️ ንስር አማራ🦅
رفتن به کانال در Telegram
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

63 176
مشترکین
-5024 ساعت
-2527 روز
-80230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#አስቸኳይና_አፈትላኪ_መረጃ‼️
የጠላት ኃይል ምርጫን አስመልክቶ በመላው አማራ እስከ ታች (ቀበሌ ድረስ) የሰላም ቀጠና መፍጠር ይፈልጋል። ይህም የሚሆነው ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሰላም ነው ምርጫም ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች አሉ ለሚል ፕሮፓጋንዳ ያመቸው ዘንድ ነው። ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ያለ የለለ ኃይሉን በአየር ኃይል በመታገዝ ወረራ እየሞከረ ይገኛል።
ለንስር አማራ ከአገዛዙ ሰዎች የደረሳት መረጃ እንደሚያመለክተው #ከታህሳስ_15 ጀምሮ #ጮቄ_ለበሱን ቀጠና ይዞ እስከ ቢቸና ደብረወርቅ ያለውን ቀጠና #በእግረኛ፣ #በሜካናይዝድና #በአየር_ሀይል የተቀናጀ ሙሉ ኦፕሬሽን ለመስራት ዝግጅቱን ጨርሶ የመጨረሻዋን #ፊሽካ እየተጠባበቀ ይገኛል። ስለሆነም በዚህ ቀጠና የምትንቀሳቀሱ አመራሮችና አባላት የስንቅ ፣ የትጥቅ ፣የስነልቦና እንዲሁም የሚያስፈልገው ሁሉ ዝግጅት እንድታደርጉ ማህበረሰቡም ከወዲሁ ዝግጁ እንዲሆን የንስር አማራ ወታደራዊ ምንጮች መልዕክት አስተላልፈዋል‼️
#ማሳሰቢያ፦ መረጃው ሾልኮ ስለወጣ ዘመቻውን ቀድመው ሊጀምሩ ስለሚችሉ በተጠንቀቅ እንጠብቅ፣ ከተጠቀሰው ቀጠና ውጭ ያላችሁ መላው የአማራ ቀጠናም ከወዲሁ ዝግጁ ይሁን‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
12/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👍 71❤ 53😢 6
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የተቋም_እህልን_ለመዝረፍ_የመጠው የአገዛዙ ወራሪ ዘራፊ ኃይል በ64ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ኃይል እና 1 ሬጅመንት ተደምስሶል‼️
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ኃይል እና 1ኛ ሬጅመንት ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት በሸበል በረንታ ሱሃ ተፋሰስ ቀበሌ ልዩ ቦታ ስኩት እየሱስ የተቋም እህልን ለመውሰድ የመጠው የአገዛዙ ወራሪ ዘራፊ ኃይል ላይ F1 ቦንብ የታገዘ የጨበጣ ውጊያ አድረገዋል።
በሸበል በረንታ ሱሃ ተፋሰስ ቀበሌ የተቋም እህልን ለመዝረፍ ከቢቸና፣ የዕዱኃ እና መርገጭ ከተማ የተሰባሰበው የአገዛዙ ዘራፊ ኃይል በጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች በአደረጉት ከባድ ተጋድሎ አገዛዙ በየጣሸው ሙት እና ቁሰለኛውን አንጠባጥቦ ያቀደውን እቅድ ሳያሳካ ተቅበዝብዞ ቀረቷል። በዚህ እልህ አስጨራሽ አውደ ውጊያ የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል በቁጥር ማወቅ ያልቻልነው በረካታ ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።
64ኛ ክፍለ ጦር ወታደራዊ መሪዎች እና የፋኖ አባላት ባደረጉት ተጋድሎ የአገዛዙ ኃይል ከቢቸና፣ የዕዱኃ መረገጭ ከተማ ተጨማሪ ሀይል በመያዝ በሱሃ ተፋሰስ ቀበሌ የኮሬ የኩበት እና ስኩት እየሱስ ቦታዎች ላይ በየጣሸው እና በየገደሉ የወደቁ ሙት እና ቁስለኞችን በመጫን ወደ መጣበት ቦታ ተመልሶ ሄዶል።
ክብር ለጀግኖች ሰማዕታት
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
©አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
12/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 63👍 15
🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር የሥራ ግምገማና ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግ የአመራር ሪፎርም አደረገ‼️
በቀን 08/04/18 እና 09/04/2018 ዓ.ም ሁለት የቀን የፈጀ የሥራ ግምገማ በማድረግ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባልና የአሳምነው እዝ ከፍተኛ አመራር አርበኛ ፖሮፌሰር ማርከው መንግሥቴና የአፋብሃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ መቶ አለቃ ይላቅ ብርሃኔ, የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አረበኛ ደጉ ተሥፋዬና የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ አርበኛ እንዳልካቸው ግርማና ሃምሳ አለቃ ጎሽመው ኃይሌ የከሰም ኮር ወታደራዊ ዋና አዛዥ በተገኙበት የአመራር ሪፎርምና ምደባ ይፋ አድርገዋል።
የነበልባል ክ/ጦር አመራሮችም
1ኛ.አርበኛ ሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ___የነበልባል ክፍለ ጦር ዋና ሰብሳቢ
2ኛ.አርበኛ መለሰ ውቤ ___ የነበልባል ከ/ጦር የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
3ኛ.አስር አለቃ ሸዋቀና ኡርጌሳ የነበልባል ከ/ጦር የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ
4ኛ.አርበኛ በላይሁን አድማሱ___ የነበልባል ከ/ጦር ወታደራዊ ዋና አዛዥ
5ኛ.አርበኛ እምሽ በጋሻው____የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል
6ኛ.አስር አለቃ ስመኝ አለማየሁ___የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለአሥተዳደር
7ኛ.አርበኛ ደሴ ሞገሴ___የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለሎጀስቲክ
8ኛ.አርበኛ ይላቅ ደረጀ___የነበልባል ክ/ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
9ኛ.አርበኛ ሀብታሙ በለጠ___የነበልባል ክ/ጦር ፋይናስ ኃላፊ
10ኛ.አርበኛ ሞገስ ገበየሁ____የነበልባል ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ
11ኛ.አርበኛ ሸጋው ንጉሴየነበልባል ክ/ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
12ኛ.ሃምሳ አለቃ መክት ደበበ___ የነበልባል ክ/ጦር ም/ዘመቻ
13ኛ.አርበኛ በላይ ወልዴ___ የነበልባል ክ/ጦር ት/ት እና ስልጠና ኃላፊ
14ኛ.አርበኛ ሰለሞን ታየ___የነበልባል ክ/ጦር አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
15.ሀይልዬ ደመቀወታደራዊ ስልጠናና ክህሎት ኃላፊ
16ኛ.አርበኛ ፀጋዬ የሻው_ፐርሶኔል
17ኛ.አርበኛ መርሻ ታዬ_ የነበልባል ክፍለ ጦር ፀኃፊ
18ኛ.መረጃና ደህንነት-----____?
