es
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ir al canal en Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
241 851
Suscriptores
-57224 horas
+10 4727 días
+19 74730 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
“ቤተሰብን ሊያኖር የሚችል ዝቅተኛ የመነሻ ደመወዝ ወለል እንዲወሰን እየተሰራ ነው” ኢሠማኮ በኢትዮጵያ ቤተሰብን ሊያኖር የሚችል የግል ድርጅት ሠራተኞችን ዝቅተኛ የመነሻ ደመወዝ ወለል ለማስወሰን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ። ኮንፌዴሬሽኑ ለጋዜጣ ፕላስ በሰጠው ማብራሪያ፣ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመኖሩ በሠራተኛው ኑሮ ላይ እያሳደረ ያለውን ጫና ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ድሪብሳ ለገሰ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት የግል ሠራተኞች የመነሻ ደመወዝ ወለል ሳይወሰን ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ ይህንን ችግር ለመፍታትና ቤተሰብን ሊያኖር የሚችል የመነሻ ደመወዝ ወለል የሚወስን ቦርድ ለማቋቋም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል። የቦርዱን ማቋቋሚያ ደንብ በተመለከተ ኮንፌዴሬሽኑ አስፈላጊውን ግብዓት መስጠቱን የጠቀሱት አቶ ድሪብሳ፤ ቦርዱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዲገባ ጥረት እየተደረገ መሆኑን አረጋግጠዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ የመነሻ ደመወዝ ወለል መወሰኑ የሠራተኞችን ቅሬታ ከመፍታቱም ባለፈ፣ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም ትልቅ እገዛ እንደሚኖረው ምክትል ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
Mostrar todo...
93👏 67🎉 5🍌 5🏆 4🙈 4😱 3🥰 1
"...የፖለቲካም ይሁን ሌላ አላማ ካለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት ድጋፍን አንቀበልም" አግማስ ኢትዮጵያ አግማስ ኢትዮጵያ ተከታዩን ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል። አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢፌድሪ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶት ባለስልጣን ፈቃድ ወስዶ መንቀሳቀስ ከጀመረ አራት አመታትን አስቆጥሯል። በነዚህ አመታት ውስጥ በርካታ በጎ ተግባራትን የፈጸመና የመንግስት አጋዥም ሆኖ የቆየ ድርጅት ነው። በተለይም ተፈናቃይ ወገኖች ጋር በተያያዘ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በእለት ደራሽ ድጋፍና በቅርቡ ደግሞ በደቡብ ወሎ ሀርቡና ደጋን መጠለያ ካምፖች የዘላቂ መፍትሄ መርህን በመከተል በርካታ ወገኖችን እያደራጀ ወደ ስራ አስገብቷል። አግማስ ኢትዮጵያ እያንዳንዱን ስራዎቹን ሲሰራ በየአካባቢው ከሚገኙ የመንግስት መዋቅር ጋር የፕሮጀክት ስምምነት ( project Agreement) በመፈራረም ነው። ከክልልም ይሁን ከፌደራል መንግስት በሚቀመጡ አቅጣጫዎች መሰረት እየሰራ የቆየ ሲሆን በዚህም ድርጅታችን ከተለያዩ የዞን ሴክተር መስሪያ ቤቶች የእውቅናና የምስጋና ሰርቲፌኬቶችን ተቀብሏል። አግማስ ኢትዮጵያ ይህንን በጎ ተግባርና ወገኖችን በዘላቂነት ወደ ስራ የማስገባት እንቅስቃሴውን ለመደገፍ ያለመ የቀጥታ ስርጭት ( online) የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላለፉት ስድስት ቀናት ያደረገ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይም አንዳንድ ከድርጅታችን መርህ ጋር አብረው የማይሄዱ አካሄዶችን አይተናል። ድርጅታችን ከፖለቲካ ከዘርና ሀይማኖት የጸዳና ገለልተኛ ሆኖ የሚሰራ በመሆኑ ምንም አይነት የፖለቲካም ይሁን ሌላ አላማ ካለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት ድጋፍን የማይቀበል መሆኑንም ለማረጋገጥ እንወዳለን። በዚህም መሰረት እንድህ አይነት አመለካከት ያላቸው ጉዳዮን ከድርጅታችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው በማረጋገጥ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብራችንንም በይፋ ማጠናቀቅና መዝጋታችንን እንገልጻለን። አግማስ ኢትዮጵያ - ታህሳስ 16/2018
Mostrar todo...
107😱 9🎉 5💔 5👍 4😍 4🍌 2🕊 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
Mostrar todo...
