fa
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

رفتن به کانال در Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
30 531
مشترکین
-124 ساعت
+607 روز
+21530 روز
آرشیو پست ها
ቅዳሜ ይከፈታል :: ባለፉት ዓመታት ለገሃር በነበረው ቅርንጫፋችን ላይ ከሚነገሩን አስተያየቶች መሐል " መደብራችሁ ሰፋ ቢል እና መጻሕፍት በዓይነት በዓይነት ቢደረደሩ " የሚለው በተደጋጋሚ ይነገረን ነበር :: ለእንደዚህ አይነት አስተያየት በቂ ምላሽ የሚያገኙበትን አዲስ መደብር እዛው ተወልደ ሕንጻ ስር ከፍተናል :: ቅዳሜ በይፋ ሽያጭ እንጀምራለን :: ከ20-50 % ቅናሻችን ከብዙ አማራጭ ጋር እንደተጠበቀ ነው ::
نمایش همه...
3.27 MB
👍 87 62🔥 17 3🕊 3🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
መ - መጽሐፍ ብለንም አልነበር?… ቀጥሎ? ትዝ ካለን… መ - መጽሐፍ ብለን ነበር ብለንም አልነበር?… በቃላት ድርደራ ስላልተወሰነ፣ በዐረፍተ ነገሮች ጋጋታ ስላልተገታ፣ በአንቀጾች ስብስብ ስላልታጠረ ክቡርነት ተነጋግረንም አልነበር?… እምነት ስለሚፈትሽ ብዕራችን፣ እውነት ስለሚገመግም ልሳናችን አብዝተን ተወያይተንም አልነበር?… “እ ን ቀ ጥ ላ ለ ን . . .” ስንል ቃል የተጨመረበት ቀጠሮ ይዘንም አልነበር?…  ቀጥለናል! እነሆ… “እውነት / አዛምድ” አሳታሚ እና አከፋፋይ - ጃዕፈር መጻሕፍት
نمایش همه...
9👎 2🔥 1
ከጥቂት ቀናት በኋላ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር ከነበረው መደብራችን በሶስት እርምጃ ርቀት እዛው ተወልደ ሕንጻ ስር እጅግ ሰፊ እና በዘመናዊ አደረጃጀት ለሽያጭ ክፍት የምናደርገውን የመጻሕፍት መደብራችንን የ EBC ቴሌቪዥን ባልደረባዎች የእሁድ ቤት አዘጋጆች ቅድመ ጉብኝት አድርገው ይህን አሰናድተው ነበር :: በአካል እስክትጎበኙት ይህን ቪዲዮ እንጋብዛችሁ :: https://youtu.be/A3MMEpNsf1s?si=H5uZvCZmH5dWNytE
نمایش همه...
21👍 5🔥 4
#በቅርቡ :: ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር ከነበረው ዋናው መደብራችን አጠገብ ( በቅርብ ርቀት ) እጅግ ሰፊ ቦታ ላይ መጽሐፍ መደብር ከፍተናል :: በጥቂት ቀናት ውስጥ መርቀን እንከፍተዋለን :: በዚህ ሰፊ አዲሱ መደብር ውስጥ የሚፈልጉትን መጽሐፍ ለመምረጥ አይቸገሩም ፣ ይዘቱን ለማንበብ አረፍ የሚሉበት ቦታ ያለው ፣ መጎብኘት ያለበት የመጽሐፍት መደብር ነው ::
نمایش همه...
6.10 MB
107👍 44🔥 14🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የደራሲ ናትናኤል ቀረዓለም ሶስተኛ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: " እውነት / አዛምድ " የተሰኘው የደራሲው ሶስተኛ መጽሐፍ ሲሆን ከዚህ ቀደም " ዛሬ ቅዳሜ አይደለም " እና " ትናንት እመጣለሁ " የተሰኙ ተወዳጅ መጻሕፍት አስነብቦናል ::
نمایش همه...
18👍 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዲ/ን አቤል ካሳሁን " ቅዱስ ጳውሎስ " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
نمایش همه...
32
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 4 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
نمایش همه...