19ኛ.አርበኝት ቃልዬ ነገሰ___ሴቶችና ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
20ኛ.አርበኛ ክፍሉ ኬሌቻ___ህክምና ቡድን ኃላፊ
21ኛ.አርበኛ ዋሴ አሰፋፈጠራና ቴክኖሎጂ ኃላፊ
22ኛ.አርበኛ እንግዳ ሰብስቤሚዲያና ሪፖርተር
23ኛ.ኦፕሬተር--------?
24ኛ.አርበኛ ውቤ የሺጥላ_መረጃና መሀንዲስ
በኦዲትና ቁጥጥር
1ኛ.አርበኛ ዮሴፍ ግዛው___የነበልባል ክ/ጦር ኦዲትና ቁጥጥር ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ማሙሽ መካሻ___ምክትል ኦዲትና ቁጥጥር
3ኛ.አርበኛ ላቀ በለጠ___ኦዲትና ቁጥጥር
በወታደራዊ ህግ ክፍል
1ኛ.አርበኛ ወርቅሸት ለማ ወታደራዊ ህግ ክፍል ሀላፊ
2ኛ.መቶ አለቃ አዛለ መኩሪያ_ህግ ክፍል
3ኛ.አርበኛ ስለሺ ሀ/ገብረኤል_ህግ ክፍል
ሃብት አሰባሳቢዎች
1ኛ.አርበኛ ፀደቀ አለማየሁ_ሀብት አሰባሳቢ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ መለሰ ሀይሉም/ሀብት አሰባሳቢ
በኦርዲናንሥና ንብረት
1ኛ.አርበኛ ኤፍሬም በዛብህ___ኦርዲናንስ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ሽመልስ ገ/አምላክ___ም/ኦርዲናንስ
3ኛ.አርበኛ ውብሸት ብርሀነ___ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ
4ኛ.አርበኛ ዘውዱ ደምረው___ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ
ግዥዎች
1ኛ.አርበኛ እረታ ዘውዱግዥ ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ማሙሽ ጉዴታግዥ
3ኛ.አርበኛ ዳምጠው ጣሰው___ግዥ
4ኛ.አርበኛ ደሴው___ግዥ
በሰላምና ደህንነት
1ኛ.ዋና ሳጅን ሰይፈ ተስፋ__የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ
ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ሲሳይ ተሰፋ___ም/የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ ኃላፊ
በፋይናንሥ
1ኛ.አርበኛ አማረብህ ሙሉጌታ_ም/ፋይናንስ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ብረሀኑ በላቸው_ሒሳብ ሰራተኛ ለፋይናንስ
3ኛ.አርበኛ ምስክር የተሻ(ፈረንጁ)_ፀሐፊ ለፋይናንስ
በቀለብና አልባሳት
1ኛ.አርበኛ ብሩክ ገ/ስላሴ(አቢቲ)_ቀለብና እደላ ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ አክሊል የተሻ_ቀለብና አልባሳት
3ኛ.አርበኛ ፍቃዱ መኮነን_ቀለብና አልባሳት
በጦር መሳሪያ ጥገና
1ኛ.አርበኛ ደርሰህ ተስፋ_ ጦር መሳሪያ ጥገና ክፍል ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ጥላየ የሺጌታ_ ጥገና
ትራንሥፖርት ሥምሪት
1ኛ.አርበኛ አበባየሁ ነገሰ_ትራንስፖርትና ስምሪት ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ተካበ መስፍን_ም/ትራንስፖርትና ስምሪት
ህግ አገልግሎት
1ኛ.አርበኛ ሽመክት ሙሉጌታ_ህግ አገልግሎት ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ጀማነህ ጎበና_ህግ አገልግሎት
3ኛ.አርበኛ ገዳ ሲሳይ_ህግ አገልግሎት
4ኛ.አርበኛ መንግስቱ ደመቀ_ህግ አገልግሎት
5ኛ.አርበኛ ላቀው ቦሰት_ህግ አገልግሎት
6ኛ.አርበኛ ሲሳይ ማሞ_ህግ አገልግሎት መሆናቸውን ይፋ አድርጓል።
💪ድል ለአማራ ፋኖ!!!
