Jafer Books 📚
الذهاب إلى القناة على Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

30 531
المشتركون
-124 ساعات
+607 أيام
+21530 أيام
أرشيف المشاركات
ቅዳሜ ይከፈታል ::
ባለፉት ዓመታት ለገሃር በነበረው ቅርንጫፋችን ላይ ከሚነገሩን አስተያየቶች መሐል " መደብራችሁ ሰፋ ቢል እና መጻሕፍት በዓይነት በዓይነት ቢደረደሩ " የሚለው በተደጋጋሚ ይነገረን ነበር :: ለእንደዚህ አይነት አስተያየት በቂ ምላሽ የሚያገኙበትን አዲስ መደብር እዛው ተወልደ ሕንጻ ስር ከፍተናል :: ቅዳሜ በይፋ ሽያጭ እንጀምራለን ::
ከ20-50 % ቅናሻችን ከብዙ አማራጭ ጋር እንደተጠበቀ ነው ::
3.27 MB
👍 87❤ 62🔥 17⚡ 3🕊 3🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
መ - መጽሐፍ ብለንም አልነበር?…
ቀጥሎ?
ትዝ ካለን… መ - መጽሐፍ ብለን ነበር ብለንም አልነበር?…
በቃላት ድርደራ ስላልተወሰነ፣ በዐረፍተ ነገሮች ጋጋታ ስላልተገታ፣ በአንቀጾች ስብስብ ስላልታጠረ ክቡርነት ተነጋግረንም አልነበር?…
እምነት ስለሚፈትሽ ብዕራችን፣ እውነት ስለሚገመግም ልሳናችን አብዝተን ተወያይተንም አልነበር?…
“እ ን ቀ ጥ ላ ለ ን . . .” ስንል ቃል የተጨመረበት ቀጠሮ ይዘንም አልነበር?…
ቀጥለናል!
እነሆ…
“እውነት / አዛምድ”
አሳታሚ እና አከፋፋይ - ጃዕፈር መጻሕፍት
❤ 9👎 2🔥 1
ከጥቂት ቀናት በኋላ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር ከነበረው መደብራችን በሶስት እርምጃ ርቀት እዛው ተወልደ ሕንጻ ስር እጅግ ሰፊ እና በዘመናዊ አደረጃጀት ለሽያጭ ክፍት የምናደርገውን የመጻሕፍት መደብራችንን የ EBC ቴሌቪዥን ባልደረባዎች የእሁድ ቤት አዘጋጆች ቅድመ ጉብኝት አድርገው ይህን አሰናድተው ነበር :: በአካል እስክትጎበኙት ይህን ቪዲዮ እንጋብዛችሁ ::
https://youtu.be/A3MMEpNsf1s?si=H5uZvCZmH5dWNytE
❤ 21👍 5🔥 4
#በቅርቡ ::
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር ከነበረው ዋናው መደብራችን አጠገብ ( በቅርብ ርቀት ) እጅግ ሰፊ ቦታ ላይ መጽሐፍ መደብር ከፍተናል :: በጥቂት ቀናት ውስጥ መርቀን እንከፍተዋለን ::
በዚህ ሰፊ አዲሱ መደብር ውስጥ የሚፈልጉትን መጽሐፍ ለመምረጥ አይቸገሩም ፣ ይዘቱን ለማንበብ አረፍ የሚሉበት ቦታ ያለው ፣ መጎብኘት ያለበት የመጽሐፍት መደብር ነው ::
6.10 MB
❤ 107👍 44🔥 14🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የደራሲ ናትናኤል ቀረዓለም ሶስተኛ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
" እውነት / አዛምድ " የተሰኘው የደራሲው ሶስተኛ መጽሐፍ ሲሆን ከዚህ ቀደም " ዛሬ ቅዳሜ አይደለም " እና " ትናንት እመጣለሁ " የተሰኙ ተወዳጅ መጻሕፍት አስነብቦናል ::
❤ 18👍 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዲ/ን አቤል ካሳሁን " ቅዱስ ጳውሎስ " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
❤ 32
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 2 ቁጥር 4
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
ባይራ ዲጂታል መጽሄት ቅጽ 2 ቁጥር 4.pdf8.93 MB
❤ 8🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
" ናሂሊ " የተሰኘው የናትናኤል ከበደ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: ናትናኤል ከበደ ከዚህ ቀደም " ዱባይ እንዴት ሰለጠነች " የተሰኘ መጽሐፍ አስነብቧል ::
🥰 7👎 5❤ 1
Repost from Jafer Books 📚
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብ " በተሰኙት ተከታታይ ቅጽ ባላቸው የፍልስፍና መጻሕፍቱ የምናውቀው ኃይለጊዮርጊስ ማሞ ( ጲላጦስ ) " ዝምታ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አቅርቧል::
መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ታገኙታላችሁ ::
❤ 22👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
“የአዳም ረታ “የስንብት ቀለማት የተሰኘዉ መጸሐፍ ቅጽ 1 እና ቅጽ 2 በድጋሚ ለህትመት በቃ
ሽያጭ ላይ ነን
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️ 0911932088
0911125324
❤ 10🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
“ከዺላጦስ” ዶ/ር ኃይለጊዮርጊስ ማሞ “ዝምታ” የተሰኘዉ አዲስ መፀሐፍ ለሽያጭ ቀርቦዋል ።
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️0911932088
0911125324
Photo unavailableShow in Telegram
መኖር - ከራስ እምነት እና እውነት ሳይጻረሩ፣ ከነፍስ ሥርዓት የማፈንገጥ ዕድል ለሥጋ ይሰጥ ዘንድ ሳይሆን፣ በአንድም ሆነ በሌላ፤ በሌላም ሆነ በአንድ ገዢ ሕግ... ልበ ልቡና ይወገዝ ሳይፈቀድ...
ከሌላ ሳይጣላ፣ በሌላ ሳይወገዝ፣ እንደሌላ ሳይቃኝ "በሕይወት መቆየት" ስለመሆኑ የከተበ መዝገበ ቃላት አላገኘንም።
ከሁሉ ከሁሉ... ከቅኝታችን ባልገጠመ የጅምላ ማኅበረሰባዊ ሥልተ ምት ለመዳኘት አለመፍቀድ መሆኑን የሚነግረን አላገኘንም!
❤ 12🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብ " በተሰኙት ተከታታይ ቅጽ ባላቸው የፍልስፍና መጻሕፍቱ የምናውቀው ኃይለጊዮርጊስ ማሞ ( ጲላጦስ ) " ዝምታ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አቅርቧል::
መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ታገኙታላችሁ ::
❤ 27👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ነበር እንዳይረሳ
ከታሪክ ማስታወሻ ባሻገር የተሰኘዉ “የደጃዝማች ከበደ ተሰማ “
መጸሐፍ በመደብራችን ያገኙታል
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️
0911932088
0911125324
🔥 5❤ 2
Repost from TgId: 1601431578
Photo unavailableShow in Telegram
📌የዘቢብ መልኬ አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
የደራሲ ዘቢብ መልኬ "ፉካ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 14 2017 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ውስጥ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይመረቃል።
"ፉካ" የደራሲ ዘቢብ መልኬ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሐፍ ነው።
ደራሲዋ ከዚህ ቀደም “ስብጥር “ግጥም እና የወግ ስብስብ መፅሐፍ፣ “ኮላዥ “ የአጭር ልቦለዶች ስብስብ መጻሕፍትን ለንባብ ማብቃቷ ይታወቃል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
❤ 5👍 3
