fa
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

رفتن به کانال در Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
30 545
مشترکین
-124 ساعت
+607 روز
+21530 روز
آرشیو پست ها
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 3 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
نمایش همه...
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 3.pdf5.62 MB
14
Photo unavailableShow in Telegram
በሰይድ አንድሬ የተዘጋጀው " ዳማ-ከሴ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
نمایش همه...
👍 17 7
نمایش همه...
8👍 1
نمایش همه...
6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቆይታ ከ ትዕግስት ዋልተንጉሥ ጋራ በዝግጅቱ ለመታደም ይመዝገቡ የምዝገባ ሊንክ ፡ https://forms.gle/Lt2R1gDjSYLQHJdEA 🗓 ቀን ፡ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 ዓ.ም  🕕 ምሽት ፡ 12፡00 ሰዓት 🚪 በር 11፡30 ይከፈታል 📍ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል መግቢያ ዋጋ ፡ 300 ብር ብቻ ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
نمایش همه...
11👎 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ንባብ ለሕይወት " የመጻሕፍት ዐውደ-ርዕይና ባዛር ከሐምሌ 24 - 27 ይጀመራል :: ዝግጁ ሁኑ :: መደብራችንም እንደተለመደው ብዙ ዓይነት ያላቸው መጻሕፍትን ከልዩ ቅናሽ ጋር አሰናድተናል :: #ንባብለሕይወት_2017
نمایش همه...
🔥 21👍 14 2
Photo unavailableShow in Telegram
" ፈለገ ግስ " የተሰኘ ግዕዝ - ትግርኛ - አማርኛ የሰዋሰው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
نمایش همه...
10
Photo unavailableShow in Telegram
የዐቢይ ጉባዬ መልኩ " የድንጋይ መዓዛ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ያገኙታል ::
نمایش همه...
10
Photo unavailableShow in Telegram
በጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ የተዘጋጀው " የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል :: ጃዕፈር መጻሕፍት !
نمایش همه...
👎 26👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአበራ ያሲን የተደረሱት " ፀጉረ ልውጥ " እና " የምትሰማ ደንቆሮ " የተሰኙት መጻሕፍት ለንባብ በቁ :: መጻሕፍቱን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኟቸዋል :: ጃዕፈር መጻሕፍት ።
نمایش همه...
13
00:12
Video unavailableShow in Telegram
" የበርበሬ ዐውሎ ነፋስ " እና ሌሎችም አጫጭር ታሪኮች በ አበረ ሺፈራው ።
نمایش همه...
3.90 MB
17🔥 3👍 1
#3 ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቁ አዳዲስ የራስ አገዥ ( Self Help ) መጻሕፍት :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛሉ ::
نمایش همه...
👍 7 5👎 1🔥 1
#2 ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቁ አዳዲስ የራስ አገዥ ( Self Help ) መጻሕፍት :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛሉ ::
نمایش همه...
3👎 1
#1 ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቁ አዳዲስ የራስ አገዥ ( Self Help ) መጻሕፍት :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛሉ ::
نمایش همه...
👍 4 1👎 1
ዉድ ደንበኞቻችን አሁን በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ በአገር ዉስጥ ህትመት ለንብብ አቅርበንሎታል። ጃዕፈር መጸሐፍት ☎️ 0911932088 0911125324
نمایش همه...
9
Photo unavailableShow in Telegram
በአበረ ሽፈራው የተደረሰው " የበርበሬ ዐውሎ ነፋስ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ታገኙታላችሁ :: ከመጽሐፉ ውስጥ " የሰለሞን ፍትሃት " የተሰኘውን ቀንጭበን እናስነብባችሁ :: ‹‹የሰለሞን ፍትሃት›› "....እሑድ ከመሸ ሞትኩ፡፡ ቅዳሜ እሞታለሁ ብዬ ልጠረጥር አይደለም፣ ስለ ሞት ለአፍታ እንኳን አላሰብኩም ነበር፡፡ ሰሞኑን፣ የሚስቴ መምጫውና መሄጃው የማይታወቅ ጭቅጭቅ ተነስቶ ስለነበር፣ ሽሽት ላይ ነበርኩ፡፡ ........ ......እሑድ ጠዋት - እንደነቃሁ ሳያት ፊቷም ሰውነቷም እንደ እንቁራሪት አብጧል፡፡ አሁን ኩርፊያ ላይ ናት፡፡ ምላሷ ሥራ አልጀመረም፡፡ ምላሷ እየረፈደ ሲመጣና አየሩ ሞቅ ሲል ነው መፍታታትና መላወስ የሚጀምረው፡፡ ከዚያ ለነገር ይዘረጋል፡፡ አንዳንዴ ሳስበው ምላሷ ለብቻው እንደ እንሸላሊት ነፍስ ያለውና ደመ ቀዝቃዛ ይመስለኛል፡፡ ...." " የበርበሬ ዐውሎ ንፋስ " ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል!
نمایش همه...
👍 13 6🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
በአክሱም ስልጣኔ ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በትግርኛ ቋንቋ የተፃፈው የአስራት አብርሃም መፅሐፍ "ምልሰት ዓደቦ" ለንባብ በቃ :: አስራት አብርሃም ከዚህ ቀደም " ከሀገር በስተጀርባ " የተሰኘ ተወዳጅ መጽሐፍ አስነብቧል :: መጽሐፉ በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል ::
نمایش همه...
👍 10 3🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
በሲስተር ሎዛ ዋለልኝ ወርቅነህ  የተደረሰው " ናቡቴ " የተሰኘው የግጥም መድብል ለንባብ በቃ :: መድብሉን በመደብራችን ያገኙታል ::
نمایش همه...
13👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዝይን- በአለማየሁ ገላጋይ በቅርብ ቀን !
نمایش همه...
🥰 29 5 4🔥 2
በገብረየሱስ ኃይለማርያም በጉራጊኛ ቋንቋ የተጻፉት " የጫሙት ሽካ " እና " ተኬትነት - አጂትነት አገኪ ! " የተሰኙት ሁለቱ መጻሕፍት ከረጅም ዓመታት በኋላ በድጋሚ ታትመው ለንባብ በቁ ::
نمایش همه...
16🙏 6👍 3