💪ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
🙏ክብርና ሞገሥ ለትግሉ ሰማዕታት!!
የነበልባል ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ክፍል።
ታህሳሥ 12/04/2018 ዓ.ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
12/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 79👍 23🎉 2
🔥#በድሮን_የታገዘ_ዉጊያ_በሰከላ_ወረዳ_ተካሄደ‼
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል በድሮን የታገዘዉን ተጋድሎ በመቋቋም ከተለያዬ አካባቢ ተሰባስቦ የመጣውን በርካታ አረመኔ ቡድን አጉት ላይ ደምስሶታል‼
በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 እስከ ምሽት 1:00 ድረስ በተደረገዉ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ሰከላ ወረዳ አጉት ቀበሌ ዙሪያ ከሚገኙ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መሽጎ የሚገኘውን ዙፍን ጠባቂ ሰራዊት የያዘዉ የድንጋይ ካብ ሳያተርፈው ተደምስሷል።
ለተከታታይ 3 ሰሃት በተደረገዉ የእጅ በእጅ የቦምብ ትንቅንቅ ለማትቀረዋ የነገ ነፃነት፤ ጀግኖቹ 44ኛ እና 77ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ዉድ ዋጋ በመክፈል ጡት ቆራጩን ቡድን፣ ጡትና ምላስ ብልት በቆረጠበት፤አሰቃቂ ድርጊት በፈፀመበት ሰከላ ቀጠና አጉት ላይ ቀብረዉ አስቀርተዉታል።
አረመኔው ቡድን ለሳምንት ሲቆፍር ሲዘጋጅበትና አንገት ድረስ ሲሰራዉ የሰነበተዉ ምሽግ በነበልባሎቹ ሲደረማመስ መድረሻ ያጣዉ ወንበዴ ቡድን በእግር አልችል ብሎ በድሮን የታገዘ ዉጊያ በማድረግ ተከታታይ ሁለት የድሮን ቅንቡላ ቢጠቀምም ከመደምሰስ አላተረፈዉም።
ቤተክርስቲያንን፣ንፁሃንንና፣ተራራ ላይ ጉድጓድ እንደ ቀበሮ በመቆፈር ለማምለጥ የሚሞክረዉ ዙፋን ጠባቂዉ ሰው በላው ቡድን በጀግኖች ከባድ ምት ተደቁሶ በቆፈረዉ ጉድጓድ አፈር ለብሶ ቀርቷል።
በ105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር እና በ109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር ጥምር ሀይል የደረሰበትን ሽንፈት መቋቋም ያቃተው ጡት እና ምላስ ቆራጩ የጠላት ሀይል ከሽንዲና ከተለያዬ ቦታ በማሰባሰብ መቀበሪያው ወደ ሆነው ወደ ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማ ተጨማሪ ሀይል አስገብቷል።
#ላንጨርስ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድላችን_ቅርብ_ነዉ_እንበርታ💪
#በደማችን_ታሪካችንን_እናድሳለን💪
©የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ‼
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
12/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 104👍 26👏 2🙏 2
🔥#ትውልዱ_ሁሉ_የትውልዱ_ምልክት_አይሆንም‼️
በየትኛውም ሀገርና ታሪክ ውስጥ የትውልዳቸውን እጣ ፈንታ የበየኑ እና የታሪክን እጥፋት ያሰመሩ ግለሰቦች የትውልዶቻቸው ምልክት ተደርገው ይወሰዳሉ።በአዲሱ ትውልድ እየተቃኘ የሚገኘው የአማራ ህዝብ ትግል ብያኔም ከዚህ የተለየ አይሆንም።እንደረመጥ የሚያንገበግብ ህዝባዊ አላማቸውን በውስጣቸው ይዘው ሰርክ የሚታትሩ እና ከሩቅ የሚያንፀባርቅ ርዕይን አንግበው ትውልዱን በዓላማቸው ጥላ ስር ለማሰባሰብ ያለመታከት ቀን ከሌት እየተጉ የሚገኙ ምልክቶቻችን አሉ።ትውልዱ እስከወዲያኛው ይድን ዘንድ ጥቂት ከጊዜና ከአድማስ ቀድመው የሚያስቡ አስበውም የሚራመዱ የትውልዱ መገለጫ ምልክቶች ካሉ በቂ ነው።ሌላውና እልፍ እንዲሆን የሚጠበቀው እነኚህ የትውልዱ ምልክቶች ያሰመሩለትን የመድህን ሀዲድ ተከትሎ የሚራመድ አብዛኛው ጊዜውን፣ ጉልበትን፣ ሀብቱንና አዕምሮውን የዕለት ከዕለት ችግሮችን በመፍታትና በማስተዳደር ላይ እንዲያውል ይጠበቅበታል እንጅ እኔም በአቅሜ የትውልዱ ምልክት ካልሆንኩ ወደሚል መታበይ ውስጥ እንዲገባ አይጠበቅበትም።ስለሆነም አዲሱ ትውልድ እስከወዲያኛው ህልውናው ተረጋግጦ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰማይ ስርም ሆነ በሰብዕና ካርታ ውስጥ ሚና ያለው ተዋናይ እንዲሆን ካስፈለገ ጥቂት ባለ ራዕይ መሪዎች እና ዕልፍ ተልዕኮ ፈፃሚ አስተዳዳሪዎችን ሊያፈራ ይገባል።
