uk
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

Закритий канал
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
82 981
Підписники
-6024 години
-3797 днів
-1 75430 день
Архів дописів
የማናጀሯን ስም የሚነግረን ካለ በስሟ እናደርግላታለን
Показати все...
🔥 1
CR7 ሲያገባ ምንድን ነው የሚለው?
Показати все...
🔥 57😁 17 5
ቻናላችንን አንድ ግዜ ለማዘጋት ሲሞክሩ 2 ቻናል እንጨምራለን ጨርቃቸውን ጥለው እንዲያብዱ እናደርጋቸዋለን
Показати все...
67😁 23👍 13🔥 9
Coming Soon SUTV 😍
Показати все...
👍 25 8🎉 1🤩 1
Показати все...
19👍 10😁 3
2018 ን ከቤኪ ጋር መሆን ነው የሚያዋጣው ለናንተ የሚሆን ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን እየመጣን ነው ይመቻችሁ በተለይ ቴክኒሻኖች ከኛጋር በመስራታችሁ በብዙ እውቀት እና ገንዘብ በማገኘት ትጠቀማላችሁ ይመቻችሁ።
Показати все...
👍 27😁 21🔥 5🎉 2🤩 2 1😱 1
💬💬💬💬💬💬 አዲሱ የ VOD (Netflix) እና የ Live TV (Apollo5) አማራች የያዘው Netfly አፕሊኬሽን አሁን ላይ ለሁሉም ሰዎች በነፃ እየሰራ ነው ግን Netfly VIP ገና Under Development ላይ ስለሆነ አሁን ላይ አይሰራም ገና Active አልተደረገም ስለዚህ አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃችሗለን Netfly VIP ከነፃው Netfly ምን የተለየ ነገር አለው ለምትሉ Netfly VIP ላይ ሁሉንም Movie ማግኘት ትችላላችሁ፣ ሁሉም 4K (UHD) option ያላቸውን ፊልሞች በ 4K ጥራት ማየት ትችላላችሁ፣ የተለያዩ Show የሚተላለፉባቸው ናቸው፣ ሁሉም ፊልሞች AI Translation አላቸው፣ ሁሉም Netfly ላይ የሚተላለፉ ነገሮች በ Live TV ውጪ አማረኛ AI Translation እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው፣ Apollo5 (Dates) ላይ ያሉ ሁሉም ቻናሎች በ Netfly VIP ላይ በጥራት ይሰራሉ ማለትም በትንሽ ኔትወርክ ሳይቆራረጡ ይሰራሉ ፣ Netfly VIP ላይ VOD ፊልሞችን ስታዩ እንደ ነፃው Netfly በፍፁም ለሰከንድ አይቆራረጥባችሁም እና ባጠቃላይ Netfly VIP ወዘተ ጥቅሞች አሉት አገልግሎት ሲጀምር የበለጠ የምነግራችሁ ይሆናል ቻዎ።
Показати все...
11👍 7😁 2
Фото недоступне
ለ Android Apollo5 Pro ተጠቃሚዎች ለምሳሌ LIFESTAR 1 Million 4K Android ስሙ ተቀይሯል በአዲስ ስሙ ደግሞ ወደ አዲስ ሰርቨር ገብቷል ጥራቱም ሆነ ሳይቆራረጥ በመስራት ከበፊቱ እጅጉኑ ተሻሽሏል Dates ነው wow 1ኛ IPቲቪ ቼክ አድርጉት የመጨረሻ ሶፍትዌር ጭናችሁ።
Показати все...
5
Фото недоступне
Check አድርጉት እስኪ ABS 75°E 12726 H 23330 አዲስ አበባ ውስጥ በ 90 CM ዲሽ መግባቱ ግሩፕ ላይ አሳውቁኝ።
Показати все...
7👍 1
Фото недоступне
Red ቻናሎች በማይደርሱባቸው ቦታዎች አዲስ ምርጥ ነገር አለን ይጠብቁን
Показати все...
24🔥 6🤩 4😁 1
ዋና ቻናላችንን ለመቀላቀል👇 https://t.me/+DOdHTXcFFCtmZTQ0 ስለዲሽ መረጃ ለማግኘት 👇 https://t.me/+cOYrq553pR84NjBk የሪሲቨር ሶፍትዌር ለማውረድ 👇 https://t.me/+fFlfQJXuR2oyNGY8 coin ለመግዛት አጠቃቀሙን ለማወቅ 👇 https://t.me/+o9Cp9KRllVU2YTFk
Показати все...
🎉 4👍 3😱 3😁 2🤩 1
ዋና ቻናላችንን ለመቀላቀል👇 https://t.me/+DOdHTXcFFCtmZTQ0 ስለዲሽ መረጃ ለማግኘት 👇 https://t.me/+cOYrq553pR84NjBk የሪሲቨር ሶፍትዌር ለማውረድ 👇 https://t.me/+fFlfQJXuR2oyNGY8 coin ለመግዛት አጠቃቀሙን ለማወቅ 👇 https://t.me/+o9Cp9KRllVU2YTFk
Показати все...
😁 1
TV Smart ማድረጊያ Smart Android TV ያላችሁ ETV Pro Android code ግዙ በጣም ትወዱታላችሁ ከ 5000በላይ ስቴብል የሆኑ ቻናሎችን የያዘ ነው ኳስ ከወደዳችሁ ደግሞ በጣም ምርጥ ሰርቨር ነው ለበለጠ መረጃ @bkjabot ላይ ይፃፉልን
Показати все...
3👍 3
ለኔ እስከዛሬ ከተሸጡ ለእኛ ሀገር ተስማሚ ከሆኑ IPተቪዎች ውስጥ በ 1ኛ ደረጃ ላይ የማስቀምጠው ETV Pro Android የሚባለውን ነው በተለይ ለኳስ እጅግ በጣም አርኪ ነው።
Показати все...
6😁 6
Показати все...
😁 5👍 3 1
24H Sport በራሳችሁ ለመሙላት እነዚህን ይጠቀሙ ከኛ code ለምትገዙ ቋሚ mango coin ደንበኞቻችን ብቻ ነው የምንሸጠው የ 3 ወር 330ብር ለበለጠ መረጃ @CoinMasterJa @Charge24Hbot User Name: beky Password: nHR1C8xo
Показати все...
😁 5 4🤩 1
https://telegra.ph/Server-Price-08-11 ❗️አዳዲስ ሰርቨሮችን አስገባተናል Click
Показати все...
😁 5 1🔥 1
እኛ ሀገር በጥራት ሳይቆራረጥ የሚሰራ IPቲቪ App የትኛው ነው?Anonymous voting
  • Apollo5
  • MyHD
  • ETV Pro Android
  • Netfly
0 votes
😁 11 7🎉 2
ለሰርቨር Resellers የጥንቃቄ መልዕክት ሰርቨር ብዙ ሰው በሚያስሞላበት ሰአት ጠብቀው ሆን ብለው ፌክ የቴሌብር ደረሰኝ የሚልኩ ሰዎች አሉ እኔንም ሊያጭበረብሩ ሲሉ ደርሼበት በሪሲቨራቸው ከ Ethiosat ውጪ ምንም ነገር እንዳይጠቀሙ አድርጌ አስተምሬያቸዋለሁ ለማንኛውም ተጠንቀቁ።
Показати все...
😁 33👍 23 7