2025 سال در اعداد

253 087
مشترکین
-6724 ساعت
-5097 روز
-1 79030 روز
آرشیو پست ها
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=v0iGvfz4Li8
🔴🔴🔴
(ዓርብ ታህሳስ 3 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ሞ ሳላህ ነገ (በብራይተን ጨዋታ ላይ) "ደጋፊውን እሰናበታለሁ" ብሏል። ሊቨርፑል ደግሜ ይሄን የሚፈቅድ አይመስልም። ታድያ ቀጥሎ ምን ሊፈጠር ይሆን?
በእርስዎ አስተያየት ሳላህ እንዲያ መናገሩ ተገቢ ነው? ከሊቨርፑል ጋር የሚቀጥል ይመስልዎታል?
- ቼልሱ (በሊጉና በቻምፒየንስ ሊጉ) አራት ጨዋታዎችን በተክታታይ አላሸነፈም። ምን ነካው?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Photo unavailableShow in Telegram
Advertorial
............................
አፍሪካችን እስክትበራ 🔟 ቀናት ቀሩ!
ስለ የአፍሪካ ዋንጫ ስንነጋገር፣ ስለ ድንቅ ተጫዋቾቿ እናወራለን። ከአይቮሪኮስታዊው ዲዲዬ ድሮግባ የሚበልጡ ጥቂቶች ናቸው!
ዝሆኖችን ወደ ሁለት የፍፃሜ ጨዋታዎች አድርሶ ወርቃማውን ትውልድ የሚገልጹ ኃይለኛ ጊዜያትን አስመዝግቧል!
አንድም ደቂቃ እንዳያመልጥዎ! ⏰ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ከጎጆ ፓኬጅ ጀምሮ ይከታተሉ! 📺📡
ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/mabkg72w
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #AFCON #2025የአፍሪካዋንጫ
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=jxZ2Rpf7Pu4
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=JiX8yDxi_6g
🔴🔴🔴
(ሐሙስ ታህሳስ 2 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- የሳንቲያጎ ቤርናቢዩ ጨዋታ ውጤት በቋፍ ላለው ቻቢ አሎንሶ የተመቸ አልሆነም። ማንቸስተር ሲቲ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በስታድየሙ ድል ቀንቶታል።
- ጉዳት የበረከተበት አርሰናል በቻምፒየንስ ሊግ ሁሉንም በድል ማለፉን ቀጥሎበታል።
ጨዋታዎቹን እንዴት ተመለከታችኋቸው?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/kpeHOPVQ_d8?si=wVGdSkXVZk3HJTt4
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/6OkfCyP5IAU?si=B_UK4DygXx4DM9jD
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/3toHXoY4obo?si=9nWTSSUJ1W514zLT
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/live/AMxiw2Frepc?si=7JiVvOhzJYNT94-W
🔴🔴🔴
(ረቡዕ ታህሳስ 1 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- በሞ ሳላህ ውዝግብ ያልተፈታው ሊቨርፑል በሚላን ድል ነስቷል። ኢንተር ሚላንን ካሸነፉ በኋላም አርነ ስሎት ለግብጻዊው እርቅ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠዋል።
- የቻቢ አሎንሶ ጭንቅ በጸናበት ስዓት የቀድሞ አለቃው ከድጡ ወደ ማጡ ሊያንሸራትተው ተዘጋጅቷል። አሎንሶ የጋርዲዮላን ሲቲ ማሸነፍ ይችል ይሆን?
- አርሰናል በተጫዋቾቹ ህመምና ጉዳት ስብስቡን አሳስቷል። የአርቴታ የወቅቱ ጭንቅ ከጉዳት ባሻገር ምን እንደሆነ አሁን ግልጽ ሆኗል።
ዛሬ እነዚህን ሶስት ርዕሶች መርጠናል።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=GpqtavWUehA