©አርበኛ ዳሞት አለኸኝ 206ኛ ኮር ሰብሳቢ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
11/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 104👍 51👏 10
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት 83ኛ ክፍለ ጦር አራት አባላትና ሶስት የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት በአጠቃላይ ሰባት ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
11/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 102👍 28🎉 8💔 5😢 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ለሚመለከተው_ሁሉ‼️
ታሕሳስ 11/2018 ዓ.ም
አማራ ላይ የተደቀነን የህልውና አደጋ ለመቀልበስና የተከፈተብንን ጦርነት በድል በመወጣት አማራን ብሎም መላው ኢትዮጵያውያን የፍትህ ፣ የነፃነትና የእኩልነት... (ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት ) የሚከበርበት ስርዓተ መንግስት ለመገንባት ትንቅንቅ ከጀመርን እንሆ ሁለት አመት ከአምስት ወር አስቆጥረናል።
በእነዚህ ግዜያት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ መስዋዕትነት ከፍለን ከተበታተነ አሰራር ፣ ከውስን ሰራዊትና መሳሪያ ዛሬ ላይ አንዲት ሀገር ሊኖራት የሚገባ የመሳሪያ አይነት ፣ሰራዊት እንዲሁም መዋቅር ላይ እየደረስን እንገኛለን። በዚህ ሂደት ትግላችን የጉዞ #ሀዲዱን ጠብቆ በፍጥነት #ይምዘገዘግ ዘንድ ሌት ከቀን የሚሰሩ ጀግኖች እንዳሉ ሁሉ ትግላችን እንዲከስም የትግላችንን የጉዞ #ሀዲድ ቢችሉ ትግሉ አፈር ድሜ እንዲበላ ሀዲዱን #ድልድዩ ላይ #መደርመስ ካልቻሉ ደግሞ ሀዲዱነ መስመሩን በመቀየር ዋጋ እያስከፈሉንና ሊያስከፍሉን ሌት ከቀን እየሰሩ ያሉ ከቲም መሪ እስከ ከፍተኛው መዋቅር የተሳሰረ ውስብስብ አጥፊ ቡድን እንዳለ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ስለሆነም #ዘመቻ_ማጥራት በአመራሮች ላይ እንዲደረግና የትግል ሾተላዩ ብድን እየተነቀለ እንዲወጣ በትህትና እንጠይቃለን‼️
እነዚህ ቡድኖች፦
👉ታጋይንና ህዝብን የሚያሳላች ተግባር መፈፀም
👉የወገንን እንቅስቃሴ ለጠላት አሳልፎ በመስጠት በእግረኛ ወይንም በአየር ኃይል ጥቃት ማስከፈት!
👉ወንድም ከወንድሙ እንዲተኳኮስ ትዛዝ መስጠት፣ አልቀበልም ያለን በሴራ ማፅዳት!
👉ሀቀኛ ታጋዮችንና አመራሮችን ንፁህ የትግል ሜዳ በማቆሼሽ ከትግሉ ለማራቅ መሞከር ሲበዛም በሴራ ማሰርና ማፅዳት
👉የራስን ቡድን ለማደራጀት መሞከር እነዚህንና መሰል ነገሮች እየሰሩና እያሰሩ በመሆኑ በድርጅቱ አሰራር መሰረትና የአማራን ትግል ከግንዛቤ ያስገባ እርምጃ እንዲወሰድ በሚዲያችን ፣በታጋዩና በአማራ ስም በትህትና እንጠይቃለን‼️
መላው የአፋብኃ ዕዝ የሚመለከት ቢሆንም በዋናነት ለአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ይድረስ!!
👉ለአርበኛ ዘመነ ካሴ የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የቴዎድሮስ ዕዝ ሰብሳቢ!
👉ለሻለቃ ዝናቡ ልንገራው የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ!
👉ለ፻ አለቃ አበበ ሰውመሆን የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ!
👉ለሚለከተው ሁሉ!
©ንስር አማራ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
11/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 182👍 32💯 8🫡 6👏 5💔 5🙏 1
🔥#ለአዲስ_ቅዳም_ከተማ_እና_አካቢዉ #ኗሪዎች_የተላለፈ_ግልፅ_ማስጠንቀቂያ‼️
ከዉሾ ጋር የተገኘ ዉሾ ነዉ!!!
