fa
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

رفتن به کانال در Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
306 697
مشترکین
-6324 ساعت
-347 روز
-1 24430 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩታል! ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰውነታችንን እያሟሟቅን የሚያስፈልገንን ሁሉ አዘገጃጅተናል፤ የሚቀረን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የታላቁ ሩጫ የፊትነስ መተግበሪያን አስጀምረን ምን ያህል እንደሮጥን እና ሌሎችም መረጃዎችን ማግኘት ብቻ ነው! በመተግበሪያው አስጀምረው ለሚሮጡ እና ጥሩ ሰዓት ለሚያስመዘግቡ ተሳታፊዎች giveaway አለን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ Great Ethiopian Run ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ስናሟሙቅ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
👍 29 22😁 6🥰 2👌 2
03:24
Video unavailableShow in Telegram
ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ያቀረብናቸው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር!  #FinancialServiceAndDeviceFinancing #LaunchingEvent #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #tebirrSuperApp #FinancialServiceForAll #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
17.90 MB
👍 46 34😁 8👀 5🤩 4👏 3😢 3
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት “ጥላ” የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ! አገልግሎቶቹ የግለሰብ ደንበኞች፣ የተቋማት ሠራተኞች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም ወኪሎች “ጥላ” በተሰኘ አገልግሎት አነስተኛ ብድር እንዲያገኙ ያስችላሉ፡፡ በተጨማሪም ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በአዋሽ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ በ16 ወራት የሚከፈል እስከ 1 ሚሊዮን ብር ብድር ያለተያዥ የሚያገኙበት አገልግሎት ተጀምሯል፡፡ እንዲሁም ተቋማቱ ደንበኞች በረጅም ጊዜ ክፍያ የስማርት ስልክ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ ይህ አጋርነት በስማርት ስልኮች ዋጋ ከፍተኛ መሆን ምክንያት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የስልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ በዚህም የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ሳይሆን በቆየባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖረው ማህበረሰባችን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። በተጨማሪም ደንበኞች በቴሌብር ያለካርድ ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበት አገልግሎት ተዋውቋል። በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዋሽ ባንክ ስኩል ፔይን በማካተት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አሰራርም ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” በተለመው መሰረት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብና የዲጂታል ክፍተትን በማጥበብ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3X3IPRd
نمایش همه...
91👍 33😁 8🤩 2
👍 1
03:30
Video unavailableShow in Telegram
የቀድሞ ባልደረባችን አቶ ተስፋጽዮን ስብሃቱ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
71.37 MB
👍 64 46😁 17👏 7👌 6
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉 2ኛ ዙር የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች! 🏃‍♀️🏃‍♂️ አሁንም ቃላችን ጠብቀን በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን! 📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። 👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 33 24😡 2
00:57
Video unavailableShow in Telegram
በቀላሉ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የምናገኘውን የቴሌድራይቭ አገልግሎት እንዴት መመዝገብ እንችላለን? #teledrive #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
IMG_5649.MP42.46 MB
👍 33 11🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 29 19🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🛜  በመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ወሩን ሙሉ ያለገደብ ይጠቀሙ! ያልተገደበ ባለገመድ ኢንተርኔት በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ በማስገባት ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ! ❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ያገኛሉ! 📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4pcpMA2 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
36👍 29🤣 11😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ይመልሱ! የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!! ሁለተኛ ዙር ጥያቄ❓  የዘንድሮው 2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ የሚደረግ ነው? 👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህም ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን! ✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
40👍 15🙏 4😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚀 Unlock Business Potential with Our Smart ERP Solution!! Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution. ⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system. ☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings. Transform the way you do business today! Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP 📧 Get in touch: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et #ERP #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 31 28
🎉🎉 የቴሌዊን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እርስዎም ይሳተፉ፣ ያሸንፉ! 💁‍♂️ ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ! ✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ እየተዝናኑ ዕድልዎን ይሞክሩ! 🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
31👍 24🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ  ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank እንዲሁም ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ ቴሌብር ሬሚት ለመጠቀም የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ፤ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
33👍 18🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏃‍♀🏃‍♂እኛ ዝግጁ ነን! እናንተስ? በየሳምንቱ ስናደርገው የነበረውን ልምምድ አጠናቀን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ ለሩጫው ዝግጁ ናችሁ❔ 👉 እሑድ ኅዳር 14 ከጠዋቱ 1:00 ላይ መስቀል አደባባይ እንገናኝ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 34 21🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
28👍 17🥰 7
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔ 🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
25👍 23🥰 3🙏 3
#BackToCampus ካምፔይን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የነበረን ቆይታ ይህንን ይመስላል! የዓመቱን ሦስተኛ መዳረሻችንን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል፡፡ አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን! ❓ቀጣይ የት እንምጣ #ConnectExperienceBelong #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
40👍 12👏 5🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 35 24🙏 4😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 37 33🙏 7🤝 6
Photo unavailableShow in Telegram
🏃‍♂️🏃‍♂️ቅድሚያ ለጤንነት የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ የመጨረሻው የልምምድ ሳምንት ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 በተለመደው ቦታ ወሎ ሰፈር አደባባይ ይካሄዳል! ኑ ይቀላቀሉን፤ አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 38 23🙏 4