ETHIO-MEREJA®
رفتن به کانال در Telegram
News & Media Company® USA : Washington Addisababa, Ethiopia🇪🇹 . Buy ads: https://telega.io/c/ethio_mereja . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot ✔
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

110 256
مشترکین
-4624 ساعت
-2877 روز
-1 28930 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 13
Photo unavailableShow in Telegram
ዜና፡ #አብን የአማራ ክልል ታጣቂዎች ወደ ድርድርና ሰላማዊ የፖለቲካ መድረክ በመምጣት ለክልሉ ሕዝብ ታሪካዊ ውለታ እንዲውሉለት አጥብቆ ጠየቀ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል ታጣቂዎች እያካሄዱ ያሉት የትጥቅ እንቅስቃሴ ህዝቡን በእጅጉ የጎዳ መሆኑን በመግለፅ፤ ወድ ድርድርና ሰላማዊ የፖለቲካ መድረክ በመምጣት ለአማራ ሕዝብ ታሪካዊ ውለታ እንዲውሉለት አጥብቆ ጠየቀ።
የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወቅታዊ የአማራ ክልል፣ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን መርምሮ ዛሬ መስከረም 27/ 2018 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ፤ ሀገራችን ከመቼውም ጊዜ በላይ “በርስ በርስ ግጭትና መጠፋፋት ውስጥ ትገኛለች” ብሏል።
በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ችግር ተባብሶ በመቀጠሉ፣ የግድያ፣ የእገታ እና የዘረፋ ወንጀሎች መስፋፋታቸውን ጠቁሟል “በግብታዊነትና በጠላት መንገድ መሪነት የተገባበት የትጥቅ እንቅስቃሴ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት አስከትሏል” ሲልም ተችቷል።
“ራሳቸውን የሕዝብ ብቸኛ ወኪል አድርገው የሰየሙ ግለሰቦችና ቡድኖች፣ በአማራ ሕዝብ ስም የተደራጁ የዲያስፖራ ማህበራት፣ የጦርነት ኢኮኖሚ ተዋናዮች፣ በሙስናና ዝርፊያ የተሰማሩ በእየደረጃው ያሉ አመራሮች እና አንዳንድ ወታደራዊ ዲሲፕሊን የጎደላቸው የመከላከያ አባላት፣ የዝርፊያ፣ የማዋከብ፣ የኮንትሮባንድና የሰው ማዘዋወር ወንጀለኞች ግጭቱን የኢኮኖሚያቸው ቋሚ ምንጭ በማድረግ ለሕዝባችን መከራ ዋና ተጠያቂዎች ናቸው” ብሏል።
❤ 64👎 47🙏 14👍 6😁 4🤯 3🤔 2🥰 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ኢትዮጵያ ከዲያስፖራው ልታገኝ ከምትችለው 35 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው 7.2 ቢሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ከዲያስፖራው በሚላክ ገንዘብ በዓመት ማግኘት ከትምችለው 35 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው 7.2 ቢሊዮን ዶላር (22 በመቶ) ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ፤ 78 በመቶው ያህሉ ወደ ሀገር ውስጥ ያልገባው ኢትዮጵያ የዳያስፖራውን የገንዘብ ዝውውር (ሬሚታንስ) አቅም አሟጥጣ መጠቀም ባለመቻሏ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
አቶ አቤ ይህን የተለጹት፤ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ነው።
የባንኩ ፕሬዝዳንት፤ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውን በማጠናከር በሀገራቸው ኢንቨስት የሚያደርጉበት ጊዜ አሁን ነው ብለዋል።
በመሆኑም ዳያስፖራው በሬሚታንስ፣ በኢንቨስትመንትና በሌሎች ዘርፎች እያደረጉ ያለውን አስተዋጽኦ ይበልጥ እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎናቸው ሆኖ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 ዓ.ም ለዳያስፖራው ማህበረሰብ 50 ቢሊዮን ብር ለማበደር ዝግጅት መደረጉንም አስታውሰዋል።
❤ 65😁 35👏 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 13👍 1
መገናኛ : አዲስ አበባ📍
ቴክኒካል የቤት (የኪችን) እቃዎችን ዋጋ ሳይጨምርቦት በቅናሽ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ?