ከሰሞኑ በፀረ አማራዉ አብይ አህመድ ተቀዳሚ ጋሻ ጃግሬ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የሚመራ የአሸባሪዉ ብልፅግና ቡድን በአንዳንድ የጎጃም ከተሞች እየተዟዟረ የቃየልን መቅበዝበዝ በመተግበር ላይ እንደሆነ ይታወቃል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ደመ ጠጪዉ ቡድን የፊታችን ሰኞ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም #አዲስ_ቅዳም ከተማ ዉስጥ በመገኘት የእብድ ዉሻ ለሀጩን ሊያዝረበርብ መዘጋጀቱን ደርሰንበታል።
ይህ ፀረ አማራ ቡድን አዲስ ቅዳም ከተማ እና አካባቢዉ በሚኖር ህዝባችን ላይ ሊተፋ ላሰበዉ የክፉ ልክፍት ልሀጭ ተግባሩም ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹለት ከማህበረሰቡ ዉስጥ የተወሰኑ ግለሰቦችን መልምሎ የተለያዩ ተልዕኮዎችን እንደሰጣቸዉ ከዉስጥ ቀኘወቻችን ማረጋገጥ ችለናል።
የተልዕኮ አይነት እና ተልኮ ተቀባይ ግለሰቦችን በተወሰነ መልኩ ስንገልፅም፦
ተልዕኮ 1 <የስብሰባ ወቅት ተናጋሪ> ይህ የባንዳነት ተልዕኮ ከተሰጣቸዉ ዉስጥ፦
1ኛ እጅጉ አያሌው |የታገል እጅጉ አባት|
2ኛ አዳሙ ሁነኛው |ጥቃቅን|
3ኛ ተሰማ ማሩ
4ኛ አለሙ ስዬም
5ኛ ሳምሶን እጅጉ |የታገል እጅጉ ወንድም|
6ኛ እሱባለው ገድፈዉ
7ኛ ቢረስ ከበደ
8ኛ አበባዉ ላቀ
ተልዕኮ 2 <የስብሰባ ሎጅስቲክ አመቻች ኮሚቴ> በዚህ የባንዳነት ተግባር ከሚሳተፉት መካከል
1ኛ አዱኛ በላይ
2ኛ ግርማ ክንዴ
3ኛ አለማየሁ ሞገስ
4ኛ አበራ ይመር
ተልዕኮ 3 <ደብል_ኤጀንት>
1ኛ በቃሉ መለሰ |የገቢዎች ባለሙያ| እና ቢጫ ካርድ ላይ የሚገኙ ግለሰቦች ሲሆን
ሌሎች ተልዕኮዎችንም የተቀበላችሁ ግለሰቦች መኖራችሁን ተልዕኮዉን ከሰጣችሁ ግለሰብ እኩል መረጃዉ አለን።
በመሆኑም ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረም ሆነ ስማችሁ ያልተዘረዘረ ግለሰቦች በዚህ ተግባር መገኘት በፀረ አማራነት እንደሚያስፈርጅ ማሳወቅ እንወዳለን።
እንዲሁም የአዲስ ቅዳም ከተማ እና አካባቢው ኗሪ ማህበረሰባችን ከዚህ ፀረ አማራ ጉባዔ ባለመሳተፍ ጉባዔውን ተከትሎ ከሚደርስ ማንኛውንም አይነት አደጋ እራሳችሁን እንድታተርፉ ወገናዊ የሆነ ማሳሰብ ይድረሳችሁ ብለናል።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!
©የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃ
ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
11/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 120👍 42🏆 6💔 6
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ዙ23ቱ_ከእነ_ተኳሾቹ_ወደሙ💪
ፅናት ክፍለ ጦር የጠላት ዙ23 የወደመበትና ተኳሾቹ ሙሉ ለሙሉ በተደመሰሱበት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፉ::
በድል ታጅቦ ተጠናክሮ በቀጠለው የደጋው መብረቅ ኮር ተጋድሎ ፅናት ክፍለ ጦር ዙ23ቱን በዲሽቃ በማውደምና እውክታ እንዲገጥመው ብሎም ከውጊያ ሜዳ እንዲወጣ በማድረግ በተጨማሪም ተኳሾቹን ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ እንዲሁም በርካታ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከዚሃ መልስ እስከ ግሸን፤ከደላንታን ወረዳ እስከ ተሪ ጥላት አድማሱን አስፍቶ ከፅናት ክፍለ ጦር አናብስቶች ጋር ግጥሚያ አድርጎ የዋለ ሲሆን፤ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆኑት ፋኖዎች የፋሽስቱን ዙ23 በድሽቃ በመምታት እውክታ እንዲገጥመው ያደረጉት ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የፋሽስቱ ሰራዊቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል::
ከፅናት ክፍለ ጦር ያልጠበቀው ድብደባ የደረሰበት የጥቁሩ ፋሽስት ሰራዊቶች እግሬ አውጭኝ በማለት በሶስት አቅጣጫ ፈርጥጦ ወደመጣበት የተመለሰ ሲሆን በተጋድሎው ተተኳሽና የተለያዩ ሬሽኖች ሲማረክ፤ ሬሽኖቹን የተመረዙ ሊሆኑ ስለሚችሉ በማለት ወዳውኑ ጥቅም ላይ እዳይውል ተደርጓል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 169👍 12😢 3😍 2🙏 1💔 1
🔥#ጥብቅ_የጥንቃቄ_መልዕክት❗️
#ሸር ይደረግ
ከክልል እሰከ ቀበሌ ያለዉ የብልፅግና መዋቅር በክልል እና በዞን ደረጃ ለወረዳ አመራሩ የተሰጠ ተዕልኮ
1, ሁሉም አመራር ነፃ በወጡ ቀጠናዎች በከፈተኛ ደረጃ የምርጫ ዝግጅት ማድረግ አለባቹህ።
2,ህዝብን ማወያየት እና ፋኖን ከህዝብ መነጠል
3, ፋኖን አውግዞ ማስረዳት ለህዝብ
4, በሃገር ሽማግሌዎች ፋኖዎችን ማስከዳት
5, ቀበሌዎችን ማዋቀር
6, በቀበሌ የኢህአዴግ እና የደረግ አመራሮችን መያዝ አለባቹህ
7,ወሳኝ ወሳኝ የፋኖ መረጃዎችን ማሳደድ ግራ እና ቀኝ
8,የምረጫ ታዛቢዎችን ማዘጋጀት አለባቹህ
