Fana Media Corporation S.C (FMC)
رفتن به کانال در Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

208 020
مشترکین
-7124 ساعت
-2437 روز
-82430 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 9👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት፣ ጥበቃ ለማድረግ እና የአጠቃቀም ሥርዓታቸውን ለማሳደግ እየተሠራ ነው አለ። በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎች ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ሥርዓትን በተመለከተ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን በባህርዳር ከተማ እየመከሩ ነው። የባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ መልካሙ ጸጋዬ በመድረኩ እንዳሉት፤ ቋንቋዎች…
https://www.fanamc.com/archives/306884
❤ 9👍 5😁 4👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና በአፍሪካና በዓለም መድረክ የሚኖራትን ተፅዕኖ ከፍ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፡፡ 48ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ “ብሔራዊ ጥቅምና መገናኛ ብዙሃን” በሚል መሪ ሃሳብ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306880
❤ 12👍 4👏 3😁 2💩 1
00:50
Video unavailableShow in Telegram
መደመር መተግበሪያን ይጠቀሙ
Medemer App Amharic_1.mp456.25 MB
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ይጫወታሉ፡፡ ያለፉትን ተከታታይ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት ሁለቱም ክለቦች ወደ ድል ለመመለስ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት በኦልድትራፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በፕሪሚየር ሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ኒውካስል…
https://www.fanamc.com/archives/306877
❤ 11👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የ5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳር ቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳር ቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከአስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ።
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0967770077 ይደውሉ
https://wa.me/251967770077?text
❤ 10👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 1👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው አሉ። “ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ስለ ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በጉባ ተካሂዷል። አቶ ጌታቸው ረዳ በዚህ ወቅት ÷ የታላቁ የኢትዮጵያ…
https://www.fanamc.com/archives/306871
❤ 34👍 13👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተ ክርስቲያኗ ያከናወነችው የማኅበራዊ ልማት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ቀይሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው አስተዋጽኦ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የቀየረ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሸገር ከተማ ለቡ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ኢኩስታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅትም የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው…
https://www.fanamc.com/archives/306868
❤ 20👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷…
https://www.fanamc.com/archives/306865
❤ 26👍 7
00:53
Video unavailableShow in Telegram
የሀገር ክህደት፤ ሸምቅና ፀረ ሽምቅ በኢትዮጵያ- ነገ ምሽት ይጠብቁን
Andedilspot160418final.mp465.24 MB
👏 8❤ 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሸገር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ብሩክ እና ጌታነህ ከበደ አስቆጥረዋል፡፡ ሸገር ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ…
https://www.fanamc.com/archives/306861
❤ 11👏 9😁 2🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የፈረንጆች ገና) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን ÷ በመላው ዓለም የሚገኙ የበዓሉ አክባሪዎች የተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶችን ያከናውናሉ። በዓሉን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፖላንድ፣ ስፔን፣ ኖርዌይ እና…
https://www.fanamc.com/archives/306854
❤ 18👍 8👏 2
01:09
Video unavailableShow in Telegram
መደመር መተግበሪያ
video_2025-12-25_16-49-38.mp49.31 MB
❤ 6👍 4🎉 3💩 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል “ስፖርት ብዝሃነትና እወቀት ለልህቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 9 እስከ 24 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በሁለቱም ጾታ በ15 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን፥ የስታዲየም፣ የመዋኛ ገንዳ እድሳትን ጨምሮ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
https://www.fanamc.com/archives/306851
❤ 17👏 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቆላማ አከባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በረዓኖ እና ጎዴ ወረዳ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ በክልሉ 10 ሚሊየን ሔክታር የሚጠጋ መሬት ለእርሻ የሚውል መሆኑንና…
https://www.fanamc.com/archives/306848
👍 6❤ 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሼፍ መክብብ ዘውዴ የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ሼፍ መክብብ ዘውዴን የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር አድርጓል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ በዘርፉ ሲሰራ የቆየው ሼፍ መክብብ ዘውዴ “ምርጡ ገበታ” በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በዳኝነት የሚሳተፍ ሲሆን፥ ከማይ-ክሽን ጋር በርካታ ስራዎችን ለመስራት ማቀዱን ተናግሯል። የሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ኃላፊዎች እንዳሉት፥ ኩባንያው በምግብና ቅመማቅመም…
https://www.fanamc.com/archives/306838
❤ 23👏 2
