🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال بسته
2025 سال در اعداد

82 981
مشترکین
-6024 ساعت
-3797 روز
-1 75430 روز
آرشیو پست ها
ቻናላችንን አንድ ግዜ ለማዘጋት ሲሞክሩ 2 ቻናል እንጨምራለን ጨርቃቸውን ጥለው እንዲያብዱ እናደርጋቸዋለን
❤ 67😁 23👍 13🔥 9
11 47400
2018 ን ከቤኪ ጋር መሆን ነው የሚያዋጣው ለናንተ የሚሆን ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን እየመጣን ነው ይመቻችሁ በተለይ ቴክኒሻኖች ከኛጋር በመስራታችሁ በብዙ እውቀት እና ገንዘብ በማገኘት ትጠቀማላችሁ ይመቻችሁ።
👍 27😁 21🔥 5🎉 2🤩 2❤ 1😱 1
1 01403
💬💬💬💬💬💬
አዲሱ የ VOD (Netflix) እና የ Live TV (Apollo5) አማራች የያዘው Netfly አፕሊኬሽን አሁን ላይ ለሁሉም ሰዎች በነፃ እየሰራ ነው ግን Netfly VIP ገና Under Development ላይ ስለሆነ አሁን ላይ አይሰራም ገና Active አልተደረገም ስለዚህ አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃችሗለን Netfly VIP ከነፃው Netfly ምን የተለየ ነገር አለው ለምትሉ Netfly VIP ላይ ሁሉንም Movie ማግኘት ትችላላችሁ፣ ሁሉም 4K (UHD) option ያላቸውን ፊልሞች በ 4K ጥራት ማየት ትችላላችሁ፣ የተለያዩ Show የሚተላለፉባቸው ናቸው፣ ሁሉም ፊልሞች AI Translation አላቸው፣ ሁሉም Netfly ላይ የሚተላለፉ ነገሮች በ Live TV ውጪ አማረኛ AI Translation እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው፣ Apollo5 (Dates) ላይ ያሉ ሁሉም ቻናሎች በ Netfly VIP ላይ በጥራት ይሰራሉ ማለትም በትንሽ ኔትወርክ ሳይቆራረጡ ይሰራሉ ፣ Netfly VIP ላይ VOD ፊልሞችን ስታዩ እንደ ነፃው Netfly በፍፁም ለሰከንድ አይቆራረጥባችሁም እና ባጠቃላይ Netfly VIP ወዘተ ጥቅሞች አሉት አገልግሎት ሲጀምር የበለጠ የምነግራችሁ ይሆናል ቻዎ።
❤ 11👍 7😁 2
2 45907
Photo unavailable
ለ Android Apollo5 Pro ተጠቃሚዎች ለምሳሌ LIFESTAR 1 Million 4K Android ስሙ ተቀይሯል በአዲስ ስሙ ደግሞ ወደ አዲስ ሰርቨር ገብቷል ጥራቱም ሆነ ሳይቆራረጥ በመስራት ከበፊቱ እጅጉኑ ተሻሽሏል Dates ነው wow 1ኛ IPቲቪ ቼክ አድርጉት የመጨረሻ ሶፍትዌር ጭናችሁ።
❤ 5
2 951014
Photo unavailable
Check አድርጉት እስኪ ABS 75°E 12726 H 23330 አዲስ አበባ ውስጥ በ 90 CM ዲሽ መግባቱ ግሩፕ ላይ አሳውቁኝ።
❤ 7👍 1
2 864012
Photo unavailable
Red ቻናሎች በማይደርሱባቸው ቦታዎች አዲስ ምርጥ ነገር አለን ይጠብቁን
❤ 24🔥 6🤩 4😁 1
2 87905
ዋና ቻናላችንን ለመቀላቀል👇
https://t.me/+DOdHTXcFFCtmZTQ0
ስለዲሽ መረጃ ለማግኘት 👇
https://t.me/+cOYrq553pR84NjBk
የሪሲቨር ሶፍትዌር ለማውረድ 👇
https://t.me/+fFlfQJXuR2oyNGY8
coin ለመግዛት አጠቃቀሙን ለማወቅ 👇
https://t.me/+o9Cp9KRllVU2YTFk
🎉 4👍 3😱 3😁 2🤩 1
2 98400
ዋና ቻናላችንን ለመቀላቀል👇
https://t.me/+DOdHTXcFFCtmZTQ0
ስለዲሽ መረጃ ለማግኘት 👇
https://t.me/+cOYrq553pR84NjBk
የሪሲቨር ሶፍትዌር ለማውረድ 👇
https://t.me/+fFlfQJXuR2oyNGY8
coin ለመግዛት አጠቃቀሙን ለማወቅ 👇
https://t.me/+o9Cp9KRllVU2YTFk
😁 1
100
TV Smart ማድረጊያ Smart Android TV ያላችሁ ETV Pro Android code ግዙ በጣም ትወዱታላችሁ ከ 5000በላይ ስቴብል የሆኑ ቻናሎችን የያዘ ነው ኳስ ከወደዳችሁ ደግሞ በጣም ምርጥ ሰርቨር ነው ለበለጠ መረጃ @bkjabot ላይ ይፃፉልን
❤ 3👍 3
3 70508
ለኔ እስከዛሬ ከተሸጡ ለእኛ ሀገር ተስማሚ ከሆኑ IPተቪዎች ውስጥ በ 1ኛ ደረጃ ላይ የማስቀምጠው ETV Pro Android የሚባለውን ነው በተለይ ለኳስ እጅግ በጣም አርኪ ነው።
❤ 6😁 6
3 796015
24H Sport በራሳችሁ ለመሙላት እነዚህን ይጠቀሙ ከኛ code ለምትገዙ ቋሚ mango coin ደንበኞቻችን ብቻ ነው የምንሸጠው የ 3 ወር 330ብር ለበለጠ መረጃ @CoinMasterJa
@Charge24Hbot
User Name:
beky
Password: nHR1C8xo😁 5❤ 4🤩 1
3 81221
እኛ ሀገር በጥራት ሳይቆራረጥ የሚሰራ IPቲቪ App የትኛው ነው?Anonymous voting
- Apollo5
- MyHD
- ETV Pro Android
- Netfly
😁 11❤ 7🎉 2
4 354012
ለሰርቨር Resellers የጥንቃቄ መልዕክት ሰርቨር ብዙ ሰው በሚያስሞላበት ሰአት ጠብቀው ሆን ብለው ፌክ የቴሌብር ደረሰኝ የሚልኩ ሰዎች አሉ እኔንም ሊያጭበረብሩ ሲሉ ደርሼበት በሪሲቨራቸው ከ Ethiosat ውጪ ምንም ነገር እንዳይጠቀሙ አድርጌ አስተምሬያቸዋለሁ ለማንኛውም ተጠንቀቁ።
😁 33👍 23❤ 7
4 57308