9,ለ7ኛው ሀገራዊ ምረጫ የፀጥታ ሃይል በከፈተኛ ደረጃ ማዋቀር
10,የፀጥታ ሀይል የስነልቦና ግንባታ መስጠት
11,ገቢ መሰብሰብ
12, በከፈተኛ ደርጃ ኬላዎችን ማጠናከር
14,በለሊት ከፋኖ ካምፕ ማጥቃት
15, ኦፒዎችን ከፋኖ ውስጥ ማዘጋጀት
16, አንዳንድ የብልፅግና አመራሮች አፋቹህ ብልፅግና ልባቹህ ግን ፋኖ የሆናችሁ መቆጠብ አለባቹህ።
17, ከፋኖዎች ውስጥ አመራር ገሎ እንዲመጣ ማዋቀረ አለባቹህ
18,የመታገያ ሚዲያዎችን ማሰደግ እና መደገፋ
19,የተቋም ንብረቶችን መለየት
20, የኮሩን አደረጃጀት በሴራ ማዳከም እና መበተን አለባቹህ
21, የአገለሉ የፋኖ ሽፋታዎችን ስቦ ማምጣት አለባቹህ።
የሚል ትዛዝ ከብልፅግናው መንደር ትዛዝ ወርዷል‼️
#ማሳሰቢያ❗️
ውድ የፋኖ አመራሮች እና አባሎች ለብልፅግና አመራር እንደ ቃሪያ ካለበለብከው አወዳደቃችን ይከፋል በኛ ስነ ልቦና እየገቡ እነሱ የአሸነፉ እንዳይመስላቹህ ባዶ ቀፎ የቀራቸው የኛ አንድነት ብቻ ነው የሚጎለን፣ አንድነቱ በፍጥነት ይቋጭና ወደ ሙሉ ማጥቃት ይሸጋገር ይህ ካልሆነ ዋጋ ያስከፍላል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 106👍 26🙏 9
🔥#የምርኮ_ማስረጃ‼️
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለ ጦር መርሳ ግንባር ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም የማረኩት አንድ ብሬን እና 23 ክላሽ ከበርካታ ተተኳሽ እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ጋር በምስል ማስረጃ!
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 86👍 20🏆 9
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#መንገድ_ተከፍቷል‼️
ከነገ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ከተማ አዲዘመን መንገድ ለመንገደኞች ክፍት ተደርጓል!!
ከማጥራትና ማብቃት ተልዕኮ ጋር በተያያዘ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ከታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ድረስ ዝግ እንዲሆን ተደርጎ የማጥራትና ማብቃት ስራ እየተከወነ ቆይቷል።
በተለያዩ ዕኩይ ፍላጎቶች በመስመሩ እየተገኙ መንገደኞችን ያንገላቱ የነበሩ ቅጥረኛ ወሮበሎች ላይ በተወሰደ ርምጃ አንፃራዊ ለውጥ የታየ ቢሆንም ቀሪ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን።
ስለሆነም የሚከተሉትን ማሻሻያዎች በጊዜያዊነት አስቀምጠናል።
1ኛ .መንገዱ ከነገ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለመንገደኞች ክፍት እንዲሆን፣
2ኛ.ላልተወሰነ ጊዜ በኮሩ ፈቃድ ተጥለው የነበሩ ኬላዎች እንዲነሱ፣
3.በኮሩ የበላይ አመራር ስምሪት ከተሰጠው አካል ውጭ ማንኛውም የታጠቀ አካል በመስመሩ 5 ኪ.ሜ ርቀት እንዳይገኝ፣ ትዕዛዙን ተላልፎ በተገኘ ማንኛውም የታጠቀ አካል ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ፣
4ኛ.መንገደኞች እና ማህበረሰቡ የተለመደውን ቀና ትብብር እንዲያደርግልን ሲል አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር መልዕክቱን አስተላልፏል።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 86👍 14🙏 9🎉 2
🔥ካላኮርማ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ ቃኝ ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ በመግባት የደፈጣ ጥቃት ፈፅመው ድል አስመዘገቡ‼️
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ ቃኞች ራያ ቆቦ ወረዳ ሮቢት ከተማ ቀን 10:00 አካባቢ በመግባት ወደ ቆቦ ከተማ መውጫ ወይለት ድልድይ ላይ ኬላ ወጥረው ከነበሩ ዙፋን ጠባቂዎች ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም እስከ አስር የሚደርሱትን ሙትና ቁስለኛ አድርገው ድል አስመዝግበዋል::
በተጨማሪም ራያ ቆቦ አቧሬ አካባቢ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ስድስት ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶች ላይ አካባቢው ላይ የነበሩ ፋኖዎች በፈፀሙባቸው የደፈጣ ጥቃት ወደማይቀረው ተሸኝተዋል::
በዚህም በሁሉም የቤተ-አማራ አካባቢዎች የተጠናከረ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ጠላትን ረፍት የመንሳት የማዋከብና አማራጭ አጥቶ እንዲኮበልል የማድረጉ ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 40👍 10
🔥#አረጋ_ከበደ_ለጥቂት_አመለጠ‼
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ቲሊሊ ከተማ ላይ በተፈፀመው የሞርተር ድብደባ ሎሌው አረጋ ከበደና ግብረ አበሮቹ የጀመሩትን ስብሰባ አቋርጠው ለጥቂት በመትረፍ ወደ እንጅባራ ፈርጥጠዋል።
