fa
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

رفتن به کانال در Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
71 509
مشترکین
+724 ساعت
+1577 روز
+34330 روز
آرشیو پست ها
1_የልብ_መስፋትና_መረጋጋትን_ለማግኘት_የሚረዱ_ነገሮች.mp314.69 MB
❄️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️ 💠 أسباب شرح الصدور (من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد) 📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች 📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው 🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም                     ክ/1       የዕለተ ሰኞ 22/6/1446 ዓ.ሂ             የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔗 https://tinyurl.com/2uee88kj        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት            ⬇  ⬇  ⬇  ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/3pwj9zvk 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
293_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_ትዕግስት_የችግሮች_ሁሉ_መፍትሄ!.mp36.74 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/293 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 💡  ርዕስ፡ ትዕግስት የችግሮች ሁሉ መፍትሄ! ⏳ሰዓት፡ 28 ደቂቃ 🕌 ቦታ፡ ፉሪ በድር መስጂድ 🗓 የተደረገበት ቀን፡ ጁሙዓ 19/6/1446 ዓ.ሂ      የዕለተ እሁድ 21/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት                 ዛዱል መዓድ        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/8fcmp4xs 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
تفسير سورة الزخرف 1 mnk.mp312.82 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/254 🔹تفسير سورة الزخرف 🔮 የሱረቱ አዝዙኽሩፍ ተፍሲር     ቁ/1 (ከ1-14 )       የዕለተ ጁሙዓ 19/6/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/AhPAZX       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
በሸይጣናዊ ግፊት ኣኺራን ማበላሸት! 🔅 ስለ አላህና መልዕክተኛው ሐቅ፣ የተለያዩ የዲን ህግጋት፣ ስለ የአላህ ባሮች ሐቅ፣ እንዲሁም ስለ ኣኺረህ ወዘተ ብዙ አንገብጋቢና ጠቃሚ ነገር በማስረጃ እየተነገረ እንኳ በቀላሉ የማይቀበሉ፣ የማይተገብሩና ለሰው የማያስተላልፉ ከመሆኑ ጋር ስለ ሰው አንድን ወሬ ስለሰሙ ብቻ ያውም ሳይረጋገጥ አምነው መቀበልና አቋም መያዝ፣ ከዛም አልፎ ወሬውን ማሰራጨት በሸይጣን መገፋትና በስሜት መመራት ነው። አትራፊ ስራን ትቶ ኪሳራን መምረጥም ነው። ይህም ከእውነት ይልቅ ለሃሰት፣ ከመልካም ነገር ይልቅ ለሸር/ለክፋት ቅርብ የመሆን ምልክት ነው። 🔅እራስን ንጹህ ለማድረግ ብሎ የሌሎችን ስም ማጠልሸት የሙስሊም ባህሪም አይደለም። ጠፊዋ ዱኒያ ላይ፣ ምንም የማይጠቅሙና የማይጎዱ ሰዎች ዘንድ ለመወደድና ለጊዜው ንጹህ ለመምሰል ቢሞከርም ነገ ማንም ለማንም ምንም በማይጠቅምበት ቀን አላህ ፊት መጋለጥና መዋረድ አይቀርም! ያኔ የተደበቁ ነገሮች ሁሉ ይፋ ሆነው ሁሉም ትክክለኛ ዋጋውን ያገኛል፤ ንጹሃንና ወንጀለኞችም በትክክለኛው መንገድ ይለያሉ። 🔅ስለ አንድ በመልካም ስነምግባር የሚታወቅ ሰው ጥሩ ያልሆነን ወሬ የሰማ ሰው ቀድሞ ተረጋግቶ እንዲያጣራና  እንዲያረጋግጥ ቁርኣን ያዛል። ሳያረጋግጡ ከአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ ማውራት፣ ወንድም/እህትን መጥላትና አቋም መያዝ ኢማንም አቅልም ላይ ድክመት የመኖር ምልክት ነው። 🔅ትክክለኛ ያልሆነን ወሬ ፈጥሮ ወይም በስሜትና ንዴት ተገፋፍቶ ያለው እውነታ ላይ ጨማምሮና አዛብቶ ማውራትና ማሰራጨት የራስን ኣኺረህ ማበላሸትና በሙእሚኖች መካከል መኖር የሚገባውን መዋደድና መከባበረን በማጥፋት ሸይጣንን መተባበርና ምድርን ማበላሸት ነው። አላህ ደግሞ መልካም ግንኙነቶችን በማበላሸትና ዝምድናን በመቁረጥ ምድርን የሚያበላሹ ሰዎችን አይወድም፤ ይልቅ ይጠላቸዋል፤ ይቀጣቸዋልም። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተቀሩ የዐቂዳ ትምህርቶች/በመቀራት ላይ ያሉ የዐቂዳ ትምህርቶች ብቻ  በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣ኪታብ ይዘን በመከታተል እንጠቀም፣ ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ 🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!         @ዛዱል መዓድ   🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 የዐቂዳ  ትምህርቶን ብቻ ለማግኘት       ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ 🌐https://t.me/zadulmaad_aqida ~~~~
نمایش همه...