ባይራ ዲጂታል መጽሄት ቅጽ 2 ቁጥር 4.pdf8.93 MB
8🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
" ናሂሊ " የተሰኘው የናትናኤል ከበደ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: ናትናኤል ከበደ ከዚህ ቀደም " ዱባይ እንዴት ሰለጠነች " የተሰኘ መጽሐፍ አስነብቧል ::
نمایش همه...
🥰 7👎 5 1
Repost from Jafer Books 📚
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብ " በተሰኙት ተከታታይ ቅጽ ባላቸው የፍልስፍና መጻሕፍቱ የምናውቀው ኃይለጊዮርጊስ ማሞ ( ጲላጦስ ) " ዝምታ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አቅርቧል:: መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ታገኙታላችሁ ::
نمایش همه...
22👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
“የአዳም ረታ “የስንብት ቀለማት የተሰኘዉ መጸሐፍ ቅጽ 1 እና ቅጽ 2 በድጋሚ ለህትመት በቃ ሽያጭ ላይ ነን ጃዕፈር መጸሐፍት ☎️ 0911932088 0911125324
نمایش همه...
10🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
“ከዺላጦስ” ዶ/ር ኃይለጊዮርጊስ ማሞ “ዝምታ” የተሰኘዉ አዲስ መፀሐፍ ለሽያጭ ቀርቦዋል ። ጃዕፈር መጸሐፍት ☎️0911932088 0911125324
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መኖር - ከራስ እምነት እና እውነት ሳይጻረሩ፣ ከነፍስ ሥርዓት የማፈንገጥ ዕድል ለሥጋ ይሰጥ ዘንድ ሳይሆን፣ በአንድም ሆነ በሌላ፤ በሌላም ሆነ በአንድ ገዢ ሕግ... ልበ ልቡና ይወገዝ ሳይፈቀድ... ከሌላ ሳይጣላ፣ በሌላ ሳይወገዝ፣ እንደሌላ ሳይቃኝ "በሕይወት መቆየት" ስለመሆኑ የከተበ መዝገበ ቃላት አላገኘንም። ከሁሉ ከሁሉ... ከቅኝታችን ባልገጠመ የጅምላ ማኅበረሰባዊ ሥልተ ምት ለመዳኘት አለመፍቀድ መሆኑን የሚነግረን አላገኘንም!
نمایش همه...
12🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ " ማህበራዊ ሥራ ፈጠራ " በመደብራችን ይገኛል ::
نمایش همه...
6👍 1
ለልጆችዎ ለክረምት ንባብ ምርጥ የእንግሊዝኛ መጻሕፍት አስገብተናል ::
نمایش همه...
14🕊 2😍 2
አዳዲስ የገቡ መጻሕፍት ::
نمایش همه...
👍 8 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብ " በተሰኙት ተከታታይ ቅጽ ባላቸው የፍልስፍና መጻሕፍቱ የምናውቀው ኃይለጊዮርጊስ ማሞ ( ጲላጦስ ) " ዝምታ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አቅርቧል:: መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ታገኙታላችሁ ::
نمایش همه...
27👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን !
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ነበር እንዳይረሳ ከታሪክ ማስታወሻ ባሻገር የተሰኘዉ “የደጃዝማች ከበደ ተሰማ “ መጸሐፍ በመደብራችን ያገኙታል ጃዕፈር መጸሐፍት ☎️ 0911932088 0911125324
نمایش همه...
🔥 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ
نمایش همه...
👍 11 5
Repost from TgId: 1601431578
Photo unavailableShow in Telegram
📌የዘቢብ መልኬ አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው የደራሲ ዘቢብ መልኬ "ፉካ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 14 2017 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ውስጥ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይመረቃል። "ፉካ" የደራሲ ዘቢብ መልኬ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሐፍ ነው። ደራሲዋ ከዚህ ቀደም “ስብጥር “ግጥም እና የወግ ስብስብ መፅሐፍ፣ “ኮላዥ “ የአጭር ልቦለዶች ስብስብ መጻሕፍትን ለንባብ ማብቃቷ ይታወቃል። ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1‌‌
نمایش همه...
5👍 3