የብልፅግናው ሎሌ በዙፋን አስጠባቂ ሰራዊቱ ታጅቦ፤ በዙ23 እና በአረመኔ ሰራዊቱ ተከቦ፤ ቲሊሊ ከተማ ላይ ህዝባዊ የዲስኩር ስብሰባ ሊያደርግ በተቀመጠበት ጥቂት ደቂቃ ልዩነት ከወደ ፋኖ በተወሰደ የሞርተር ጥቃት አዳራሹ ላይ ሁከት በተፈጠረበት ቅፅበት በየት እንደ ወጣ ሳይታወቅ ስብሰባዉን በትኖት
ፈርጦጥ እንጅባራ ከተማ እንዲገባ ተገዷል።
አረመነው ቡድን ባለፉት ቀናት በፉነተሰላምና ቡሬ ላይ የተፋውን ቅርሻት ዛሬም ቲሊሊ ለመድገም ቢያስብም አይደፈሬዎቹ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች አስተንፍሰውታል።
አረጋ ከበደና ግብረ አበሮቹ የጀመሩትን ስብሰባ በትነው ከቲሊሊ አዳራሽ በመውጣት በፓትሮል ተሳፋረው ፈጣም ወንዝ እንደተሻገሩ በተፈፀመው ተከታታይ ጥቃት አስፓልት ጫፍ በወደቀው የሞርታር ቅንቡላ ለትቂት ማምለጥ ችለዋል።
በአንድ አፍ ፋኖን አጥፍተነዋል፣በትነነዋል፤ በሌላ አፍ ደግሞ በጫካ ያሉ ወንድሞቻችንን "ኑ" በሏቸው እያለ ሲያለዝን የከረመው አረጋና ተላላኪ ሎሌዎቹ፤ ያሰማሩት ጡት ቆራጭ ቡድን ጫካ ውስጥ የቀበሮ ጉድጓድ ቆፍሮ እንዳይወጣ ሁኖ ባለበት በዚህ ሰሃት 44ኛ ክፍለ ጦር ቲሊሊ ከተማን ከቦ ሲያስጨንቀው፣ በሞርታር ሲደበድበው፣ ፋኖ ግዙፍ ሀይል መሆኑን ተረድቶ፤ተጨንቆ ተጠቦ በዙ_23፣ በብረት ለበስ ፔምፔ ታጅቦ ለማድረግ ያሰበውን ስብሰባ ማካሄድ ሳይችል ለጥቂት ህይወቱን አትርፎ ፈርጥጧል።
የተሰበሰበው ካድሬም ከገቡበት አዳራሽ እኔ ልውጣ እኔ፤ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ወደ የመጡበት ያሰቡትን ሳያሳኩ በጭንቀት ተውጠው አምልጠዋል።
የነበረውን ሁነትም በግድ በጉልበት የተሰበሰበው ህዝብ በትዝብት ሲከታተል ቆይቶ መሳቂ መሳለቂያ አድርጓቸዋል።
ዛሬ ታህሳስ 10/2018ዓ.ም እውነትም፤ ሀሞት ጀግንነትም ፣ሀይልም መሳሪያም፣ ትክክለኛ መንግስትዊ ቁመና የት ላይ እንዳለ ህዝቡ ያየበት፣ የታዘበበት ክስተት ሁኖ በድል ተመዝግቧል።
አሁንም እንላለን፦#ይዘገያል_እንጅ_አህያ #የጅብ_ናት💪
©✍️የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አለበል አወቀ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 107👍 34😍 1
🔥የደጋው መብረቅ ኮር ከጋሸና ከተማ በቅርብ ርቀት የምትገኘው ሃሙሲት ከተማ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገበ‼️
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ሃሙሲት ከተማ በተደረገ ተጋድሎ በርካታ የጥላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል አስመዝግቧል::
ደጀን ክፍለ ጦር ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ላይ ከጋሸና በቅርብ ርቀት በምትገኘው ዋድላ ሀሙሲት ከተማ በተደረገው አውደ ውጊያ የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደመጣበት መልሰው ቀጠናቸውን አስከብረዋል::
በተጋድሎው 13 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ 23ቱ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል። ከጋሸና በሌሊቱ ተነስተው ከፋኖዎች የደፈጣ ቦታ እግር የጣላቸው የብልፅግናው አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አስተናግደው ተመልሰዋል::
ሀሙሲት ምድር ላይ ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት የዘለቀው አውደ ውጊያ ሀሙሲት ላይ የተከበቡትን የጁላ ሰራዊቶች ከከበባ ለማውጣት ከወልድያና ከአሁንተገኝ በርካታ እግረኛ ሃይል በመካናይዝድ ታጅቦ ቢመጣም ኪሳራ አስተናግዶ ወደመጣበት ተመልሷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 60👍 12🙏 3🎉 1
🔥#በሸበል_በረንታ_ወረዳ_የሚገኘው #የአገዛዙ_አረመኔዊ_ሰራዊት_እየፈራረሰ_ነው‼️
ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም‼️
1ኛ.ዳኔል ዋለ
2ኛ.ጌትነት ፀጋው
3ኛ.ስጦታው መሌ የተባሉ የአገዛዙ ሻንበል አመራሮች ሲሆኑ በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ከሚገኘው 6ኛ ዕዝ 601 ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ እሬጅመንት የአገዛዙን ሰራዊት በመክዳት ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም 1ኮርያ ክላሽ ከ150 ጥይት ከወገብ ትጥቅ ጋር ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!©#የቴወድርስ_ዕዝ_201ኛ_ኮር_ህዝብ_ግንኙነት
ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 66👍 13