(271) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp36.61 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/271 የዕለተ ረቡዕ 17/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/33vx55vd ▪️1/ አርካኑ ሰላትን ያጎደለ ሰው በምን መልኩ ነው የሚያስተካክለው? ሶላቱን ሙሉ በሙሉ በመድገም ወይስ አንድ ረከኣ በመጨመር? ወዲያውስ ካላስታወሰ ቆይቶ ከሶላቱ ከወጣ በሃላ ከሆነ ምን ያድርግ? እንዲሁም በአንድ ሶላት ላይ ሁለት አርካኖች ከተረሱ?በተጨማሪም እጅን ማንሳት ከተባለው በላይ ያነሳ ሰው ሁክሙ ምንድን ነው? ▪️2/ አንዲት እህት ወስዋስ አለባት በመፀዳጃ ቤት ፣ በዉዱዕ እና በሰላት ላይ በጣም ትቆያለች ። ለምሳሌ ለፈጅር መፀዳጃ ቤት ፣ትገባና 30 ደቂቃ አካባቢ ትቆያለች ከዛም ለውዱዕ 1ሰአት ከዛ ሰላቷን እስክትጀምር ሌላ ብዙ ሰአት ትቆይና ከጠዋቱ 2 ሰዐት አካባቢ ነው ምትሰግደው እንደውም አንዳንዴ ማታ የተወችው የመግሪብና ኢሻ ቀዳዕ ይኖርባታል ምክንያቱም እነሱን ለመስገድ ማታ እስከ 6 ሰአት ትቆማለች ከዛ ሲከብዳትና ሲደክማት ትተኛለች ለዛ ጠዋት ከሱብሂ ጋር ትሰግዳለች እና እንዴት ይታያል? ከጀመራት 3 አመት ያልፋታል። በኛ በኩልስ በምን መልኩ ነው የምንረዳት እንዲለቃት፣ ምን ብታደርግ ይተዋታል ቢያብራሩልን እና ምክር ቢሰጧት ጀዛኩሙላሁ ኸይር። ▪️3/ ዘካተል ማል ኒሷቡ ስንት ሲደርስ ነው ዘካ መውጣት ያለበት? ሁለት መቶ አንድ ሺ ሥድስት መቶ ሰማኒያ ብር አለ ይህ ብር በአንድ ጊዜ አይደለም የተላከው በተለያዬ ጊዜ የተላከነው ከላዩላይ እየተነሳ ወጭ ሆኖ የተረፈ ነው እና ምን አልባት ከሁለት አመት በላይ ይሆነዋል የተላከበትን ላስታውስ አልቻልኩም እናም ዘካ መውጣት አለበትን ? መውጣት ካለበትስ ስንት ነው ማውጣት ያለብኝ ?? አጎቴ መኖሪያ ቤቱን አፍርሰውበት መስራት ስለማይቺል ስራም ስለሌለው ለእርሱ ዘካ መስጠት ይቻላልን? ▪️4/ ቦታ ገዝቼ ነበር እና ከገዛሁት ሁለት አመት አልፎታል ስገዛም መኖሪያ ቤት ለመስራት ነው እንጂ ለትርፍ ወይም ልንግድ አልነበረም እና የመስሪያ ፍቃድ ገናነው እያሉ አዘገዩብኚ እና ዘካ ይወጂብበታል?ቢያብራሩልኝ። ▪️5/ እኔ የግል ስራ ነው ምሰራው ለ7- 10 አመት ሰርቼ ከምንቀሳቀስበት ብር ውጪ 800000 ቆጥቢያለሁ እና ትዳር ያስፈልገኛል ትዳር እየፈለግኩ ነው ። ጥያቄ እስካሁን ሀጅ አላደረግኩም ሀጅ ለማድርግ እስከ 500000 ብር እንደሚያስፈለግ አቃለሁ ሀጅ ላስቀድም ወይስ ትዳር ሀጅስ ባለደርግ ካፊር እሆናለሁ ቆይቼ አደርጋለሁ በሚል ንያ? ▪️6/ አረብ ሀገር ነው የምኖረዉ አሰሪወቼ ገዘቤን ከዱኝ ህይወቴንም ሊያጠፉኝ ሲሉ አምልጬ እጄን ለህግ ሰጠሁ ህግ ሲጠይቃቸዉ እቃ ሰርቃናለች ብለዉ ወነጀሉኝ ሌላም ገንዘብ ያስፈልገናል አሉ ህግም በዉሸት ለነሱ ፈረደላቸዉ እኔም ላላህ ልሰጣቸዉ ብሞክር ዉስጤ እምቢ አለኝ ወደ በላይ አካል ከስሸ ማህላ ማስማል ይቻላል ወይ? ያብራሩልኝ። ▪️7/ እኔ አዲስ ሰለምቴ ነኝ  