20👏 2
ኢሳያስ አሰብን አሳልፈው ሰጡት እየተባለ ነው‼ ግብፅ በአሰብና ጅቡቲ ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ላይ መድረሷ ተገለፀ፡፡ ዘናሽናል ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ግብፅ የአፍሪካ ቀንድ አካል ከሆኑት ኤርትራና ጅቡቲ ጋር ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ፈፅማለች፡፡ እንደዘገባው ይህ ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ጉዳይ በገባችበት ውዝግብ በኢትዮጵያ ላይ እያካሄደች ያለው ጫና አንዱ አካል ነው፡፡ ቅርበት ያላቸው ምንጮቹን በዋቢነት የጠቀሰው ዘገባው ግብፅ እንብዛም የሚዲያ ሽፋን ባልተሰጠውና ባልተወራለት መንገድ ከሁለቱ አገራት ጋር የፈፀመችው የስምምነት ፊርማ የኤርትራውን አሰብ ወደብንና የጅቡቲውን ዶራሌ ወደብ ‹‹አቅም ማሳደግ›› የሚል መሆኑን አስረድቷል፡ ፡ ሁለቱም ወደቦች በቀይ ባህር ደቡባዊ ክፍል ባብ አልመንደብ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ መሆናቸውን የጠቀሰው ዘገባው ጅቡቲና ኤርትራ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ከመሆናቸውም በላይ ኢትዮጵያ ሸቀጦችን የምታስገባው በዶራሌ ወደብ መሆኑን አውስቷል፡፡ ዘገባው ሲቀጥልም ‹‹ግብፅ በቀይ ባህር ላይ ከ2 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ጠረፍ ያላትና ቀይባህርንና ሜዲትራኒያንን የሚያገናኘውን ስዊዝ ካናል የተቆጣጠረች አገር ናት›› ካለ በኋላ በተደጋጋሚ እንደኢትዮጵያ ያሉ የባህር በር የሌላቸው አገራት ወደቀይ ባህር ለመዳረስ የሚያደርጉትን ጥረት ስትቃወም መቆየቷን አስረድቷል፡፡ ዘናሽናል በዘገባው ይህ ብዙ ያልተወራለት ስምምነት ከኤርትራ ጋር የተፈፀመው ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መሆኑን አስታውቆ፣ ግብፅና ጅቡቲ ግን በከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል መፈራረማቸውን አስረድቷል፡፡ እነዚህ ስምምነቶች ከሁለቱም አገራት ጋር ጠንካራ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት የመሰረተችው ግብፅ በወደቦቹ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታደርግ የሚያስችላት እንደሚሆንም ገልጿል፡፡ የዘገባው ምንጭ ሲናገሩ ‹‹ይህ ስምምነት በሁለቱ ወደቦች ላይ እያደረግነው ያለውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ህጋዊ መሰረት እንዲኖረው ያስችለናል›› ማለታውንም ከጋዜጣው ላይ ተመልክተናል፡፡
Mostrar todo...
145😱 34😁 15😢 11🙉 11🕊 6👏 4🏆 2👍 1🎉 1😈 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
Mostrar todo...
7
አግማስ ኢትዮጵያ ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች በማህበራዊ ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር እያካሄደ ይገኛል።ሂደቱ ማገዝ ተገቢነት ያለው ተግባር ነው። 📌መርዳት የምትችሉ ወገኖች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥር፦ 1000537491578 አግማስ ኢትዮጵያ (Agmas Ethiopia Charity organization ) በማለት ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።ለሌሎችም ሼር አድርጉት።
Mostrar todo...
31.22 MB
129👏 29🥰 5😱 5🙈 5👍 2🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
"... አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር ነበር " - ፖሊስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጭ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጩ ከነበሩ ግለሰቦች አንዱ የሆነው ነዋሪነቱ በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሚገኝ ናትናኤል ባደግ ገብሬ የተባለን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል። ግለሰቡ የማህበራዊ ሚዲያን (YouTube  እና TikTok) ን በመጠቀም በንግግር ልቅ ፆታዊ ግንኙነትን የሚያበረታታና የሚያስፋፋ አፀያፊ መልዕክቶችን ሲያሰራጭ በመቆየቱ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው አስረድቷል። ተጠርጣሪው በተለምዶአዊው ንግግር ሊገለፁ የማይችሉ አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር እንደነበር እና መሰል ይዘቶችን በተደጋጋሚ ጊዜ በመስራት በማህበራዊ ሚዲያ (YouTube እና TikTok) በመጠቀም ሲያሰራጭ እንደነበር ፖሊስ አብራርቷል፡፡ ፖሊስ በቁጥጥር ስር በዋለው ናትናኤል ባደግ ወይም " የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪ ነኝ " በሚለው ግለሰብ ላይ ምርመራ ጀምሯል። በአንዳንድ ኃላፊነት በማይሰማቸው ግለሰቦች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከህብረተሰቡ ሞራል ባህልና እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ አሉታዊ መረጃዎች እየተሰራጩ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ በማህበረሰቡ በተለይም ታዳጊ በሆኑ ህፃናት ሥነ-ልቦናና ሞራል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን ገልጿል። በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት ውስጥ በሚገቡ ግለሰቦች ላይ ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል። ከዚህ ቀደም ፖሊስ በቲክቶክና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን አሰራጭተዋል ፣ በአለባበስም አሳይተዋል ያላቸውን ወጣቶች በቁጥጥር ስር ውሎ ለቋቸዋል።
Mostrar todo...