🔥ከአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተሰጠ አሁናዊ መግለጫ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
🙏 35❤ 20👍 13
🔥አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር‼️
በትናንትናው እለት ታህሳስ 09/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ከጎንደር ከተማ፣ከገንዳውሀ,ከነጋዴ ባህር እና ከድኩል አርባ ከተማ በማድረግ በየአቅጣጫው ወደ አዳኝ አገር ጫቆ ደንገል(ሀሙስ ገበያ) እንቅስቃሴ ሲያደርግ በዋናነት የአዳኝ አገር ጫቆ የወረዳው ምስለኔ የብልፅግና ሆድ አደር አገልጋዮች ማለትም የወረዳው ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ እሸቴ የሞላው ፣ የወረዳው ገቢዎች ኃላፊ ታየ ፣ የወረዳው ፀጥታ ኃላፊ ደረጀ እና ሌሎችን ጨምሮ ወደ ቀጠናው የአርሶአደሩን ሀብትና ንብረት ለመዝረፍና ለማውደም ኢላማ በማድረግ እና ኔትወርክ በማጥፋት የአገዛዙን ዘራፊና አራጅ ቡድን መርተው የገቡ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ጦ አናብስቶች ቀድመው መረጃ በማጥናት ጠላት የሚመጣበትን ቀጠና በመሸፈን ሙሉ ቀኑን ሲፋለሙት ውለዋል በዚህም አውደ ውጊያ የአገዛዙ አገልጋይ ሰራዊት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።
የክ/ጦ የህዝብ ግንኙገት አርበኛ ጌታቸው ነጋ እንዳደረሰን ከሆነ የደንገል(ሀሙሲት) ከተማ ይህንኑ የአገዛዙ አገልጋይ ጥምር ሰራዊት በትናንት እለት ብቻ ከ8 ግለሰቦች በላይ ቤት ንብረታቸው የተዘረፈና የወደመ ሲሆን የ5 ግለሰቦችን ሀብትና ንብረት እስከነ ቤቱ ለእሳት እራት ተዳርጓል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
10/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 52👍 11👏 4
🔥#ብልፅግና_ፀሀይ_ላይ_እንደተቀመጠ_በረዶ_ነው‼️
በወቅታዊ ጉዳይ ማለትም
👉ስለ አማራ ፋኖ ትግል
👉እጅ እየሰጡ ስላሉ ሰዎች
👉ከሰሞኑን የፋኖ ዝምታና የአገዛዙ ወረራ ምክንያትና ሌሎች ጥያቄዎችና ምላሾችን የያዘ ውይይት ከአርበኛ ግሩም ምሳሌ (የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ም/ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙ‼️
"የምናስተዳድረው ህዝብና ነፃ ቀጠና መሸከም ከሚችለው የሰራዊት ብዛት ከምንገምተው በላይ ከፍ ስላለ አደረጃጄቱን እያዘመን ነው!!"
አርበኛው
https://youtu.be/jNPL25vsHkk?si=aVSpAq5OZn0Wt0pg
❤ 65👍 20🏆 12👏 3🎉 2🙏 1💔 1
🔥ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር ከአፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አሃድ ጋር በጥምረት ለተከታታይ ሶስት ቀናቶች ባደረጉት ተጋድሎ በርካታ ድሎችን አስመዘገቡ‼️
ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም አጥቢያ የአብይ ዙፋን አስጠባቂ ወራሪ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ሰራዊት ሌሊት የጎፍ ክፍለጦር ወደሚንቀሳቀስበት ቀጠና አፍናለሁ በሚል በሶስት አቅጣጫ ማለትም በወይብላ ማርያም ፣በቁልቢና በፉርሴ ሙከራ ቢደርግም በውጊያ ጥበባቸው የሚለዩት ልበ ተራራዎቹ የጎፍ ክፍለ ጦሮች ቀድመው መረጃ ስለደረሳቸው ደፈጣ ይዘው በመጠበቅና ድንገት በመምታት ፍርስርሱን በማውጣት ብሎም አጠናክረው መልሶ ማጥቃት በማድረግ በሶስቱም ግንባሮች ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
በተለይ በፉርሴ ግንባር ለተከታታይ ሶስት ቀን መደበኛ ውጊያ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::ስርዓቱ ዙ23ን ጨምሮ በርካታ የቡድን መሳሪዎችን ቢሰልፍም እንደ አቦ ሸማኔ የሚምዘገዘጉት የጎፍ ክፍለ ጦሮች ከምንም ሳይቆጥሩት በመልሶ ማጥቃት ከ10 በላይ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን 15 ቁስለኛ እንዲሁም ሶስት ሙርኮ ሆኗል።
በውጊው ላይ የየጎፍ ክፍለ ጦር መብረቅ፣ስበር፣ መክት ሻለቃዎና የክፍለጦር ቃኝ የተሳተፉ ሲሆን አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በሞርተር ጭምር የታገዘ ሽፋን በመስጠትና ተጋድሎ በማድረግ በአካድ ግንባር ድል አድርገዋል።
በዚህም በተጋድሎው 10 ክላሽ፣ አንድ ሱኪ፣ 1000 የብሬን ተተኳሽ፣ ሁለት ሸንሸል እና ከ10 በላይ ወታደራዊ ሻንጣ ማርከዋል::
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊትም የፋኖን ብትር መቋቋም ሲያቅተው ፊቱን ወደ በቀል በማዞር አርሶ ደሮችን አርሰው ያመረቱትን ሰብል ዘርፎ እየጫነ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
09/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 74🙏 9👍 8🎉 5🏆 2💔 1
