Ethio telecom
前往频道在 Telegram
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
显示更多2025 年数字统计

306 693
订阅者
-6324 小时
-347 天
-1 24430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩታል!
ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰውነታችንን እያሟሟቅን የሚያስፈልገንን ሁሉ አዘገጃጅተናል፤ የሚቀረን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የታላቁ ሩጫ የፊትነስ መተግበሪያን አስጀምረን ምን ያህል እንደሮጥን እና ሌሎችም መረጃዎችን ማግኘት ብቻ ነው!
በመተግበሪያው አስጀምረው ለሚሮጡ እና ጥሩ ሰዓት ለሚያስመዘግቡ ተሳታፊዎች giveaway አለን!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ Great Ethiopian Run
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ስናሟሙቅ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 29❤ 22😁 6🥰 2👌 2
03:24
视频不可用在 Telegram 中显示
ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ያቀረብናቸው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር!
#FinancialServiceAndDeviceFinancing #LaunchingEvent #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #tebirrSuperApp #FinancialServiceForAll #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.90 MB
👍 46❤ 34😁 8👀 5🤩 4👏 3😢 3
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት “ጥላ” የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ!
አገልግሎቶቹ የግለሰብ ደንበኞች፣ የተቋማት ሠራተኞች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም ወኪሎች “ጥላ” በተሰኘ አገልግሎት አነስተኛ ብድር እንዲያገኙ ያስችላሉ፡፡
በተጨማሪም ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በአዋሽ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ በ16 ወራት የሚከፈል እስከ 1 ሚሊዮን ብር ብድር ያለተያዥ የሚያገኙበት አገልግሎት ተጀምሯል፡፡
እንዲሁም ተቋማቱ ደንበኞች በረጅም ጊዜ ክፍያ የስማርት ስልክ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡
ይህ አጋርነት በስማርት ስልኮች ዋጋ ከፍተኛ መሆን ምክንያት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የስልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡
በዚህም የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ሳይሆን በቆየባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖረው ማህበረሰባችን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
በተጨማሪም ደንበኞች በቴሌብር ያለካርድ ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበት አገልግሎት ተዋውቋል።
በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዋሽ ባንክ ስኩል ፔይን በማካተት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አሰራርም ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” በተለመው መሰረት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብና የዲጂታል ክፍተትን በማጥበብ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3X3IPRd
❤ 91👍 33😁 8🤩 2
03:30
视频不可用在 Telegram 中显示
የቀድሞ ባልደረባችን አቶ ተስፋጽዮን ስብሃቱ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
71.37 MB
👍 64❤ 46😁 17👏 7👌 6
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉 2ኛ ዙር የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች!
🏃♀️🏃♂️ አሁንም ቃላችን ጠብቀን በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 33❤ 24😡 2
00:57
视频不可用在 Telegram 中显示
በቀላሉ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የምናገኘውን የቴሌድራይቭ አገልግሎት እንዴት መመዝገብ እንችላለን?
#teledrive
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
IMG_5649.MP42.46 MB
👍 33❤ 11🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 29❤ 19🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🛜 በመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ወሩን ሙሉ ያለገደብ ይጠቀሙ!
ያልተገደበ ባለገመድ ኢንተርኔት በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ በማስገባት ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!
❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ያገኛሉ!
📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4pcpMA2
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 36👍 29🤣 11😢 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ይመልሱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!
ሁለተኛ ዙር ጥያቄ❓
የዘንድሮው 2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ የሚደረግ ነው?
👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህም ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 40👍 15🙏 4😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🚀 Unlock Business Potential with Our Smart ERP Solution!!
Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution.
⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system.
☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings.
Transform the way you do business today!
Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP
📧 Get in touch: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et
#ERP
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 31❤ 28
🎉🎉 የቴሌዊን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
እርስዎም ይሳተፉ፣ ያሸንፉ!
💁♂️ ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ!
✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ እየተዝናኑ ዕድልዎን ይሞክሩ!
🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 31👍 24🙏 6
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank እንዲሁም ሐabesha PAY ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር ሬሚት ለመጠቀም የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ፤ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit
#ስንቀበል_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 33👍 18🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♀🏃♂እኛ ዝግጁ ነን!
እናንተስ?
በየሳምንቱ ስናደርገው የነበረውን ልምምድ አጠናቀን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ ለሩጫው ዝግጁ ናችሁ❔
👉 እሑድ ኅዳር 14 ከጠዋቱ 1:00 ላይ መስቀል አደባባይ እንገናኝ!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 34❤ 21🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!!
ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
✅ Ethio remit ✅ EZECALL
✅ Prepaynation ✅ ding
✅ reloady ✅ Omnivas
✅ Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 28👍 17🥰 7
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል❔
🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 25👍 23🥰 3🙏 3
#BackToCampus ካምፔይን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የነበረን ቆይታ ይህንን ይመስላል!
የዓመቱን ሦስተኛ መዳረሻችንን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል፡፡
አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!
❓ቀጣይ የት እንምጣ
#ConnectExperienceBelong
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 40👍 12👏 5🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 35❤ 24🙏 4😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 37❤ 33🙏 7🤝 6
照片不可用在 Telegram 中显示
🏃♂️🏃♂️ቅድሚያ ለጤንነት
የዘንድሮውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጽያ ለመሮጥ የመጨረሻው የልምምድ ሳምንት ነገ እሑድ ከጠዋቱ 12:45 በተለመደው ቦታ ወሎ ሰፈር አደባባይ ይካሄዳል!
ኑ ይቀላቀሉን፤ አብረን እንለማመድ፤ አብረን እንሩጥ!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun
#telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 38❤ 23🙏 4
