fa
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

رفتن به کانال در Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
71 509
مشترکین
+724 ساعت
+1577 روز
+34330 روز
آرشیو پست ها
تفسير سورة الدخان 4 mnk.mp315.74 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/253 🔹تفسير سورة الدخان 🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር     ቁ/4 (ከ51-እስከመጨረሻው )       የዕለተ ጁሙዓ 12/6/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/gCsusH       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
(270) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp35.09 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/270 የዕለተ ረቡዕ 10/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/4xnbeach ▪️1/ ግሮሰሪ ገብቶ መመገብ ይቻላል ወይ? ▪️2/ በአንዳንድ መፀሃፍት ላይ ወይም በሚዲያዎች ላይ የረሱልን (ሶለላሁዓለይሂ ወሰለም )ስም በአጭሩ (ሰ, ወ  ሰ አ ወ) ብሎ በምፅሐረ ቃል መፃፍ ከሸሪኣ አንፃር እንዴት ይታያል? ▪️3/ ባልና ሚስት የተጋቡበትን አመት አመት ወይም ሁለት አመት ሞላን እያሉ ማክበር እንዴት ይታያል? አሁን ላይ ሙስሊመች በጣም እያከበሩት ነው መልስ ቢሰጡበት? ▪️4/ የወንድሜን ልጅ ማግባት እንዴት ይታያል? ▪️5/ ወንድ ልጅ የሴቶችን አልባሳት መሸጥ ማለትም  የካፊር ሴቶች አልባሳትን መሸጥ እንዴት ይታያል? ▪️6/ ተሕየተል መስጂድ አንዳንድ ጊዜ ደርስ ከተጀመረ በኋላ ስንደርስ መስገድ አለብን ወይ መስገድ ትተን ደርሱን መከታተል ነው ያለብን? ▪️7/ ሴቶች በብዛት የምንጠቀመው ባለ እጀታው ጂልባብ በመሆኑ በሶላት ውስጥ ባሉ እንቅስቃሴ ሲደረግ እጆች በጣም ይገላለጣሉ እያስተዋሉትም ነው ነሲሃ ቢደረግበት ሌላው ስለ ፀጉር አያያዝም ማብራሪያ ቢሰጡበት? ▪️8/ ፋቲሃ የተቀራበት ውሃ መድሃኒት ነው ይባላል እውነት ነው? እውነት ከሆነ በምን አይነት መልኩ ነው አደራረጉ? ▪️9/ ወለዱ ዚና ላየዱኹሉ ጀናህ የሚባል ነገር ሰምቼ ነበር ሶሂህ ነው? ▪️10/ አወል ሶፍ ላይ ቦታ መያዝ እንዴት ይታያል? ▪️11/ ኡዝር ያላት ሴት ቁርኣን በስልክ መቅራት ትችላለች? ▪️12/ በሶላቴ ውስጥ ኹሹእ እንዲኖረኝ የሸይጧን መወስወስ ለመከልከል ኢማሙ ድምፅ ከፍ አድርጎ በሚቀራበት ሰኣት አብሬ ድምፄ ዝቅ አድርጌ ብቀራ እንዴት ይታያል? ▪️13/ አባቶች አያቶች ዱዓ ሲያደርጉ እጅን አንስቶ አሚን ማለት ይቻላል ወይ? ሲጨርሱ እጃቸውን መሳምስ ይቻላል ወይ? ▪️14/ አህለል ኪታብ ኢትዮጲያን ይመለከታል ወይ? የነሱን ስጋ መብላት ይቻላል ወይ? ▪️15/ በማንኛውም ሶላት ላይ አይንን ጨፈኖ መስገድ ለኹሹእ ይቻላል? ▪️16/ ጂኒ የያዘውን ሰው በአይኔ ብቻ በማየት አስለቅቃለው የሚሉ ሰዎች እንዴት ይታያሉ? አጅነብይ ሴቶችንም ጭምር? ▪️17/ በበድር ጦርነት ላይ የተሳተፉት በሙሉ ያለፈውንና የወደፉቱን ወንጀል ተምረዋል የሚባለው እንዴት ነው? ከነብዩ ውጪ ይህንን እድል  ያገኘ አለ ወይ? 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
هنيئا لأهلنا في سورية! ونسأل الله أن يديم فرحتهم ويوحد صفوفهم ويوفقهم لتطبيق شرع الله.
نمایش همه...
291_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_ስድስቱ_የጀነት_ዋስትናዎች.mp37.09 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/291 🔆  ስድስቱ የጀነት ዋስትናዎች     የዕለተ እሁድ 7/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/4tj93kud 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/252 🔹تفسير سورة الدخان 🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር     ቁ/3 (ከ34-50 )       የዕለተ ጁሙዓ 5/6/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://urlz.fr/tlvy       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተቀሩ የፊቅህ ትምህርቶች/በመቀራት ላይ ያሉ የፊቅህ ትምህርቶች ብቻ  በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣ኪታብ ይዘን በመከታተል እንጠቀም፣ ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ 🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!         @ዛዱል መዓድ   🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 የፊቅህ ትምህርቶን ብቻ ለማግኘት       ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ 🌐https://t.me/zadulmaad_fiqh ~~~~
نمایش همه...
سورة الأعراف - الشيخ ياسر الدوسري.mp332.48 MB
🔊 የቁርኣን ግብዣ ከዛዱል-መዓድ 📖 ሱረቱል አዕራፍ 🎤 ቃሪእ ያሲሪ አደውሰሪ 🏷 ረቡዕ 3/6/1446 ዓ.ሂ 💠 ከቁርኣን ጋር እንኑር @ዛዱልመዓድ 🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹 🌐https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead
نمایش همه...
290_የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የድክመትና_ሽንፈታችን_መንስዔዎች_ቁ4_የዑለማኦችን_ክብር_አለመጠበቅ.mp36.78 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/290 🔆  የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/4) (የዑለማኦችን ክብር አለመጠበቅ)     የዕለተ እሁድ 29/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔗 https://tinyurl.com/47j3jda9 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
نمایش همه...
تفسير سورة الدخان 2 Mnk.mp314.97 MB