es
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

Ir al canal en Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
12 272
Suscriptores
-724 horas
-317 días
-17230 días
Archivo de publicaciones
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ 15' ብርሃኑ አዳሙ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ባህር ዳር ከተማ ፋሲል ከነማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
30' | አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ 15' ብርሃኑ አዳሙ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል መቐለ 70 እንደርታ ! 15' ብርሃኑ አዳሙ አርባምንጭ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 6' አሸብር ዉሮ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
9:00 አርባምንጭ ከተማመቐለ 70 እንደርታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ አርባምንጭ ከተማመቐለ 70 እንደርታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
1
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 6' አሸብር ዉሮ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ፋሲል ከነማ ተበድሏል ብሎ በማመኑ ክለቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል ! የቀድሞው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢው አቶ ሸዋንግዛው ተባባል የፋሲል ከነማውን ተከላካይ ምኞት ደበበ ከነገሌ አርሲ ጋር ክለቡ በነበረው ጨዋታ የዕለቱ ዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ያለ አግባብ የሰጡትን የቀይ ካርድ በማመን ዳኛው ጥፋት በመስራቱ የፋሲል ከነማን ክለብ ይቅርታ የሚል ደብዳቤን ፅፈው መላካቸውን ተናግረዋል። ቴዎድሮስ ታከለ
Mostrar todo...
👍 6👏 3