HaTrick sport 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

12 272
مشترکین
-724 ساعت
-317 روز
-17230 روز
آرشیو پست ها
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
15' ብርሃኑ አዳሙ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
30' | አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
15' ብርሃኑ አዳሙ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል መቐለ 70 እንደርታ !
15' ብርሃኑ አዳሙ
አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል !
አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.
6' አሸብር ዉሮ (ፍ)
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ
አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.
6' አሸብር ዉሮ (ፍ)
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ፋሲል ከነማ ተበድሏል ብሎ በማመኑ ክለቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል !
የቀድሞው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢው አቶ ሸዋንግዛው ተባባል የፋሲል ከነማውን ተከላካይ ምኞት ደበበ ከነገሌ አርሲ ጋር ክለቡ በነበረው ጨዋታ የዕለቱ ዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ያለ አግባብ የሰጡትን የቀይ ካርድ በማመን ዳኛው ጥፋት በመስራቱ የፋሲል ከነማን ክለብ ይቅርታ የሚል ደብዳቤን ፅፈው መላካቸውን ተናግረዋል።
ቴዎድሮስ ታከለ
👍 6👏 3