ልዩ ልዩ የኦንላይንና የቲክቶክ እቃዎች
ቤትዎን የሚያዘምኑ ዘመናዊ የቤት እቃዎች
ቴክኒካል የኪችን: የቶይሌት እቃዎች
----------------------- ---------------------
ከታች👇 ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
👉 https://t.me/AddisEka1 🇦🇪
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
በቴሌግራምJoin ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ!
❤ 12👍 1
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሯል!!
እጅግ በርካታ የኦሮሞ ህዝብ፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ሀገራት የመጡ እንግዶች እንዲሁም የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
በነገው ዕለትም በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዴ ተከብሮ ይወላል።
😁 54❤ 46👎 13🤯 3👍 1
ክልሎች "ማንኛውንም ጫና ተቋቁመው" የደሞዝ ጭማሪውን ከመስከረም ወር ጀምሮ እንዲከፍሉ ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪና የአበል ክፍያ ከመስከረም ወር 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ለክልሎችና ለከተማ መስተዳድሮች ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር የሆኑ መኩሪያ ኃይሌ፣ ለሁሉም የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊዎች ባስተላለፉት መመሪያ፣ የደሞዝ ማስተካከያው የተደረገው መንግስት የመክፈል አቅም ኖሮት ሳይሆን፣ የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ስለሚያውቅ ነዉ ሲሉ አስረድተዋል።
ኮሚሽነሩ በተለይ ለክልሎች እና ለአንዳንድ አካባቢዎች በሰጡት ጥብቅ ማሳሰቢያ "ምንአልባት አንዳንድ አካባቢዎች በዚህ ወር ካልደረሰ ያለውን ማንኛውንም ጫና ተቋቁማችሁ ለሰራተኛው ከዚህ ወር ጀምሮ አዲሱን የመግስት ሰራተኞች ደሞዝ መክፈል እንዳለባቸው" ትዕዛዝ አስተላልፈዋል ሲል ካፒታል ዘግቧል። ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ትላንት መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል።
❤ 82👍 25🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 12
መገናኛ : አዲስ አበባ📍
ቴክኒካል የቤት (የኪችን) እቃዎችን ዋጋ ሳይጨምርቦት
በቅናሽ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ?❗️
ልዩ ልዩ የኦንላይንና የቲክቶክ እቃዎች
ቤትዎን የሚያዘምኑ ዘመናዊ የቤት እቃዎች
ቴክኒካል የኪችን: የቶይሌት እቃዎች
----------------------- ---------------------
ከታች👇 ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
👉 https://t.me/AddisEka1 🇦🇪
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
በቴሌግራምJoin ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ!
❤ 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ ሊጀመር ነው
በአሜሪካ የመኖሪያ ፍቃድ ወይም ግሪን ካርድ ማግኘት የሚያስችለውን የዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ መፈፀም ሊጀምር ነው ተብሏል፡፡
የ2027 ዲቪ ሎተሪ ከሚሞላበት ጊዜ ጀምሮ በሎተሪ እድሉ ተሳታፊ ለመሆን የሚያስችለውን ምዝገባ ለመፈፀም 1 የአሜሪካን ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን የዲቪ ሎተሪ የደረሰው ግለሰብ ለቪዛ ማመልከቻ ወይም አፕልኬሽን ደግሞ 330 ዶላር የሚከፍል ይሆናል።
ይህ ተግባራዊ መሆን የሚጀምረው ከሁለት ሳምንታት በኋላ በፈረንጆቹ ኦክቶበር 16 ቀን 2025 ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል።
ዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ ሲጠየቅ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የ2027 ዲቪ ሎተሪ በፈረንጆቹ ከጥቅምት ወር እስከ ህዳር ድረስ መሙላት ይቻላል።
ክፍያው የሚፈፀመው በ e-paymet ነው። ውጤት ማየት የሚቻለው ደግሞ በግንቦት ወር 2026 ነው ሲል ቴክዊዝ አስነብቧል።
❤ 50👎 19👏 6
"ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውንም በነዳጅ የሚሰራ ትራክ ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው፤ በአንፃሩ ማንኛውም ባለሀብት ጋዝ የሚጠቀሙ ቦቴዎች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሚያስገባ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግለታል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ተመርቋል።
ከፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ ምርት ባሻገር በኃይል ማመንጫ ዘርፉም 1000 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም በመያዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
ከሁሉም በላይ ፕሮጄክቱ የጋዝ ማምረቻ ብቻ አይደለም። ለማዳበሪያ ማምረቻ ወሳኝ የሆነውን ግብዓት በማቅረብ ለምግብ ሉዓላዊነት ጥረታችን የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ያገለግላል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
ይህም ለኃይል ማመንጫ እና የክሪፕቶ-ማይኒንግ ሥራዎቻችን አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ያቀርብልናል ነው ያሉት።
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ምርቃት እና ሁለተኛ ዙር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውንም በነዳጅ የሚሰራ ትራክ ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው ብለዋል።
በአንፃሩ ማንኛውም ባለሀብት ጋዝ የሚጠቀሙ ቦቴዎች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሚያስገባ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግለት አስታውቀዋል።
በአንድ ጊዜ ውስጥ 2 ሺህ የሚጠጉ ወደአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ ባሶች አሁን ከሚጠቀሙት ነዳጅ ወደ ጋዝ እንቀይራለን ብለዋል።
ወደ ሁለት ሺህ መኪናዎች ወደ ጋዝ ሲቀየሩ የትራንስፖርት ዋጋ ቢበዛ ወይም ቢያንስ አሁን ካለው ግማሽ በመቶ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚቀንስ ገልጸዋል።
❤ 116👍 11😁 8👎 3
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ይፋ ሆነ።
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል።
በዚህ ማሻሻያ፦
1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
2. ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚሻሻል፤
4. ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አሳውቋል።
ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ገልጿል።
ለደመወዝ የሚወጣው ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር እንደሚደርስ አመልክቷል።
መረጃው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው።
❤ 114👍 13😢 2
#አዲስአበባ
ነገ አርብ ከቀኑ 5:00 እስከ ቅዳሜ ማታ 12:00 ድረስ የሞተር እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል።
በአዲስ አበባ ከሚከበረው የኢሬቻ በዓል ጋር ተያይዞ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ " ከኢሬቻ አከባበር ጋር ተያይዞ ለመንገድ ትራንስፖርት ደህንነት ሲባል ከእለተ ዓርብ መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 እስከ እስከ ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2018 ማታ 12፡00 ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ የሞተር ብስክሌት የትራንስፖርት አገልግሎት ተክልክሏል " ሲል አሳውቋል። የትራንስፖርት፣ የትራፊክ ተቆጣጣሪዎች እና የትራፊክ ፖሊሶችም አፈፃፀሙን ተግባራዊ እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፎላቸዋል።
❤ 29😁 10🤯 2
" ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ፤ ተቋማት ዝግ ሆነው እንዲውሉ ተወስኗል ! "
መስከረም 21 በአረርቲ ከተማ አስተዳደር በአርርቲ ደብር ገነት ቅድስት ደንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደረሰው አደጋ ምክንያት በአረርቲ ከተማ አስተዳደርና በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሐዘን ቀን ታውጇል።
በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት እና የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት ለአንድ ቀን ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ እና ተቋማት ዝግ ሆነው እንዲውሉ ተወስኗል።
ህክምና ላይ የሚገኙ ረጅ የሌላቸዉ ታካሚዎችን ሁሉም ሰው በማገዝ ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል።
❤ 42😢 16👍 3😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 14
የኢትዮጵያ መንግስት በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት ኀዘኑን ገልጿል፡፡
