆሣዕና ◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️ @Meseretegeez
Mostrar todo...
👍 22
Mostrar todo...
🙏 5👍 1
“ከልሐ” ለሚለዉ ግስ ተመሳሳዩ ግስ የቱ ነዉAnonymous voting
  • ጸርሐ
  • በጽሐ
  • መርሐ
  • ነሥሐ
0 votes
👍 19
“ይባእ ንጉሠ ስብሐት ፥ ይባእ አምላከ ምሕረት”Anonymous voting
  • የምሕረትና የይቅርታ ጌታ ይግባ ።
  • የምስጋናዉ ንጉሥ ይግባ የምሕረቱ አምላክ ይግባ ።
  • ይግባ የሰላም አምላክ ይግባ
  • ሁሉም
0 votes
👍 12
ጥያቄ “ፈትታችሁ አምጡልኝ” ወደ ግእዝ ቀይሩAnonymous voting
  • ፍትሑ ወአምጽኡ ሊተ ።
  • ፍትሐ ሊተ ወአምጽአ ።
  • ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ ።
  • ወአምጽኡ ወፍትሑ ልየ ።
0 votes
👍 13🤔 11
Photo unavailableShow in Telegram
#ግእዝ ር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው። ዩኒቨርሲቲው ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ስርዓተ ትምህርት እንዳዘጋጀ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማድረግና ስርዓተ ትምህርት በመቅረፅ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን፥ ትምህርቱን ለመጀመር በተዘጋጀ የምክክር አውደ ጥናት ላይ ተገልጿል። የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በሰርተፊኬት እና በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ከሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፦ - ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ - ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ - ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳሉ
Mostrar todo...
👍 74👏 15🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
መጋቢት ማለት መገበ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ፦ አበላ ፣ አጠጣ ፣ ጠበቀ ፣ ጠባቂ ፣ ሹም የሚል ትርጉም አለው በተጨማሪም መጋቢት የወር ስም ሲሆን የመስከረም ፯ኛ የመዓልትና የሌሊት ርዝመት ምግብና እንደ መስከረም ትክክል / እኩል / የሚኾንበት ወር ነው ፡፡ መጋቢት ከ፲፫ቱ ወራት ፯ኛ ወር ሲሆን በየካቲትና በሚያዚያ መሐል የሚገኝ ነው ፡፡ አለቃ ደስታ ተክለወልድ የመጋቢትን ትርጉም ሲያብራሩ እንዲኽ ጽፈዋል " የወር ስም ፯ተኛ ወር ይኽውም ጌታ በጸሎተ ሐሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዓርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕረጉ መመለሱን ያሳያል ፡፡ " @MesereteGeez https://youtu.be/hhnOPwAdYEg
Mostrar todo...
👍 48🙏 23👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በዐቢይ ጾም በሚል ልዩ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅት ተመለስን። 📜 በመሆኑም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀበል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0977682046
Mostrar todo...
👍 16👏 1
አመ አሚሩ ለየካቲት / ፲ - ፮ - ፳፻፲፯ ዓ.ም የካቲት ፦ ከተተ ፣ አመረተ ፣ ሰበሰበ ፣ መክተት ከሚል የግስ ቃል የተገኘ የወር ስም ነው ፡፡ ከመስከረም እስከ የካቲት ፮ኛ ወር የመከር መካተቻ የበልግ መባቻ ማለት ነው ፡፡ @MesereteGeez
Mostrar todo...
👍 20🙏 13
Photo unavailableShow in Telegram
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ ከብካብ ➧ሰርግ - (ተጣይ) ➜ መርዓዊ - ሙሽራ ➜ መርዓት - ሙሽሪት ምሳሌ ፦ ልብሰ ከብካብ /የሰርግ ልብስ/ (ተናባቢ) ▫️ ሠርግ ➧ መስኖ ✍ #መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም @meseretegeez👈
Mostrar todo...
👍 25👏 1
📚 የግእዝ ቅኔያት #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Mostrar todo...
የግእዝ ቅኔያት_3.pdf7.00 MB
🙏 13👍 10