አልሐምዱሊላሕ አንድን ሰዉ ሐጅ ማስደርግ ይቻላል? ማለቴ ወጭዉን ሸፍኖ ወይስ አይቻልም? እኔ አላገባሑም ያላገባ ሀጅ አያደርግም ስለተባለሑ ነዉ ያው መህረም የለኝም። ▪️8/ በገጠር ቤተሰቦቼ መሬት በወለድ ተይዟል እኔ በላኩት ብር ነው ወለዱ የተያዘው ይህንን ብር እኔ የመክፈል ግዴታ አለብኝ? ▪️9/ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ በጊዜው ሙስሊም የወንድ ጋደኛ ነበረኝ፣ከዛም አረገዝኩ እኔም እስልምናን ተቀብየ እርጉዝ ሆኜ ኒካህ አደረግን ከዛም ወለድኩ ልጄ የሀላል ነው ወይስ አይደለም? ቤተሰቦቼ ሁሉም ክርስቲያን ስለሆኑ በምኖረው ህይዎት ደስተኛ አይደሉም እኔ ግን በእስልምናየም በትዳሬም ደስተኛ ነኝ ያሉት ሳውዲአረቢያ ነው ያለሁት ሀገር ስገባ ትዳሬን ፈትቼ ሀይማኖቴን እንድቀይር ይፈልጋሉ የእነሱ ሀቅስ አለብኝ ግዴታ የሚሉትን መስማት አለብኝ? ▪️10/ የጸጉር ቅባት በብዛት ሴቶች የሚጠቀሙት ቅባት አለ እሱም የሚሰራው ቀንድ አውጣ /ቅርንቡስ ከሚባል ትላትል ነው ቅባቱም ላይ የሱ ፎቶ ተለጥፎ አለ እና እሱን ቅባት መጠቀም ይቻላልን? ▪️11/ ሆቴል ላይ አስተናጋጅ ወይም እቃ አጣቢ ሆኖ መስራትን በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ ቢሰጡን ሆቴሉ ለደንበኞቹ መጠጥም ጭምር  ያቀርባል። ▪️12/ ባለቤቴ ከጠፋ 6አመት ሆኖታል ኒካህ ለማውረድ ፈልጌ በሸሪዓ ፍርድ ቤት ነው አሉኝ ይህን ማድረግ አልችልም ውጪ ሀገር ነው ያለሁት ኒካውን አስወርጄ ሌላ ለማግባት ፈልጌ ነበር ምን ማድረግ አለብኝ? 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
292_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የሻም_ትሩፋት፣_የአላህ_ታጋሽነትና_የበዳዮች_ውድቀት.mp37.39 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/292 🔆  የሻም ትሩፋት፣ የአላህ ታጋሽነትና የበዳዮች ውድቀት     የዕለተ እሁድ 14/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/msnf3mcb 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
የሶሪያዊያን ወገኖቻችንን ደስታ አላህ ቋሚና ዘላቂ ያድርገው🤲 ኢስላምና ሱናን የበላይ የሚያደርጉና በዲን ተሳስረው የሚኖሩም ያድርጋቸው🤲 ሌሎችንም የተጨቆኑ ህዝቦችን አላህ ነፃ ያውጣቸው🤲 ዛዱል-መዓድ
نمایش همه...
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/253 🔹تفسير سورة الدخان 🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር     ቁ/4 (ከ51-እስከመጨረሻው )       የዕለተ ጁሙዓ 12/6/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/gCsusH       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...