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኝ የማሪያም ቤተክርስቲያን ሕንፃን በመጎብኘት ላይ የነበሩ ሰዎች በደረሰባቸው አደጋ ተጎድተዋል፡፡
ሕይወታቸዉን ያጡ፣ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት የደረሰባቸዉ በርካታ ሰዎች መኖራቸዉ በመሰማቱ መንግሥት የተሰማዉን ኀዘን ገልጻል፤ ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን፤ በሕክምና ላይ ለሚገኙት በፍጥነት ማገገምን እንመኛለን ብሏል፡፡
በአረርቲ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ የተረበረበ እንጨት በመደርመሱ እስካሁን ከ30 ሰዎች በላይ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተከበረ ነበር። በዓሉን አስመልክቶም ከጠዋቱ 1:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ ሥራ የተረበረበው እንጨት ተደርምሶ በርካታ ምዕመናን ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት ደርሷል።
የዛሬ ከማለዳው 2:00 ላይ በቤተክርስቲያኑ ግንባታ የሕንፃ መወጣጫ የእንጨት ርብራብ መናድ አደጋ በርካቶች መጎዳታቸውን ተነስቷል።
እስከአሁን 30 ሠዎች ሕይወታቸው ማለፉ በሆስፒታል ተረጋግጧል።
በተጨማሪ 55 ሰዎች ላይ ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንም ገልጸዋል። ለተጎጂዎች የመጀመሪያ ሕክምና በአንድ ሆስፒታል እና በ4 ጤና ጣቢያዎች እየተሠጠ ነው ብለዋል።
ተጎጂዎችን ለማትረፍ ኅብረተሠቡ ጥረት ማድረጉን ያነሱት ኃላፊው፤ ከርብራቡ ሥር ያልወጡትን ዜጎችም ሕይወት ለማትረፍ እና ሕክምና እንዲያገኙ ለማድረግ እየሠራን ነው ብለዋል።
❤ 62😭 34
አሳዛኝ ዜና🕯🕯
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መሸጋገሪያ እንጨት ተደርምሶ የበርካታ ሰዎች ህይወት አለፈ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ለግንባታ መሸጋገሪያ የተሰራ እንጨት ተደርምሶ የበርካታ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አህመድ ገበየሁ እንደገለጹት፥ የመደርመስ አደጋው የደረሰው ምዕመናን በወረዳው እየተሰራ ያለውን ቤተክርስቲያን ግንባታ በመጎብኘት ላይ በነበሩበት ወቅት ነው፡፡
በአደጋው እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ህይወት ማለፉንም ፖሊስ ገልጿል፡፡ኢንስፔክተር አህመድ ከ200 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጸው፥ በአረርቲ ሆስፒታል ህክምና እያገኙ ነው ብለዋል።
😢 55❤ 48👎 2👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት…
ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ በላይ ማምጣት እንዳለባቸው ይደነግጋል።
በዚህ መሰረትም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤታቸው 49 ነጥብ 50 እስከ 49 ነጥብ 99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ መወሰኑን አመልክቷል፡፡
ውሳኔውን ተከትሎም 49 ነጥብ 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ እንዳሟሉ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ስለሆነም 49 ነጥብ 5 እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አረጋግጧል፡፡
❤ 34😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
የገንዘብ ሚኒስቴር ለሩብ ዓመቱ የ243 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሰነዶች ጨረታ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ
የገንዘብ ሚኒስቴር እ.ኤ.አ በ2025 የመጨረሻ ሩብ ዓመት የሚካሄደውን ጠንካራ የግምጃ ቤት ሰነዶች (T-Bills) የጨረታ መርሃ ግብር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል።
ከመስከረም 21 እስከ ታኅሣሥ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚካሄደው ይህ የሶስት ወራት መርሃ ግብር በአጠቃላይ 243.05 ቢሊዮን ብር የሚገመት የዕዳ ሰነድ ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የሚያቀርብ ሲሆን። መንግሥት የሀገር ውስጥ የዕዳ ገበያን ለማጥለቅና ግልጽነትን ለማሳደግ በያዘው ቀጣይነት ባለው የፋይናንስ ማሻሻያ አጀንዳ ውስጥ ቁልፍ እርምጃ መሆኑ ተመላክቷል።
በተለይም ይህ የዕዳ ሰነድ አቅርቦት በየሁለት ሳምንቱ የሚካሄድ ሲሆን፣ ለባንኮች፣ ለኢንሹራንስ ኩባንያዎች፣ ለጡረታ ፈንድ እና ለሌሎች ተቋማት የተረጋጋ የኢንቨስትመንት ዕድልን ይፈጥራል።
ባለሀብቶች በአራት የተለያዩ የጊዜ ገደቦች ማለትም 28 ቀናት፣ 91 ቀናት፣ 182 ቀናትና 364 ቀናት ላይ መጫረት የሚችሉ ሲሆን፣ ይህም የኢንቨስትመንት ፖርትፎሊዮአቸውን በተለያየ መልኩ እንዲያስተዳድሩ ያስችላቸዋል ሲል ካፒታል ዘግቧል ።
❤ 37
