መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Открыть в Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Больше2025 год в цифрах

17 974
Подписчики
-424 часа
-137 дней
-9830 день
Архив постов
መልመጃ
የግእዝ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ በመሆን ከአማርኛ ቋንቋ በፊት በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ አገልግሎት ይሰጥ ነበር ።Anonymous voting
- እዉነት
- ሐሰት
👍 5
መልመጃ
የግእዝ ጽሕፈት አገልግሎት ይሰጥ የነበረዉ በየትኛዉ ነዉ ?Anonymous voting
- አ. በድንጋይ ላይ (ሐዉልት ላይ)
- በ. በብራና ላይ
- ገ. በወረቀት ላይ
- ደ. በሁሉም ላይ ይገኛል
👍 14👏 1
ሆ ሣ ዕ ና
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም ወበፍቅር ሠናይ በዓል ይኩን ለኲሎሙ ሕዝበ ክርስቲያን ፡፡
መለኮቶ አርአየ ለኲሎሙ ሕፃናት እንዘ ይብሉ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ወቡሩክ አንተ እግዚአብሔር አምላከ አማልክት ወንጉሠ እስራኤል ፡፡
በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ፡፡ አንተም የአማልክት አምላክ የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር ቡሩክ ነህ እያሉ ለሚያመሰግኑ ሕፃናት ሁሉ ጌትነቱን አሳየ ፡፡
ሠናይ በዓለ ሆሣዕና
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@Meseretegeez
👍 22
Показать все...
🙏 5👍 1
“ይባእ ንጉሠ ስብሐት ፥ ይባእ አምላከ ምሕረት”Anonymous voting
- የምሕረትና የይቅርታ ጌታ ይግባ ።
- የምስጋናዉ ንጉሥ ይግባ የምሕረቱ አምላክ ይግባ ።
- ይግባ የሰላም አምላክ ይግባ
- ሁሉም
👍 12
ጥያቄ
“ፈትታችሁ አምጡልኝ” ወደ ግእዝ ቀይሩAnonymous voting
- ፍትሑ ወአምጽኡ ሊተ ።
- ፍትሐ ሊተ ወአምጽአ ።
- ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ ።
- ወአምጽኡ ወፍትሑ ልየ ።
👍 13🤔 11
Показать все...
👍 7🙏 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ግእዝ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው።
ዩኒቨርሲቲው ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ስርዓተ ትምህርት እንዳዘጋጀ አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማድረግና ስርዓተ ትምህርት በመቅረፅ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን፥ ትምህርቱን ለመጀመር በተዘጋጀ የምክክር አውደ ጥናት ላይ ተገልጿል።
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በሰርተፊኬት እና በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ከሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፦
- ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
- ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳሉ
👍 74👏 15🙏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
መጋቢት ማለት መገበ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ፦ አበላ ፣ አጠጣ ፣ ጠበቀ ፣ ጠባቂ ፣ ሹም የሚል ትርጉም አለው በተጨማሪም መጋቢት የወር ስም ሲሆን የመስከረም ፯ኛ የመዓልትና የሌሊት ርዝመት ምግብና እንደ መስከረም ትክክል / እኩል / የሚኾንበት ወር ነው ፡፡
መጋቢት ከ፲፫ቱ ወራት ፯ኛ ወር ሲሆን በየካቲትና በሚያዚያ መሐል የሚገኝ ነው ፡፡
አለቃ ደስታ ተክለወልድ የመጋቢትን ትርጉም ሲያብራሩ እንዲኽ ጽፈዋል " የወር ስም ፯ተኛ ወር ይኽውም ጌታ በጸሎተ ሐሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዓርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕረጉ መመለሱን ያሳያል ፡፡ "
@MesereteGeez
https://youtu.be/hhnOPwAdYEg
👍 48🙏 23👏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በዐቢይ ጾም በሚል ልዩ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅት ተመለስን።
📜 በመሆኑም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀበል ነው ✅
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
⛳️ ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0977682046
👍 16👏 1
አመ አሚሩ ለየካቲት / ፲ - ፮ - ፳፻፲፯ ዓ.ም
የካቲት ፦ ከተተ ፣ አመረተ ፣ ሰበሰበ ፣ መክተት ከሚል የግስ ቃል የተገኘ የወር ስም ነው ፡፡ ከመስከረም እስከ የካቲት ፮ኛ ወር የመከር መካተቻ የበልግ መባቻ ማለት ነው ፡፡
@MesereteGeez
👍 20🙏 13
Фото недоступноПоказать в Telegram
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ
➜ ከብካብ ➧ሰርግ - (ተጣይ)
➜ መርዓዊ - ሙሽራ
➜ መርዓት - ሙሽሪት
ምሳሌ ፦ ልብሰ ከብካብ /የሰርግ ልብስ/ (ተናባቢ)
▫️ ሠርግ ➧ መስኖ
✍ #መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም
@meseretegeez👈
👍 25👏 1
📚 የግእዝ ቅኔያት
#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
የግእዝ ቅኔያት_3.pdf7.00 MB
🙏 13👍 10