👏 186 109👍 32😁 12🤣 9😍 5🔥 4🏆 3💩 2😱 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ‼ የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ የፀጥታ ችግር በሚስተዋልባቸዉ የክልሉ አካባቢዎች ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ። በክልሉ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የክልሉ መንግስት ከዛሬ ጀምሮ ከምሽት 2 :00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 :00 ሰዓት ከተፈቀደላቸው አካላት ውጪ የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል። ከጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት (ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም) በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል። 📌ከዛሬ ጀምሮ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ተሽከርካሪም ሆነ ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። ከተፈቀደላቸው የፀጥታ አካላት ውጪ የትኛውም ቦታ ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ተገልጿል። በክልሉ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የተጣሉ ክልከላዎችን በማክበርና በማስከበር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በኃላፊነት መንቀሳቀስ እንዳለበት በመግለጫው አመላክቷል።
Mostrar todo...
65🙏 19👏 10🏆 8👍 7😱 6🕊 6🥰 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሳህል አገራት ጥምረት ከተመሰረተ ከ2 አመት በኋላ ማሊ፣ ቡርኪናፋሶና ኒጀር የፈፀሟቸው ተግባራትን ይፋ አድርገዋል።በዚህም መሠረት:- 📌 5000 ወታደሮች ያሉት ቋሚ ሰራዊት ፈጥረዋል:: 📌 የራሳቸውን ባንክ ከፍተዋል 📌የራሳቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያና ጋዜጣ ጀምረዋል 📌አሁን ደግሞ 3 ዋና ከተማዎቻቸውን (ዋጋዱጉ ፣ ባማኮ እና ኒያሚ) የሚያገናኝ አዲስ አየር መንገድና የባቡር መስመር ለመገንባት አቅደዋል።
Mostrar todo...
👏 160 84👍 24🏆 11🔥 4🙈 4🥰 3😱 3👨‍💻 3
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ 👉2 መኝታ 93ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር 👉 2 መኝታ 100ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር     ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር 👉3 መኝታ 132ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር     ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር 👉3መኝታ 141ካሬ     10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር      ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር #ልብይበሉ 🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው #ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Mostrar todo...
23👍 2😱 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
በፓስተር ሄኖክ ግርማ ሰላሌ ላይ የሕግ ምርመራ ተጀመረ የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ፣ የሰላሌን ሕዝብ ክብር የሚነኩ ንግግሮችን አድርገዋል የተባሉትን ፓስተር ሄኖክ ግርማን ለሕግ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ። የፊቼ ከተማ ዓቃቤ ሕግ እና የከተማዋ ፖሊስ በቅንጅት በጀመሩት ምርመራ፣ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ወይዘሮ ባዩሽ ዓለማየሁ ከበደ የተባሉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምጦ ጣና በሰጡት መግለጫ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል፦ 1  "ብሔርን መስደብ፣ ስም ማጠልሸትና በሕዝብ መካከል ሁከት የሚፈጥሩ ንግግሮችን ማድረግ በሕግ የሚያስጠይቅ ከባድ ወንጀል ነው።" 2 ፓስተሩ በአሁኑ ወቅት በሌላ ክልል እንደሚገኙ የጠቆሙት ኃላፊው፣ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፌዴራል የሕግ አካላት ጋር የቅርብ ክትትልና ንግግር እየተደረገ መሆኑን አረጋግጠዋል። 3 የጀግኖች መፍለቂያ፣ የኩሩው ኦሮሞ ሕዝብና የተለያዩ ሃይማኖቶች በክብር የሚኖሩባት ሰላሌ ስም መነካቱ የሕዝብ ቁጣ የቀሰቀሰ በመሆኑ፣ ሕጉ ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል ብለዋል። ዓቃቤ ሕግ መምሪያው የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንደሚወስድና የምርመራውን ውጤት በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። Via Komunikeshinii Shawaa Kaabaa
Mostrar todo...
106👍 43🕊 6🙊 6😁 5😍 4🤓 4🥱 3🏆 3😱 2
00:52
Video unavailableShow in Telegram
ኧረ በህግ አምላክ‼ አሁን ደግሞ ከሰላሌ ወደ ቡረዩ🤭 "ቡራዩ በጣም ጅብ ይበዛል በጣም የሰላቢ ሀገር ነው" እያለችን ነው። እና ኧረ በህግ አምላክ ማለት ያንሰናል😥 "የህፃናት..."በማለት የምታነሳው ይከብዳል።
Mostrar todo...
12.66 MB
😁 10 5💔 2🎉 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
Mostrar todo...
10
እሷ ተይዛለች፤ እሱ ይቀራል ‼ ማሕበረሰብን በማነወር ሀገር የማፍረስ አጀንዳ ነው ብለን እናምናለን፤ በአሁኑ ሰዓት እሷ በቁጥጥር ስር ውላለች። ሰላሌን በመረረ ንቀትና ጥላቻ ተመርዞ ነውረኛ መልዕክት ያስተላለፈው "ፓስተር" ይቀራል።(ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)
Mostrar todo...
66👏 49😁 13🙏 11👍 6🎉 2😍 1😭 1