ru
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

Открыть в Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
253 080
Подписчики
-6724 часа
-5097 дней
-1 79030 день
Архив постов
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=Nz5jMy4ulyE
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=v0iGvfz4Li8
Показать все...
🔴🔴🔴 (ዓርብ ታህሳስ 3 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ሞ ሳላህ ነገ (በብራይተን ጨዋታ ላይ) "ደጋፊውን እሰናበታለሁ" ብሏል። ሊቨርፑል ደግሜ ይሄን የሚፈቅድ አይመስልም። ታድያ ቀጥሎ ምን ሊፈጠር ይሆን? በእርስዎ አስተያየት ሳላህ እንዲያ መናገሩ ተገቢ ነው? ከሊቨርፑል ጋር የሚቀጥል ይመስልዎታል? -  ቼልሱ (በሊጉና በቻምፒየንስ ሊጉ) አራት ጨዋታዎችን በተክታታይ አላሸነፈም። ምን ነካው? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Advertorial ............................ አፍሪካችን እስክትበራ 🔟 ቀናት ቀሩ! ስለ የአፍሪካ ዋንጫ ስንነጋገር፣ ስለ ድንቅ ተጫዋቾቿ እናወራለን። ከአይቮሪኮስታዊው ዲዲዬ ድሮግባ የሚበልጡ ጥቂቶች ናቸው! ዝሆኖችን ወደ ሁለት የፍፃሜ ጨዋታዎች አድርሶ ወርቃማውን ትውልድ የሚገልጹ ኃይለኛ ጊዜያትን አስመዝግቧል! አንድም ደቂቃ እንዳያመልጥዎ! ⏰ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ከጎጆ ፓኬጅ ጀምሮ ይከታተሉ! 📺📡 ደንበኝነትዎን ያራዝሙ! 👇 https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/mabkg72w   #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #AFCON #2025የአፍሪካዋንጫ
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=jxZ2Rpf7Pu4
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=JiX8yDxi_6g
Показать все...
🔴🔴🔴 (ሐሙስ ታህሳስ 2 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - የሳንቲያጎ ቤርናቢዩ ጨዋታ ውጤት በቋፍ ላለው ቻቢ አሎንሶ የተመቸ አልሆነም። ማንቸስተር ሲቲ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በስታድየሙ ድል ቀንቶታል። - ጉዳት የበረከተበት አርሰናል በቻምፒየንስ ሊግ ሁሉንም በድል ማለፉን ቀጥሎበታል። ጨዋታዎቹን እንዴት ተመለከታችኋቸው? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/kpeHOPVQ_d8?si=wVGdSkXVZk3HJTt4
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/6OkfCyP5IAU?si=B_UK4DygXx4DM9jD
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/3toHXoY4obo?si=9nWTSSUJ1W514zLT
Показать все...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/AMxiw2Frepc?si=7JiVvOhzJYNT94-W
Показать все...
🔴🔴🔴 (ረቡዕ ታህሳስ 1 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - በሞ ሳላህ ውዝግብ ያልተፈታው ሊቨርፑል በሚላን ድል ነስቷል። ኢንተር ሚላንን ካሸነፉ በኋላም አርነ ስሎት ለግብጻዊው እርቅ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠዋል። - የቻቢ አሎንሶ ጭንቅ በጸናበት ስዓት የቀድሞ አለቃው ከድጡ ወደ ማጡ ሊያንሸራትተው ተዘጋጅቷል። አሎንሶ የጋርዲዮላን ሲቲ ማሸነፍ ይችል ይሆን? - አርሰናል በተጫዋቾቹ ህመምና ጉዳት ስብስቡን አሳስቷል። የአርቴታ የወቅቱ ጭንቅ ከጉዳት ባሻገር ምን እንደሆነ አሁን ግልጽ ሆኗል። ዛሬ እነዚህን ሶስት ርዕሶች መርጠናል። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram